በዓለ ሆሳዕና
እና የጸሎታ ፍትሐት
ስርዓት በፎቶ
በቢሾፍቱ ከተማ ደብረዘይት ሩፋኤል ቤተክርስቲያን
5/8/2017 ዓ.ም
እና የጸሎታ ፍትሐት
ስርዓት በፎቶ
በቢሾፍቱ ከተማ ደብረዘይት ሩፋኤል ቤተክርስቲያን
5/8/2017 ዓ.ም
ሰሙነ_ሕማማት
#አንጽሖተ_ቤተመቅደስ
ዕለተ_ሰኞ
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቤተመቅደሱን
ከነጋዴዎችና ከቀማኞች እንዲሁም ከሻጭ ከለዋጮች ያነጻበት ቀን
እኛም ቤተ መቅደስ የተባለ ልቦናችንን
ቀማኛ ነጋዴ እና ሻጭ ለዋጭ ከተባለ
ኀጢአተ ስጋ ወነፍስ ጌታችን ኢየሱስ ያጽዳልን። #አንጽሖተ_ልቦና ይሁንልን።
ማቴዎስ 21:12:
ኢየሱስም ወደ መቅደስ ገባና በመቅደስ የሚሸጡትንና የሚገዙትን ሁሉ አወጣ፥ የገንዘብ ለዋጮችንም ገበታዎች የርግብ ሻጮችንም ወንበሮች ገለበጠና፦
13: “ቤቴ የጸሎት ቤት ትባላለች ተብሎ ተጽፎአል፥ እናንተ ግን የወንበዶች ዋሻ አደረጋችኋት፡” አላቸው።
14: በመቅደስም ዕውሮችና አንካሶች ወደ እርሱ ቀረቡና ፈወሳቸው።
15: ነገር ግን የካህናት አለቆችና ጻፎች ያደረገውን ድንቃ ድንቅ በመቅደስም፦ “ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ፡” እያሉ የሚጮኹትን ልጆች ባዩ ጊዜ፥ ተቈጥተው፦
16: “እነዚህ የሚሉትን አትሰማምን?” አሉት። ኢየሱስም፦ “እሰማለሁ፤
‘ከሕፃናትና ከሚጠቡት አፍ ምስጋናን ለራስህ አዘጋጀህ፡’
የሚለውን ቃል ከቶ አላነበባችሁምን?” አላቸው።
@eotchntc