Forwarded from ዘፀአት ቴአትር እና ፊልም ጥበባት ማሰልጠኛ (Sam)
ወጤት ይህን ይመስላል
ሶል ...........................👍94
ሳሚ............................👍12
ቤቲ...........................👍93
ልጅ ፖፒ.....................👍10
ናዝራዊ ቃየል ...............👍15
አንዱአለም...................👍97
ቤዛዊት.......................👍40
ሀምዛ.........................👍107
አሹ............................👍28
እፁብ.........................👍36
Hagi ........................👍29
#ዘፀአት ቴአትር እና ስነ-ፅሑፍ አዳማ
ግጥም ለመላክ @mmiki84
Channel @gxmee @gxmee
ለመወዳደር @mmiki84
ሶል ...........................👍94
ሳሚ............................👍12
ቤቲ...........................👍93
ልጅ ፖፒ.....................👍10
ናዝራዊ ቃየል ...............👍15
አንዱአለም...................👍97
ቤዛዊት.......................👍40
ሀምዛ.........................👍107
አሹ............................👍28
እፁብ.........................👍36
Hagi ........................👍29
#ዘፀአት ቴአትር እና ስነ-ፅሑፍ አዳማ
ግጥም ለመላክ @mmiki84
Channel @gxmee @gxmee
ለመወዳደር @mmiki84
Forwarded from 🅢🅞🅛🅐 ༒ًٍٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖ͜͡
Betam arf nbr wudidru betam des yemlu gitmoch neberu hulum yeyerasun gitm yizo siwodader degmo yibelt des yilal..,...ina lelaw inde asteyayet chanalu wust yalew sewu anbibo bimerti ina ashenafiw bileyi arf nbr bichal dagninetim noro ahunma hulum be guadegnochachew iyaslaku mashenef bicha nw be gitmu sayihon,,,,.bicha arf nw 😭
Forwarded from የ ዳግም ሔራን ግጥሞች (ሔራ…ቶ…ዳግ)
Forwarded from ዘፀአት ቴአትር እና ፊልም ጥበባት ማሰልጠኛ (ዘፀአት የቴአትር ክሩ)
ዝ..ወ..ነ.
ዝም አይነቅዝም ብሎ ዘፋኙ ሲዘፍን
ሰሙን አስቀምጦ ወርቁን ደብቆብን
አልገባኝም ነበር ስሰማው ዘፈኑን
ነገር መልክት አለው
ሚስጥሩ ድብቅ ነው
ዝም አይነቅዝም ብሎ ጠቅሎ ያስቀመጠው
መልክቱ ሲገባኝ ዘፋኙም ልክ ነው
ቅኔም ዝምታ ነው
ዝምታም ቅኔ ነው
ዝምታ ወርቅ ነው
ዝምታ ወርቅ ነው ብለው ሲያወሩልኝ
እንዴት ወርቅ ይሆናል ብዬ ሲያስገርመኝ
እውነትም ወርቅ ነው ዛሬ ላይ ግን ገባኝ
በዝች ቧልተኛ አለም
ዝምታ ቅኔ ነው
ቅኔም ዝምታ ነው
ዝምታም ጩኸት ነው
ዝምታ ወርቅ ነው
ከጩኸትም በላይ ዝምታ ጩኸት ነው
ድምፅ አለው ዝምታ
ለተረዳው ሰው ግን ወርቅ ነው ዝምታ
ዝም አይነቅዝም ብሎ ዘፋኙ ሲዘፍን
ሰሙን አስቀምጦ ወርቁን ደብቆብን
አልገባኝም ነበር ስሰማው ዘፈኑን
ነገር መልክት አለው
ሚስጥሩ ድብቅ ነው
ዝም አይነቅዝም ብሎ ጠቅሎ ያስቀመጠው
መልክቱ ሲገባኝ ዘፋኙም ልክ ነው
ቅኔም ዝምታ ነው
ዝምታም ቅኔ ነው
ዝምታ ወርቅ ነው
ዝምታ ወርቅ ነው ብለው ሲያወሩልኝ
እንዴት ወርቅ ይሆናል ብዬ ሲያስገርመኝ
እውነትም ወርቅ ነው ዛሬ ላይ ግን ገባኝ
በዝች ቧልተኛ አለም
ዝምታ ቅኔ ነው
ቅኔም ዝምታ ነው
ዝምታም ጩኸት ነው
ዝምታ ወርቅ ነው
ከጩኸትም በላይ ዝምታ ጩኸት ነው
ድምፅ አለው ዝምታ
ለተረዳው ሰው ግን ወርቅ ነው ዝምታ
🔥🔥 ተጀመረ 🔥🔥ተጀመረ 🔥🔥 ውድድሩ ቀጥሏል #ግጥሞን ይላኩ ይወዳደሩ ይሸለሙ ተወዳዳረዎች ግጥሞቻቻውን መላክ ጀምረዋል መወዳደር ከፈለጉ ግጥሞን በ @mmiki84 ይላኩ
ወድድሩ ማክሰኞ ማታ በይፋ ይጀመራል
በዚ ወድድር እንቁ ከሆኑ ገጣሚያን #ለግጥሞ አስተያየት እና ምክር የሚሰጡበት ይሆናል 3ተጋባዥ ዳኞች አሉት ለመወዳደር ግጥሞቻችሁን
28/5/2013 #ከእሁድ ጀምሮ እስከ ማክሰኞ ማታ ማስገባት ትችላላችሁ
@mmiki84
@mmiki84
👉 @mmiki84
👆መላክ ትችላላችሁ
#ዘፀአት ቴአትር እና ስነ-ፅሑፍ አዳማ
ለመወዳደር በዚ @mmiki84
#channel
@gxmee join
@gxmee join shere
ወድድሩ ማክሰኞ ማታ በይፋ ይጀመራል
በዚ ወድድር እንቁ ከሆኑ ገጣሚያን #ለግጥሞ አስተያየት እና ምክር የሚሰጡበት ይሆናል 3ተጋባዥ ዳኞች አሉት ለመወዳደር ግጥሞቻችሁን
28/5/2013 #ከእሁድ ጀምሮ እስከ ማክሰኞ ማታ ማስገባት ትችላላችሁ
@mmiki84
@mmiki84
👉 @mmiki84
👆መላክ ትችላላችሁ
#ዘፀአት ቴአትር እና ስነ-ፅሑፍ አዳማ
ለመወዳደር በዚ @mmiki84
#channel
@gxmee join
@gxmee join shere
Forwarded from ዘፀአት ቴአትር እና ፊልም ጥበባት ማሰልጠኛ (Sam)
መድረሻ ክፍል 1
✍✍✍ሚኪ @sam115
አማኑኤል እባላል የደብረ ዘይት ልጅ ነኝ እኔ እራሴን ሳውቅ የጎዳና ሂወት ላይ ነው ያገኘውት እናት አባት ምንም አይነት የስጋ ዘመድ የሉኝም ሆኖም ጎዳና ላይ አጊንተው ያሳደጉኝ ምርጥ ጀለሶች አሉኝ ከተዋለዱ የተዋደዱ ይበልጣሉ አይደል የሚባለው የኔን ፍላጎት ለማሟላትና በትምህርቴ ጥሩ ውጤት እንዳመጣና ደስተኛ ሂወትን እንድመራ የሚጥሩት ጀለሶቼ ሳቢ የሚያገኙት በቅፈላና በጨቡ ነው አንድቀን ግን ለሽቀላ እንደወጡ ተመልሰው አልመጡም ፡፡ እኔም በጣም ፈለጋቸው ላገኛቸው አልቻልኩም በመጨረሻም ሊገኙ ይችላሉ ወደተባልኩበት ከተማ ወደ ናዝሬት መጣው ፡፡ አዳማ ላይም ፈልጌ ላገኛቸው አልቻልኩም ጀለሶቼ ወተው የቀሩበትን አላማ ሜዳ ልበትነው አልፈለኩም እናም ትምርቴን ለመቀጠል ወሰንኩ፡፡
ትምህርቴን አዳማ ላይ ለመማር የግድ ስራ መስራት እንዳለብኝ አውቃለው ሆኖም ስራ ለመስራት የሚገድቡኝ ቡዙ ነገሮች አንዳሉ ተገነዘብኩ ግን በቀላሉ ስራ የምጀምርበትን አቅጣጫ ማፈላለግ ጀመረኩ የማድርበት ቦታ ባለመኖሩ እና ለምግብ የሚሆን ብር ስለሌ ወደ ልመና ገባ በቅፈላውም ቡዙ አልዘለቀም በሸቀላት ብር ሊስትሮ ለምኖ የሊስትሮ እቃ ገዝቶ ስራ ጀመረ አማኒ ሊስትሮ መጥረግ የጀመረው ትምርቱን ለመማር እና የትምርት ወጪውን ለመሸፈን ብሎ ነው ፡፡ ቲፕ የሚሰጡት ምርጥ ምርጥ ደንበኞች አሉት እንደዛውም ለሚከፍለት 2ብርም የሚከራከሩ አይጠፋም አንዳንዴማ የቤታቸውን ብስጭት በሙሉ አሱ ላይ የሚወጣም አይጠፋም፡፡ በነገራችን ላይ አማኒ ምርጥ ሊስትሮ አንደመሆኑ የተለያዩ የጫማ አይነቶች አይቷል #ከብራንድ እስከ #የቻይና ጫማ ድረስ ብዙ የጫማ አይነቶች ጎብኝተውታል #ብራንድ ጫማ ለመርገጥ ባይታደልም ለማስዋብ ግን የተመረጠ ምርጥ ሊስትሮ ነው አማኒ የጫማ አስዋቢ ቢሆኑም የሌሎችን ጫማ ሲያውብ እና ሲጠግን የራሱን ጫማ ዞር ብሎ አይቶት አያውቅም ፡፡ የተቀደደ ጫማውን መስፋት አቅቶት ሳይሆ የሚሰፋባትን ጅማት ለሌላ ጫማ ባውለው ገቢ አገኛለው በሚል ሀሳብ እራሱን በማሳመን ነው ፡፡ በሊስትሮ ስራ ከሚያገኛት ጥቂት ብር ላይ ይቆጥባል ወደፊት የራሱን የጫማ መሸጫና ማከፋፈያ ሱቅ መክፈት ይፈልጋል ፡፡ ግን የሚያገኘው ገቢ ዝቅተኛ በመሆኑ አላማውን ለማሳካት ባለመቻሉ ተስፋ አልቆረጠም በሚያገኛት ገቢ እራሲን እያስተዳደረ ካልችው ላይ ይቆጥባል
አንድቀን አማኒ ከት/ቤት ተመልሶ እንደተለመደው ሊስትሮውን አውጥቶ ለስራ እንደተቀመጠ አንድሰው ከየት መጣ ሳይለው አጠገቡ ቆሞ ያየዋል አማኒም ከተቀመጠበት ተነስቶ ሰውየውን ያስቀምጠዋል ሰውየው በጣም የሚያስፈራ ጥቁር ኮስታራ እና የወታደርከስክስ አድርጎ ነበረ ፡፡ ጫማው በጭቃ የተጨማለቀ ነበር አማኒ ጫማውን ለማፅዳት ዝቅ አለ
ክፍል 2 ይቀጥላል join @gxmee
✍✍✍ሚኪ @sam115
✍✍@mmiki84
✍@mmiki84

🌚🌚ኑሮ🌚🌚
ወንድና ሴት ሁለት ሆነው
አንድ ወጠምሻ ወጣት ይዘው
ሲወግሩ በሩቅ አይቺ
ብመለከት ተጠግቺ
ባክሽ እስኪ ገላግዬኝ
አንድ ለአንድ ሳያቅቱኝ
ሁለት ሆነው አስጨነቁኝ
ሁለት ሆነው ሁሉት ሆነው
ብሎ ጮህ ያምስኪን ሰው
እነርሱ ግን እኒን ንቀው
ጩህቱን ከወሪ ቆጥረው
አይዞሽ በርቺ አይዞ በርታ
ሲባባሉ በደስታ
ሲያጣድፉት ያለፋታ
እኔም ለራሴ ፈርቺ
ለመሆኑ ስምህ ማነው
ብዬ ድንገት ብጠይቀው
የምረዳው መስሎት ኖሮ
መለሰልኝ ብሎ ኑሮ
አንተማ ከሆንክ አጅሬው
ይበሉህ እንጂ ተባብረው
ብዬው መጣው ወደቤቴ
እየቆጨኝ አንድነቴ
ፀሃፊ ፡-አሹ ከወለንጮ
#ተወዳዳሪ አሹ code ዘፀ_0101
vote me ❤️
#ዘፀአት ቴአትር እና ስነ-ፅሑፍ አዳማ
ለመወዳደር @mmiki84
@mmiki84
Channel @gxmee
ወንድና ሴት ሁለት ሆነው
አንድ ወጠምሻ ወጣት ይዘው
ሲወግሩ በሩቅ አይቺ
ብመለከት ተጠግቺ
ባክሽ እስኪ ገላግዬኝ
አንድ ለአንድ ሳያቅቱኝ
ሁለት ሆነው አስጨነቁኝ
ሁለት ሆነው ሁሉት ሆነው
ብሎ ጮህ ያምስኪን ሰው
እነርሱ ግን እኒን ንቀው
ጩህቱን ከወሪ ቆጥረው
አይዞሽ በርቺ አይዞ በርታ
ሲባባሉ በደስታ
ሲያጣድፉት ያለፋታ
እኔም ለራሴ ፈርቺ
ለመሆኑ ስምህ ማነው
ብዬ ድንገት ብጠይቀው
የምረዳው መስሎት ኖሮ
መለሰልኝ ብሎ ኑሮ
አንተማ ከሆንክ አጅሬው
ይበሉህ እንጂ ተባብረው
ብዬው መጣው ወደቤቴ
እየቆጨኝ አንድነቴ
ፀሃፊ ፡-አሹ ከወለንጮ
#ተወዳዳሪ አሹ code ዘፀ_0101
vote me ❤️
#ዘፀአት ቴአትር እና ስነ-ፅሑፍ አዳማ
ለመወዳደር @mmiki84
@mmiki84
Channel @gxmee
የቀጠርከኝ ቦታ
የቀጠርከኝ ቦታ አንተን ስጠብቅክ
በጉደኛው አይኔ ስንት ነገር ታዘብኩ
ትመጣለህ ብዬ በር በር እዬየሁ
ካስቀመጥቀኝ ቦታ ከአለም ተለየሁ
እኔ ተቀምጬ ስንት ጉድ አለፈ
የአዲስ ጥንዶች ፍቅር ለስንቱ ተረፈ
የተጣሉ ታርቀው ሠላም ሠፈነ
ድህነት እርዛት አፈር ትቢያ ሆነ
ለፍቅሬ መግለጫ የያዝኩት ስጦታ
አበባው ደረቀ በውርጩ ተመታ
ብናኙ በንፋስ እዚም እዚያም ወድቆ
ጥበቃዬን ፅፏል እያንዳንዱ ፀድቆ
ከቀጠርከኝ ቦታ እኔ አንተን ስጠበቅ
ዘመን አዝማን አልፎ ጊዜውም ሄዶ እልቅ
ደሞ በዚህ በኩል ሀያላን ሀገራት
ማን አለብን ብለው ከፈቱ ጦርነት
በዚህ ጭንቅ ሠበብ ብዙ ሠው አለፈ
ለወሬ ነጋሪ አንድም አልተረፈ
እኔ አንተን ስጠብቅ
ልጅ ሆኖ ያየሁት
ሸብቶ አገኘሁት
ላጤ ሆኖ ማውቀው ብቻውን ነው ያልኩት
ለቁም ነገር በቅቶ ወልዶ ከብዶ አየሁት
ስራ አጡ ሁሉ ባለስራ ሆነ
ዶክተር የነበረው ነገረ ፈጅ ሆነ
ቁጭ ካልኩበት እግሬ ሳይነሣ ብዙ ነገር መጣ
ስንት ክረምት ሄዶ ስንት ፀደይ ወጣ
በጊዜ ሂደት ውስጥ እኔም ተቀየርኩኝ
እድሜዬ ነጎደ ብዙ ለውጥ አየሁኝ
ሀር መሣይ ፀጉሬ በረዶ መሠለ
የወጣትነት ድምፄ በእርጅና ሠለለ
ወገቤም ያዝ አለ ኑሮዬ ተጫነው
በተቀመጥኩበት እድሜዬን አሟሸው
የሚያበራው ፊቴ ውርጩ አረፈበት
ተፈጥሮን መሠልኩኝ በተቀመጥኩበት
ቀጠሮህን ብለህ መጠበቄን ናፍቀህ
እንዲ ታየኛለህ ናፍቄህ ከመጣህ
በነጣው ፀጉሬ በተሟሸ እድሜዬ
እንዳትፈልገኝ ባልኖርኩት ግዜዬ
ይልቅስ ከመጣህ ጠረኔን ፈልገው
እሡ ነው አለሜ ከሁሉም የቀረው
በመጠበቄ ውስጥ ሁሉም አልፈውኛል
ከኔ የነበሩ የትናንት እውነቶች ትዝታ ሆነዋል
✍ ሀጊ የናቷ
#ተወዳዳሪ ሀጊ code ዘፀ_0102
vote me ❤️
#ዘፀአት ቴአትር እና ስነ-ፅሑፍ አዳማ
ለመወዳደር @mmiki84
@mmiki84
Channel @gxmee
❤️እኔ ስወድህ❤️
አእላፍ ክዋክብት ፤ተቆጥረው አለቁ
ጨረቃም ወረደች ፤ወንዞችም ደረቁ
አእዋፍት በምድር ፤እን ስሶች በ ሰማይ ተተረማመሱ
ሼኹም ከቄሱ ጋር፤ በምሽት ደነሱ
መሸታ ቤቶችም ፤በመዝሙር ታጀቡ
ቤተ መቅደሶችም ፤በዘፈን ነተቡ
ጨርቅ የሚሻ ገላ ፤እርቃኑን ተጣለ
ፍቅር በአደባባይ ፤ሲሰራ ተዋለ
ምድር እና ሰማይ፤ ቃሉን እየሸሹ
እየተሳሳቡ ፤አንግተው አመሹ
ይህ ሁሉ እየሆነ ፤ሌላ አይታየኝም
ሌላ አልፈልግም፤ባገኝም አልመርጥም
ስወድህ እንዲ ነው
አለም ውሏ ጠፍቶ ፤ስትደበላለቅ
ለእኔ ምኔም አይደል ፤ካንተ ሌላ ማድነቅ።
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
✍እድል
#ተወዳዳሪ እድል code ዘፀ_0103
vote me ❤️
#ዘፀአት ቴአትር እና ስነ-ፅሑፍ አዳማ
ለመወዳደር @mmiki84
@mmiki84
Channel @gxmee
አእላፍ ክዋክብት ፤ተቆጥረው አለቁ
ጨረቃም ወረደች ፤ወንዞችም ደረቁ
አእዋፍት በምድር ፤እን ስሶች በ ሰማይ ተተረማመሱ
ሼኹም ከቄሱ ጋር፤ በምሽት ደነሱ
መሸታ ቤቶችም ፤በመዝሙር ታጀቡ
ቤተ መቅደሶችም ፤በዘፈን ነተቡ
ጨርቅ የሚሻ ገላ ፤እርቃኑን ተጣለ
ፍቅር በአደባባይ ፤ሲሰራ ተዋለ
ምድር እና ሰማይ፤ ቃሉን እየሸሹ
እየተሳሳቡ ፤አንግተው አመሹ
ይህ ሁሉ እየሆነ ፤ሌላ አይታየኝም
ሌላ አልፈልግም፤ባገኝም አልመርጥም
ስወድህ እንዲ ነው
አለም ውሏ ጠፍቶ ፤ስትደበላለቅ
ለእኔ ምኔም አይደል ፤ካንተ ሌላ ማድነቅ።
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
✍እድል
#ተወዳዳሪ እድል code ዘፀ_0103
vote me ❤️
#ዘፀአት ቴአትር እና ስነ-ፅሑፍ አዳማ
ለመወዳደር @mmiki84
@mmiki84
Channel @gxmee
....................የኛ ኑሮ.............. .
ይህ ዓለም ለጥሩዎች ያልሆነዉ;
ሀዘናችን ረዝሞ ደስታችን ያጠረዉ;
እዉነት በድህነት ስትማቅቅ;
ለዉሸት ከበሮ ስ'ደለቅ;
ሰብዓዊነት ከስቶ;
ወንድሜን ማለት ጠፍቶ;
ጥላቻ ሰፍቶ;
ለጨቋኙ አረመኔ ዕድል ስሰጠዉ;
ለሰዉ አዛኙን ሀዘን ስዉጠዉ;
ምን ይሁን ነገሩን የገለበጠዉ::?
✍SOLA
#ተወዳዳሪ ሶል code ዘፀ_0104
vote me ❤️
#ዘፀአት ቴአትር እና ስነ-ፅሑፍ አዳማ
ለመወዳደር @mmiki84
@mmiki84
Channel @gxmee
ይህ ዓለም ለጥሩዎች ያልሆነዉ;
ሀዘናችን ረዝሞ ደስታችን ያጠረዉ;
እዉነት በድህነት ስትማቅቅ;
ለዉሸት ከበሮ ስ'ደለቅ;
ሰብዓዊነት ከስቶ;
ወንድሜን ማለት ጠፍቶ;
ጥላቻ ሰፍቶ;
ለጨቋኙ አረመኔ ዕድል ስሰጠዉ;
ለሰዉ አዛኙን ሀዘን ስዉጠዉ;
ምን ይሁን ነገሩን የገለበጠዉ::?
✍SOLA
#ተወዳዳሪ ሶል code ዘፀ_0104
vote me ❤️
#ዘፀአት ቴአትር እና ስነ-ፅሑፍ አዳማ
ለመወዳደር @mmiki84
@mmiki84
Channel @gxmee