Telegram Web Link
የደብረፂዮን ገብረሚካኤል ቡድን ‹‹ወደደቡባዊ ትግራይ በሀይል መግባት ቀይ መስመር ነው›› ሲሉ የደቡባዊ ትግራይ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ሀፍቱ ኪሮስ ተናገሩ፡፡

በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከስልጣን ከተነሳ በኋላ የእነ ደብረፂዮን ቡድን በትግራይ የተለያዩ አካባቢዎች የአመራር ለውጥ ስያደርግ ቆይቷል፡፡

ይሁን እንጂ በደቡባዊ ትግራይ ዞን እስካሁን የአመራር ለውጥ አላደረገም፡፡ ህዝባዊ ተቃውሞዎች መነሳታቸውን ተከትሎ ጉዳዩ በእንጥልጥል ላይ የሚገኝ ሲሆን የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሀፍቱ ኪሮስ አሁን ስላለው ሁኔታ ከቢቢሲ ትግርኛ ጋር ቃለ ምልልስ አድርገዋል፡፡

"ጠመንጃ ይዞ ደቡብ ትግራይ ለመግባት መሞከር ቀይ መስመር ነው" ብለዋል።

ይህ ሃይል ወደዚህ ውሳኔ ከገባ በትግራይ ላይ ሊደርስ የሚችለው ጉዳት በጣም የከፋ ነው። በተደራጀ መልኩ እንታገላለን። ምንም ጥርጥር የለውም። ከሁሉም በላይ ግን የደቡብ ትግራይ ህዝብ ይህንን ሁኔታ የመደራጀት እና የመታገል አቅም አለው ብለዋል አቶ ሀፍቱ ኪሮስ።

በደቡባዊ ትግራይ ከተሞች በቅርቡ የተቀውሞ ሰልፎች መደረጋቸው ይታወሳል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በህውሃት ዘመን ሀገሪቱ በተባዮች ተዘረፈች መሬታችን ተቸበቸበ የኢትዮጵያ ህዝብ የበይ ተመልካች ሆነ ከኢኮኖሚ አግለውት እየዘረፉ እራሳቸውን ብቻ አበለፀጉ ነበር። አሁን ደሞ ለምን ልማት ተሰራ ለምን ሀገሪቱ አደገች ሁሉም ይሸጥና ወደኋላ እንመለስ ሆነ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከስምረት ፖርቲ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የተናጋሪው ንግግር አማርኛ ትርጉም፦


"ማንኛውም ትግሬ ከኤርትራ ጋር የሚደረግን ግንኙነት የኢትዮጵያ መንግስት ሊፈቅድለት አይገባም።
እኛ ተጋሩ (ትግሬዎች) ነን፤ ኢትዮጵያውያን አይደለንም።
የትግራይ ታሪክ፣ የህወሓት ታሪክ ተከልሶ (ሪቫይዝ ተደርጎ)፣ ስህተቶች ታርመው፣ ትላንት አብረውን ከታገሉ ድርጅቶች፣ በተለይ ከሻዕቢያ ጋር ታግሎ አራት ኪሎ ተመልሶ መግባት ነው።
አራት ኪሎ ገብቶ 'ኢትዮጵያ ሀገሬ ናት፣ ኢትዮጵያ እንደ ዓርማዬ/ምልክቴ ናት' ወይም መሰል ነገር ካላችሁ ደግሞ መቃወም እንጀምራለን፤ እንደዚህ የሚባል ነገር የለም።
ትግራይ ፈርስት (ትግራይ ትቅደም) ነው!
ልክ እንደ ትራምፕ 'ትግራይ ትቅደም' ብለህ ትግራይን ( በኢትዮጵያ ሀብት) ታለማለህ።
ኤርትራም ( በኢትዮጵያ ሀብት) ትለማለች፤ 'ኤርትራ ትቅደም'።"

ኦሮሞ ሸኔ እና አማራ ሸኔ ከነዚህ ጋር ነው መመርያ እየተቀበሉ የሚሰሩት።
በወያኔ ጊዜ የአይንህ ቀለም አላማረኝም ብሎ ጥፍር ነቅሎ ቆለጥ በዘነዘና ጨፍጭፎ እስርቤት በሚወረወርበት ጊዜ አደብ ገዝቶ ይኖር የነበረ አሁን አንድፃራዊ ነፃነት ሲሰጥ የፀጥታ ሃይላት እና ህግ አስከባሪን መደብደብ ማዋረድ ተጀምሯል መንግሥት እነዚህ እኩይ ምግባር ያላቸው ላይ መቀጣጫ ማድረግ ያስፈልጋል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ፅምዶ የሚባል ሴጣናዊ ጋብቻ በዋናነት የትግራይ ክልልን የጦር አውድማ ለማድረግ ነው ። የትግራይ ህዝብ ከጫንቃዬ ላይ ውረዱልኝ ሊላቸው ይገባል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አስተማሪዎችን ረሽኖ ተማሪዎች ትምህርት ትተው እቤት እንዲቀመጡ የነገ ተስፋቸውን እንዲጨልም አድርጎ ትምህርት ቤቱን እንደዚህ ይጫወቱበታል
ፋኖ የአማራ ህዝብ ቁጥር አንድ ጠላት ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
The TPLF criminal remnants’ secret visit to Asmara — confirmed by multiple intelligence layers— represents a betrayal of Tigray’s sacrifice and Ethiopia’s fragile post-war recovery. Theseactors are conspiring with one of the region’s most brutal and genocidal regimes.

https://tigrayherald.com/secret-visit-of-tplf-criminal-political-leadership-and-rogue-generals-to-eritreaduring-the-34th-independence-day-celebration/
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“..ኢሳያስ አፈወርቂ በሱዳን የውስጥ ጉዳይ በመግባት ቀጥታ የጦርነት ተሳታፊ በመሆን ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል። ይሄንን ጉዳይ በቸልታ አንመለከተውም። አቅማችንን ሁሉ አስተባበረን ኤርትራ¹ ላይ የአጸፋ እርምጃ እንወስዳለን...”

— ጀነራል መሀመድ ሀምዳን ደጋሎ፣ የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች አዛዥ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጠላት ቤት ሄደው ካልተንበረከኩ ፖለቲካ የሰሩ የማይመስላቸው የኦሮሞ ተቃዋሚዎች ከደብረፂዮን እና ከዘመነ ካሴ ጋር ወንድሞቻቸው ላይ ሊዘመቱ ነው ። ቅናት እና ምቀኝነት ደማዊ ወንድምህን ጭምር እንድትከዳ ያደርግሀል። በሻቢያ አስተባባሪነት የሚዲያ ጫጫታ ሊያደርጉ ነው።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ጊዜ ደጉ ብዙ ያሳየናል የአሜሪካው የሰለላ ተቋም CIA የትግሬ ጎጠኛ ዘራፊ ወንጀለኛ ቡድን የሆነውን TPLF ደርግን ለመጣል ሲያደራጅ እና በገንዘብ ሲረዳ እንደነበረ ተጋልጧል በውጪ ሃይሎች ተንጠልጥሎ የመጣው TPLF ተራራውን ያንቀጠቀጠ ትውልድ እያለ የኢትዮጵያን ህዝብ ሲሰድብ ሲያዋርድ ሲገድል እና ሲዘርፍ ኖረ.።

አሁን ደሞ ተቃዋሚ በሚል የኦሮሞ ሃይሎችን ጨምሮ ሻቢያ እና ግብፅ ስር ተኮልኩለው ሀገሪቱን ቀውስ ውስጥ በመዝፈቅ ስላም እንዳይመጣ የጠላትን ተልኮ እየፈፀሙ ይገኛሉ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በህዝብ ስም እራሳቸውን የደበቁ የግል ፍላጎት እና ጥቅም ያሰከራቸው ዛሬ ሻቢያ ጉያ ሆነው የሚጮሁት የህዝብን ደም ማፋሰስ በቃቹ ሊባሉ ይገባሉ።

#ለታሪክ_ይቀመጥ
ይህው ነው እውነቱ ! ለህዝብ ነው ምታገለው የሚለው በጠቅላላ የሻቢያ ተላላኪ የህዝብ ጠላት ነው።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ይሄ ነው ሻቢያ !!

ኢንተርኔት ሳይኖረው ለባንዳው ሚዲያ ይከፍታል. ATM ሳይኖረው ደሞዝ ይከፍላችቸዋል. ሽበጥ እያደረገ ከስክስ እና ቦንብ ለሽኔ እና ፋኖ ይልካል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮጵያ የባህር በር ለማግኘት የምታደርገውን ሰላማዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ጥረት የአሜሪካ መንግስት እንደሚደግፍ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ አስታወቁ፡፡
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኤርትራውያን ዜጎች ወደአሜሪካ እንዳይገቡ ታገዱ ❗️

🇪🇷 🔥

የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እ.ኤ.አ ከ June 9, 2025 ጀምሮ ኤርትራን ጨምሮ የ 12 ሀገራት ዜጎች ወደሃገረ አሜሪካ እንዳይገቡ በሚከለክል ትዕዛዝ ላይ ፊርማቸውን አኑረዋል።

ለአሜሪካ ብሔራዊ ጥቅምና ለዜጎቿ ደህንነት ከፍተኛ ስጋትን የደቀኑ በሚል ዜጎቻቸው ወደአሜሪካ እንዳይገቡ እግድ ያረፈባቸው 12 ሃገራት ኤርትራ፣ አፍጋኒስታን፣ ማይናማር፣ ቻድ፣ ሪፐብሊክ ኦፍ ኮንጎ፣ ኢኳቶሪያል ጊኒ፣ ሃይቲ፣ ኢራን፣ ሊቢያ፣ ሶማሊያ፣ ሱዳን እና የመን ናቸው።

ከአራት ቀን በኋላ በትግበራ ላይ በሚውለው የፕ/ት ዶናልድ ትራምፕ ትዕዛዝ የኤርትራን ፓስፖርት የያዙ የእናት ጡት ነካ'ሽ እፉኝ'ቶችን የሚመለከት ነው።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አዲሱ ስብስብ ጭምዶ
2025/07/01 09:10:41
Back to Top
HTML Embed Code: