Telegram Web Link
የኢትዮጵያ ሉዓላዊ የባህር በር መብት በሚል ሜ/ጀኔራል አበበ ተክለሃይማኖት በታዛ መጽሄት ቅጽ 01 ቀጥር 10 , ሰኔ 2010 ዓ/ም ስለ ኢትዮጵያ የባህር በር ሉዓላዊ መብት ጉዳይን ወደ ኃላ 120 አመታት ተመልሶ ከቅኝ ግዛት ከተንኮል ውሎች ወይም ስምምነቶች እስከ ኤርትራ እንደ ሃገር መመስረት ፣ ስለ ምስራቅ አፍሪካ ሰላምና ፀጥታ ብሎም እስከ ባድመ ጦርነትና የአልጀርስ ስምምነትን ጉዳይ አንስቶ እጥር ምጥን ባለ ሁኔታ እንዲህ ተንትኖት ጽፎት ለአንባቢያን ደርሶ ነበር : በወቅቱ ለአላነበባችሁ በታዛ መጽሄት የወጣው የሜ/ጀኔራል አበበ ተክለሃይማኖት ጽሁፍ ይህ ነው ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
2004 ዓ/ም ላይ የአባይ ግድብ እንድገነባ እንፈቅዳለን ወይ ? አንፈቅድም !! ታማኝ በየነ

ልማቱ ይሸጥ እና እንከፋፈል ሥልጣን ልቀቅልኝ
የጭምዶ አባል ጃዋር መሃመድ

ባዳ + ባንዳ
=ያገር ዕዳ
በተለምዶ ቆሼ ተብሎ የሚጠራውን ቆሻሻ መድፊያ ቦታ እንደዚህ አድርጎ ለመቀየር የኢትዮጵያ መንግሥት እና የቻይና በመስራት ላይ ናቸው
#ጭምዶ

የሰላም አምባሳደሮች
እየመጡ ነዉ
እየመጡ ነዉ
🤣🤣🤣🤣

ጃል መሮንና ጀዋርን
ጃል መሮና ዘመነን
ደብረጺዮንና ገዱን
ምን አጣመራቸዉ ?

የሚጋሩት ጥላቻ እንጂ ፖለትካ አለ?
የጋራ ጥቅም አለ?

ጥላቻ ፖለትካም የፖለትካ መሣሪያም አይደለም

ደሞስ ለጠ/ሚሩ ካላቸዉ ጥላቻ ርስ በርስ ያላቸዉ ጥላቻ አይብስም

ለማንኛዉም እዉነትና ንጋት እያደረ ይጠራል
የጀዋር መሐመድ የሻዕቢያ ተላላኪነት ቅዳሜ ይታወጃል

Hawwi Darrara
ህወሓት "ፅምዶ (ጥንድ) ብላ ከሻዕቢያ ጋር አዋሕደዋለው ብላ ያሰበችው ሰራዊት በየቀኑ የታጠቀውን ጠመንጃ ይዞ አንዳንድ ባዶ እጁ " ሓራ (ነፃ) መሬት ወደ ሚባለው እዮገረፈ ነው።

በሌላ በኩል ጭምዶ " የባዕዳን ተላላኪ ባንዳው ደሞ ኤርትራ ላይ ጦርነት ሊከፈት ነው ይቁም ብሎ ቅዳሜ የሚዲያ ስልፍ እናደርጋለን እያለ ነው. የአንድ ቤተስቦችን ስብስቦ የረሸነው ጃል መሮ አስተማሪዎችን ስብስቦ ከረሸነው ዘመነ ካሴ ጋር የሀገሪቱ የጦርነት ጠማቂው ደብረፂዮን ቅናት እና ምቀኝነት ድብን ካደረገው ጃዋር መሃመድ ጋር ሆነው ጦርነት ይቁም የሚል ስላቅ ይዘው መጥተዋል የሚገርመው እነዚህ ፍፁም አንድ ግብ የሌላቸው በአካል ቢገናኙ ሚተራረዱ ስዎች የኢትዮጵያን ህዝብ ማህበራዊ እረፍ የነሱ እራሳቸው መሆናቸው ሌላው አስገራሚ ነገር ነው
መቀመጫቸውን በሰሜን አሜሪካ፣ አውሮፓ እና አውስትራሊያ ያደረጉ የኦሮሞ ምሁራን እና ባለሙያዎች የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በኦሮሞ ማንነት ላይ ያነጣጠረውን ንግግር በፅኑ አወገዙ።

በርካታ ምሁራን ለፕሬዚዳንት ኢሳያስ በላኩት ግልፅ ደብዳቤ፣ “በግንቦት 24 ቀን 2025 የኤርትራ 34ኛ የነጻነት በአል ላይ ባደረጉት ንግግር በኦሮሞ ማንነት ላይ ያደረሱትን ያልተቆጠበ ጥቃት በማያሻማ መልኩ ለማውገዝ እኛ በስም የፈረምነው የኦሮሞ ምሁራን እና ባለሙያዎች ይህንን ደብዳቤ እንጽፍልዎታለን” ብለዋል።

የኢትዮጵያ የብልጽግና ፓርቲ ላይ ያነጣጠረ የሚመስለው ይህ ንግግር በኦሮሞ ማንነት ላይ ግልጽ እና ከባድ ጥቃት ፈጽሟል ያሉት ምሁራኑ፣ የፕሬዚዳንቱ ንግግር ከፍተኛ ቅሬታን የፈጠረ እና ኤርትራ በህዝባችን ዘንድ የነበራትን አዎንታዊ አመለካከቶች እና አስተያየቶችን አበላሽቷል ነው ያሉት።

የኤርትራ ፖለቲካ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በያዘው ጤናማ ያልሆነ አካሄድ መሠረት፣ የካቲት 28 ቀን 2020 የመጀመሪያ ደብዳቤያችንን ጻፍንላችሁ ነበር ብለዋል።

በዚህም መንግስትዎ “በሁለቱም በኩል ያሉትን ህዝቦች ከሚጎዱ ግልጽ ጣልቃገብነት እርምጃዎች እንዲቆጠብ” ጠይቀን ነበር ያሉት ምሁራኑ፣ እንደውም የኤርትራ ፖለቲካ በኦሮሞ ትግል ላይ ብቻ ሳይሆን በኦሮሞ ማንነት ላይም የበለጠ ጠላትነት እየፈጠረ እናያለን ብለዋል።

በሰሞነኛ ንግግራቸውም በኦሮሞ ህዝብ ላይ ያነጣጠረ ተንኳሽ መልእክት ፕሬዚዳንቱ እንዳስተላለፉ ምሁራኑ ገልፀዋል።
ሰበር — ምስራቅ ጉጂ ዞን ❗️

<>

የምስራቅ ጉጅ ዞን የጎሮ ዶላ ወረዳ ተወላጅና የኦነግ ሸኔ ጦር መደ ኣልቡዳ ዞን ዋና አዛዥ የሆነው ቦና ባሪ ትናንት ማለትም ግንቦት 28/2017 ዓ.ም ምስራቅ ቦረና ዞን ጎሮ ዶላ ወረዳ ልዩ ስሙ ጂዶላ በተባለ ቦታ ከግል ጠባቂው ጋር በመሆን በአካባቢው ለሚንቀሳቀሰው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እጁን ሰጥቷል።

በሰላማዊ መንገድ በመታገል የኦሮሞን ብሎም የኢትዮጵያን ህዝብ ጥቅም ማስከበር እንደሚቻል አምኜበታለሁ በማለት የገለጸው አዛዡ ሁለት ክላሽንኮቭ ጠብመንጃ እና ብዛት ያለው ተተኳሽ ለሰራዊቱ አስረክቧል።

🕊️

የሰላም መጥፎ የጦርነት ጥሩ የለውም !!
ጎጃም ላይ ያለው ነገር ሲከር ዘመናይ የጃንጃዊድ ሚሊሻ መስላ በሱዳን በረሀ የጡት አባቷ ሻቢያ ጋር ሄዳለች
ሻቢያ የልማት ተቃዋሚዎችን አስባስቦ (ጭምዶ) በሚዲያ የኢትዮጵያ መንግሥት ላይ ስልፍ ከሚያሶጣቸው አንዱ ዘመናይ ነች
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
A new policy shift is driving inclusive, multi-sector growth—moving beyond single-sector focus. With redefined roles for govt & private sector, this shift is powering quality growth and a sharp rise in export earnings. A new path to shared prosperity. #Ethiopia
አዲሱ ጭምዶ


ከወንድሙ ጋር ለመወያየት አይደለም፣ ለመተያየት ተራራ የሆነበት... ከባዕዳን ጋር ተወያይቶ ለውጥ ሊያመጣ ነው! ?
▬▬
ከደብረፂዮን እና ከዘመነ ጋር የሚወያይ ተስፋ የቆረጠ ብቻ ነው!
▬▬▬▬▬▬
😉😁😂🤣
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ስሞኑን በሻቢያ አደራጅነት የተስባስቡ ጭምዶ ግፋዊ አገዛዝ ይብቃ ብሎ ከኦሮሞ ተንበርካኪዎች ጋር የሚዲያ ስልፍ አደርጋለው የሚለው TPLF ላለፉት 30 ዓመት እስካሁንም በቀጠለው ወንጀል እና ዝርፊያ ለኢትዮጵያ ህዝብ ግልፅ ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሻቢያ ያደሯጃቸው ጭምዶ በጀርባ ከሻቢያ ቦንብ እና ክላሽ እየተቀበሉ በአንድ ጎን ስላም ይምጣ እያሉ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ይሳለቃሉ።
ሰለ ጭምዶ Tewdros Tekleargay ይጠይቃል

" ያልተቀናጁት ቅንጅቶች "
****
ስብስቡ የሚለውን የ1997 የሪፖርተር ጋዜጣ ርዕስ አስታወሰኝ ። እነዚህ ሰዎች አንድ ላይ የሚሳተፉበት የ " ጦርነት ይብቃ " ድምጽ ሊያሰሙ ነው ነው የተባለው ። ጥሩ ነው ጦርነት ይብቃ ። ግን እንዴት ? መንግሥትን በጠመንጃም ፣ በፕሮፓጋንዳም እየተፋለሙ ያሉ ሀይሎች " ጦርነት ይብቃ ! " ሲሉ ምን ማለት ነው ? " እኛ መተኮስ እናቆማለን ፤ መንግሥትም ያቁም " ነው ? " እኛ የምንታገለው ለፍትሕ ነው ፤ መንግሥት ግን መተኮሱን ያቁም " ነው ? " ችግራችንን ከጠመንጃ ይልቅ በውይይት እንፍታ " ነው ? አልገባኝም ። ( " ያልተቀናጁት ቅንጅቶች " የሚለውን ርዕስ ያስታወሰኝ ግን እነዚህ ሰዎች ራሳቸው መንግሥት ሳይገባባቸውም " ያልተቀናጁ ቅንጅቶች " መሆናቸው ነው ። ) እስቲ ጥሪው የገባችሁ ቀስ ብላችሁ አስረዱኝ ። #ጦርነት_ይብቃ❗️
2025/07/01 16:04:48
Back to Top
HTML Embed Code: