ዛሬ በአዲስ አበባ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ የሚደረግ ታላቅ የድጋፍ ሰልፍ
*******

የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ተጠናቆ መመረቁን አስመልክቶ ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ በመስቀል አደባባይ ታላቅ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ የሚካሄድ ይሆናል።

ኢቢሲ የድጋፍ ሰልፉን ባሉት የቴሌቪዥን ቻናሎቹ እንዲሁም በሁሉም የዲጂታል ሚድያ አማራጮቹ በቀጥታ የሚያስተላልፍ ይሆናል።

#ebcdotstream #ሕዳሴ #EBC #GERD #Ethiopia
11
‹ሆቴሉ›› የተሰኘ ድምፅ አልባ ቲያትር ተመረቀ
***************

በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ‹‹ሆቴሉ›› የተሰኘ የ1 ሠዓት 20 ደቂቃ ድምፅ አልባ ተውኔት መስማት በተሳናቸው ተዋንያን ተሰርቶ በዓለም ሲኒማ ተመርቋል።

የተውኔቱ ደራሲ ታምሩ ብርሀኑ፣ የተውኔቱ አዘጋጆች አርቲስት ፍቃዱ ከበደ እና አርቲስት ማቲያስ ታደሰ ሲሆኑ ስምንት መስማት የተሳናቸው ወጣቶችም ተውኔቱን በብቃት ተውነውታል።

ድምፅ አልባውን ተውኔት መስማት የሚችሉም ሆኑ መስማት የተሳናቸው ሊመለከቱት የሚችል መሆኑ ተጠቁሟል።

በመሆኑም ይህ ድምፅ አልባ ተውኔት በራሳቸው መስማት በተሳናቸው ወገኖች የተሠራ መሆኑ ልዩ የሚያደርገውና የሁሉንም የሕብረተሰብ ክፍል የሚያሳትፍ በመሆኑ ሊበረታታ እና ሊደገፍ የሚገባው ተግባር ነው ተብሏል።

ተውኔቱ በየሳምንቱ ሰኞ በዓለም ሲኒማ ለተመልካች ክፍት ይደረጋል።

እስከዳር ይኩኑአምላክ
3
የመደመር አንቀጽ

"ሥርዓቱ ቻለም አልቻለ፣ ተመቸውም አልተመቸው፣ የትኛውንም ምክንያት በመደርደር የሕዝብን ፍላጎት ሳይመልስ መቅረት አይችልም።" (ገጽ 39)
"ወዳጅ እንጂ ጎረቤት መምረጥ አይቻልም። ጎረቤትን ወዳጅ አድርጎ ተስማምቶ መኖር ብቸኛው አማራጭ ነው።"
(የመደመር መንግሥት መጽሐፍ ገጽ 37)
6🥰2
ፍጥነትን እውን የማድረጊያ መንገዶች
(ከመደመር መንግሥት መጽሐፍ ገጽ 88 ላይ የተወሰደ)
እንኳን ለደመራ በዓል አደረሳችሁ

#ebcdotstream #EBC #መስቀል #ደመራ
4
የደመራ እና መስቀል በዓልን ከኢቢሲ ጋር
***********

የደመራ እና መስቀል በዓል አከባበርን ባሉበት ስፍራ በኢቢሲ የሞባይል መተግበሪያ (አፕ) እና በድረ ገጻችን (https://www.ebc.et/) በቀጥታ እንዲከታተሉ ጋብዘንዎታል!

የኢቢሲ ሞባይል መተግበሪያን፦
አንድሮይድ (Android) ስልክ የምትጠቀሙ በዚህ ሊንክ https://shorturl.at/6KegY
አይኦኤስ (iOS) ስልክ የምትጠቀሙ ደግሞ በዚህ ሊንክ https://shorturl.at/hFuA1 አውርዳችሁ መጠቀም ትችላላችሁ!

#ebcdotstream #EBC #demera #meskel #Ethiopia
1
እንኳን ለመስቀል በዓል አደረሳችሁ
🙏4
ተወዳጁ "ዘጠነኛው ሺህ" ድራማ በኢቲቪ መዝናኛ
*****************

ተወዳጁ "ዘጠነኛው ሺህ" ድራማ ዘወትር እሁድ ከቀኑ 6፡00 ጀምሮ በኢቲቪ መዝናኛ ይተላለፋል።

ሁሉንም የ"ዘጠነኛው ሺህ" ድራማ ክፍሎችን በኢቲቪ መዝናኛ የዩቲዩብ ቻናል ላይ 👇 በዚህ ሊንክ
https://surl.li/zdnhnh
ተጠቅመው ማግኘት ይችላሉ።
👍3
ኢሬቻ የመልካም ምኞት እና የተስፋ ተምሳሌት ነው!

#ebcdotstream #Irreecha #ኢሬቻ #hope #Ethiopia
2
የኢሬቻ ፓርክ
እንግዶቹን ለመቀበል ዝግጁ የሆነው የኢሬቻ ፓርክ

#EBC #ebcdotstream #Ethiopia #ኢሬቻ #Irreecha
😁3🥰1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዙቢሜንዲ ምርጥ ግብ
************
ማርቲን ዙቢሜንዲ ኖቲንግሀም ፎረስት ላይ ያስቆጠራት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመስከረም ወር ምጥር ግብ ሆና ተመርጣለች፡፡
ስፔናዊው አማካይ አርሰናል ኖቲንግሀም ፎረስትን 3 ለ 0 ባሸነፈበት ጨዋታ ሁለት ግቦችን ማስቆጠሩም ይታወሳል፡፡
7
Forwarded from EBC SPORT
ክርስቲያኖ ሮናልዶ 950ኛ ግቡን አስቆጠረ
*****

ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ 20 ዓመታትን በተሻገረው የተጫዋችነት ዘመኑ በአጠቃላይ ያስቆጠራቸውን የግብ ብዛቶች 950 አድርሷል።

የአምስት ጊዜ የባሎን ዶር አሸናፊው ሮናልዶ በሳዑዲ ፕሮ ሊግ አል ናስር አል ሃዛምን 2 ለ 0 ባሸነፈበት ጨዋታ አንድ ግብ አስቆጥሯል።

ክርስቲያኖ ሮናልዶ 1000 ግቦች ላይ ለመድረስ 50 ግቦች ብቻ የሚቀሩት ይሆናል።
2👍2
2025/10/26 05:31:07
Back to Top
HTML Embed Code: