ክሪስታል ፓላስ ማንችስተር ሲቲን በማሸነፍ የኤፍ ኤ ዋንጫ አሸነፈ
በእንግሊዝ ኤፍ ኤ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ክሪስታል ፓላስ ማንችስተር ሲቲን 1 ለ 0 በማሸነፍ የኤፍ ኤ ዋንጫን ማሸነፍ ችሏል፡፡
በግዙፉ ዌምብሌይ ስታዲየም በተካሄደው የፍጻሜ ጨዋታ ኤዜ በ17ኛው ደቂቃ ላይ ያስቆጠራት ብቸኛ ግብ ክሪስታል ፓላስን ባለድል አድርጋለች፡፡
በፍጻሜው ጨዋታ የፔፕ ጓርዲዮላን ቡድን የረቱት ክሪስታል ፓላሶችም በታሪካቸው ለመጀመሪያ ጊዜ የኤፍኤ ዋንጫን ማሳካት ችለዋል፡፡
T.me/ethio_mereja
ኢትዮ-መረጃ

በሰይፉ የዩትዩብ ቻናል ሲተላለፍ የነበረው የመቄዶንያ የገቢ ማሰባሰብያ ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ በማሰባሰብ ተጠናቀቀ፡፡
ከየካቲት 01 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በሰይፉ በኢቢኤስ እና በሰይፉ ሾው ዩቲዩብ ቻናል ላይ እየተደረገ በቆየው የቀጥታ ስርጭት የገቢ ማሰባሰብያ መርሃ ግብር ላይ የመጀመሪያው ዙር የገቢ ማሰባሰብ የቀጥታ ስርጭት ግቡን በማሳካት ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ በማሰባሰብ በይፋ ተጠናቀቀ፡፡
መቄዶንያ የአረጋዊያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል በአዲስ አበባ እያስገነባ ለሚገኘው የአረጋውያን መኖሪያና ዘመናዊ ሆስፒታል አጠቃላይ የፊኒሺንግ ስራውን ለማጠናቀቅ 5 ቢሊዮን ብር እንደሚያስፈልግ በመግለፅ ከየካቲት 01 ቀን 2017 ጀምሮ የመጀመሪያ ዙር የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት 1 ቢሊየን ብር ለማሰባሰብ ዕቅድ በመያዝ በseifu on ebs ና በ Seifu Show ዩቱብ ቻናል ላይ በመጀመር ላለፉት ሶስት ወራት (90 ቀናት) በቆየው ገቢ ማሰባሰብ ፕሮግራም ላይ የታሰበውን እቅድ በማሳካት አጠቃላይ በገንዘብ እና በአይነት ከ 1 ቢሊየን ብር በላይ በማሰባሰብ በሰይፉ ዩቱዩብ ቻናል የተደረገው የመጀመሪያ ዙር የገቢ ማሰባሰብ ግንቦት 1 ቀን 2017 ዓ.ም በይፋ ተጠናቋል፡፡
የክብር ዶክተር ቢኒያም በለጠ ላለፉት 3 ወራት ሲደረግ በቆየው ዝግጅት ላይ የተሳተፉትን በሙሉ በማመስገን ለዚህ ዝግጅት ዋናውን ሚና ሃላፊነት በመውሰድ የ1 ቢሊየን ብር ግብ እንዲሳካ ላደረገው ለሰይፉ ፋንታሁን ምስጋና በማቅረብ የምስጋና የምስክር ወረቀት የተበረከተ ሲሆን እንዲሁም በመቄዶኒያ በሚገኙ ተረጂዎች በእጅ ጥበብ የተሰራ ጋቢ ለሰይፉ ፋንታሁን እና ለአርቲስት ይገረም ደጀኔ ያለበሱ ሲሆን በአረጋውያኑ ምርቃት በመታጀብም በሰይፉ ፋንታሁን ምስል የተቀረፀ ምስለ ቅርፅ በስጦታ አበርክተዋል፡፡

🕯"በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ግልግል በለስ ከተማ ዛሬ ረፋድ በደረሰው አደጋ እስካሁን ባለው መረጃ 19 ሰዎች ህይወታቸውን ያጡ ሲሆን 13 ከባድ ጉዳት መድረሱን የግልግል በለስ ከተማ ፖሊስ አስታወቀ!
ስካቫተር (ማሽን) ጭኖ መነሻዉን ቻግኒ ከተማ በማድረግ ወደ ዐባይ ግድብ አቅጣጫ ሲጓዝ የነበረው ተሳቢ ተሽከርካሪ ፍሬን በጥሶ መንገድ በመሳት የሕዝብ መዝናኛ ሆቴል ላይ በመውጣቱ ነው አደጋው የደረሰው።
በአደጋዉ እስካሁን የ19 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ 13 ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት መድረሱን ገልጸዋል።
የክልሉ ፓሊስ ኮሚሽን ከ19 ሟቾቹ መካከል 17 ወንዶች ሁለቱ ደግሞ ሴቶች እንደሆኑ አመልክቷል። 13 ሰዎች ደግሞ የአካል ጉዳት እንደደረሰባቸው ከነዚችም ውስጥ 11ዱ ወንዶች ሁለቱ ሴቶች እንደሆኑ አብራርቷል።
ፖሊስ " መኪናው መንገድ ስቶ ቤት ውስጥ ገብቶ ነው አደጋው የደረሰው ሹፌሩ መሪ እምቢ ብሎት ነው " ብሏል። የከተማው ኮሚዩኒኬሽን መምሪያም በአደጋው የ19 ሰዎች ሕይወት ማለፉን፣ 13ቱ ሰዎች ደግሞ ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት መድረሱን ተናግሯል።
ከባድ ጉዳት የደረሰባቸው ምን ያክል ሰዎች እንደሆኑ ገና ቁጥራዊ መረጃው እንዳልተለየ ገልጾ፣ " ገና አሁን ነው ሰው እየወጣ ያለው " ብሏል።የአደጋውን መንስኤ ስንጠይቀውም፣ " የቴክኒክ ችግር ነው፤ ከኬላ ጀምሮ ፍሬን እምቢ ብሎት ነው የመጣው " የሚል ምላሽ ሰጥቷል።

የኢትዮጵያ የጤና ባለሙያዎች ከዛሬ ጧት ጀምሮ ወደ ሙሉ የሥራ ማቆም አድማ መሸጋገራቸውን የአድማው አስተባባሪዎች አስታውቀዋል።
በበርካታ ሆስፒታሎች አገልግሎት መቋረጡንም አስተባባሪዎቹ ገልጸዋል።
በሌላ በኩል፣ የኢትዮጵያ የጤና ባለሙያዎች ማኅበር ፕሬዝዳንት ዮናታን ዳኘው ዛሬ ከእስር እንደተፈታ ተሠምቷል።
በተያያዘ፣ በጤና ባለሙያዎች የሥራ ማቆም አድማ ዙሪያ ድምጹን አጥፍቶ የቆየው የኢትዮጵያ ሕክምና ማኅበር፣ መንግሥት ለሐኪሞች የደመወዝ ማነስ፣ የጥቅማጥቅምና የሥራ ቦታ ደኅንነት ጥያቄዎች አፋጣኝ መፍትሔ እንዲፈልግ፣ የታሠሩ የጤና ባለሞያዎች እንዲፈቱና ወደሥራ ገበታቸው እንዲመለሱ እንዲደረግ በጉዳዩ ዙሪያ ለመጀመሪያ ጊዜ ባወጣው መግለጫ ጠይቋል።
ማኅበሩ፣ ችግሩ ወደተባባሰ ደረጃ ከመድረሱ በፊት የጤና ሚንስቴርና ባለድርሻ አካላት አፋጣኝ ውይይቶችን እንዲያካሂዱም ጥሪ አቅርቧል። የአድማ አስተባባሪዎች ግን፣ ማኅበሩ ለአባላቱ ጥቅም አልቆመም በማለት የማኅበሩ አባላት እውቅና እንዲነፍጉት የሚጠይቅ ዘመቻ ጀምረዋል።

#ቴምር ሪልስቴት
⚠️7ሳይቶችን ስርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ ለሽያጭ ያወጣናቸው ቤቶቾ እና ሱቆች
‼️ፒያሳ (ሊሴ ገ/ማርያም ትምህርት ቤት) ጀርባ
👉1 መኝታ 66ካሬ=
10% ቅድመ ክፍያ 693,000ብር
ሙሉ ክፍያ 6,930,000 ብር
👉2መኝታ 71ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 745,500ብር
ሙሉ ክፍያ 7,455,000ብር
👉2መኝታ 93ካሬ=
10% ቅድመ ክፍያ 976,500ብር
ሙሉ ክፍያ 9,765,000ብር
👉3መኝታ 130ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,365,000ብር
ሙሉ ክፍያ 13,650,000ብር
👉ቀሪውን 90% በ17ዙር ከፍለው የሚጨርሱት
👉30% እና ከዛ በላይ ለሚከፍል ከከፈሉት ላይ 25% ደረስ የሚደርስ ቅናሽ አዘጋጅተናል
‼️ፒያሳ ሱቅ ሽያጭ
👉3.9ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ900,000ብር 4ተኛ እና 5ተኛ
👉4.2ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.2ሚሊዮን 3ተኛ
👉4.8ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.5ሚሊዮን 2ተኛ
👉5.5ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2ሚሊዮን 1ኛ
👉 7ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2.8ሚሊዮን ግራውንድ በውስጥ በኩል
👉10ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 4ሚሊዮን ግራውንድ በውጪ
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
👇👇👇👇👇👇
+251939770177
+251996856273
https://www.tg-me.com/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177

ETHIO-MEREJA®
Photo
የሞት ቅጣት❗️
በህፃን ባምላክ ግርማ ላይ ግድያ የፈፀሙት እናቷ እና የእንጀራ አባቷ በሞት እንዲቀጡ ተወሰነ
የቅጣት ዉሳኔዉን ያሳለፈዉ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ድሬዳዋ ምድብ 4ኛ የወንጀል ጉዳዮች ችሎት ነዉ፡፡
ተከሳሾቹ ሀና በየነ እና ብሩክ አለሙ ሰውን በጋራ በመሆን ለመግደል በማሰብ ጥቅምት 30 ቀን 2015 ዓ.ም በግምት ከለሊቱ 5 ሰዓት በድሬዳዋ ከተማ 04 ቀበሌ ልዩ ቦታው ካባ ሰፈር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የመኖርያ ቤታቸው ውስጥ የ1ኛ ተከሳሽ ልጅ እና የ2ኛ ተከሳሽ የእንጀራ ልጅ የሆነችውን የግል ተበዳይ ህፃን ባምላክ/ኬብሮን ግርማን ስለታማ ባልሆነ ቁስ ባደረሱባት ድብደባ የግንባሯን የግራ ጎን 6በ4 ሴ.ሜ፣ በግራ የዐይኗ ዐቃፊ ሶኬት ላይ 2በ1 ሴ.ሜ፣ በግራ ጉንጯ ላይ 6 ሴ.ሜ፣ በላይ እና በታችኛው ከንፍሯ ላይ 0.5በ0.5 ሴ.ሜ፣ በቀኝ ክንዷ ላይ 1በ0.5 ሴ.ሜ፣ በግራ ክንዷ የእጅ አምባር የፊተኛው ክፍል ላይ 1.5በ0.5 ሴ.ሜ፣ የታችኛው ከንፈር 3በ1ሴ.ሜ፣ በግራ ጀርባ የታችኛው ክፍል ላይ 5በ4 ሴ.ሜ ስፋት ያላቸው የመቁሰል፣ የመበለዝ እንዲሁም መጋጋጥ ጉዳቶች ውጫዊ አካሏ ላይ እንዲኖርባት በማድረጋቸው ምክንያት ከውስጣዊ አካሏ፣ አንጎል፣ ልብ፣ ጉበት፣ ጣፊያ፣ ቆሽት፣ ኩላሊት፣ የሽንት ማጠራቀሚያ ፊኛዋ ከመለስለሱ በተጨማሪ በማፈን አየር እንድታጣና ህይወቷ በአሰቃቂ ሁኔታ እንዲያልፍ ያደረጉ በመሆኑ ተከሳሾች በዋና ወንጀል አድራጊነት ተካፋይ በመሆን በፈፀሙት ከባድ የግድያ ወንጀል ተከሰዋል፡፡
በሁለተኛ ክስ በ1996 የወጣውን የኢፌዴሪ ወንጀል ሕግ አንቀጽ 32 (1) ሀ እና 375 (ሀ) ሥር የተደነገገውን በመተላለፍ ተከሳሾች በጋራ በመሆን የሌላውን ጥቅም ወይም መብት ለመጉዳት ለራሳቸው ወይም ለሌላ ሰው ተገቢ ያልሆነ ማንኛውንም መብት ወይም ጥቅም ለማግኘት ወይም ለማስገኘት በማሰብ ጥቅምት 23 ቀን 2014 ዓ.ም የግል ተበዳይ አባት እውነተኛ ወላጅ አባቷ አቶ ግርማ አበጋዝ ሳይሆን 2ኛ ተከሳሽ እንደሆነ ሀሰተኛ የዲኤንኤ ማስረጃ በማሰራት ለፍርድ ቤት ሕጋዊ ክርክር ለማስረጃነት ለመጠቀም እንዲሁም የተለያዩ ሰዎችን ለማሳመን ያዘጋጁት በመሆናቸው ተከሳሾች በዋና ወንጀል አድራጊነት ተካፋይ በመሆን በፈፀሙት በግዙፍ የሚፈፀም ሀሰተኛ ሰነዶችን መፍጠር ወንጀል ተከሰዋል፡፡
በሶስተኛ ክስ በ1996 የወጣውን የኢፌዴሪ ወንጀል ሕግ አንቀጽ 32 (1) ሀ እና 585(2) (ሀ) ሥር የተደነገገውን በመተላለፍ ተከሳሾች በጋራ በመሆን ሕግን ተቃራኒ በሆነ መንገድ ወይም ያለ ሕጋዊ ትዕዛዝ የግል ተበዳይን ከመስከረም 23 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ግድያ እስከተፈጸመባት ጥቅምት 30 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ወደ ወላጅ አባቷ እንዳትሄድ፣ በፍርድ በወንድሟ ላይ አልመሰክርም እንዳትላቸው ለማባበል እና ለማስፈራራት፤ ታማለች ጸበል እያስጠመቅናት ነው በማለት ትምህርት እንድታቋርጥ አድርገው ከሰው እንዳትገኛኝ ቤት ውስጥ ቆልፈውባት ያስቀመጧት በመሆኑ በዋና ወንጀል አድራጊነት ተካፋይ በመሆን በፈጸሙት ከሕግ ውጪ ሰዎችን ይዞ ማቆየት ወንጀል ተከሰዋል፡፡
በአራተኛ ክስ ደግሞ በ1996 የወጣውን የኢፌዴሪ ወንጀል ሕግ አንቀጽ 32(1) ሀ እና 590(1) (ሐ) ሥር የተደነገገውን በመተላለፍ ተከሳሾች በጋራ በመሆን በሟች ላይ ጉዳት ለማድረስ በማሰብ ሻወር በምትወስድበት ጊዜ ቪድዮ ቀርፀው ከግንቦት 2014 ዓ.ም ህይወቷ እስካለፈበት ጥቅምት 30 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ እኛ የምንልሽን የማትሰሚ እና ከእኛ ጋር አርፈሽ ካልተቀመጥሽ፣ አባቴ እና ወንድሜ ጋር እሄዳለሁ ብለሽ የምታስቸግሪን ከሆነ ይሄንን ቪዲዮ ነው ለህዝብ አሳይተን ጉድሽን የምናፈላው እያሉ ሊጠብቋት፣ ሊንከባከቧት እና ፍቅር ሊሰጧት ሲገባቸው የተለየ ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታ በማስፈራራት በህፃኗ ነፃነት ጣልቃ ገብተው ከወላጅ አባቷ እና ከወንድሟ ጋር እንዳትገናኝ ያደረጓት በመሆኑ በዋና ወንጀል አድራጊነት ተካፋይ በመሆን በፈጸሙት ከባድ የማስገደድ ወንጀል ተከሰዋል፡፡
ተከሳሾቹ በተከሰሱባቸዉ አራቱም ክሶች ጥፋተኛ መሆናቸዉ በዐቃቤ ሕግ የሰዉና የሰነድ ማስረጃ በመረጋገጡ ችሎቱ በዛሬው ውሎ ተከሳሾቹ በሞት እንዲቀጡ ወስኗል፡፡