ፍቅር የሚጀመረው ትርፍን ወይም ውለታን ሳንፈልግ መስጠት ስንጀምር ነው።
╔══❖•❣•❖══╗
❤️#ፍቅር_ያሸንፋል❤️
▫️COMMENT💌 SHARE▫️
𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒🔛@loverzonn
╔══❖•❣•❖══╗
❤️#ፍቅር_ያሸንፋል❤️
▫️COMMENT💌 SHARE▫️
𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒🔛@loverzonn
❤️ጣፋጭ የፍቅር ቃላት❤️
💘የትኛውም የህይወት ፈተና ባጋጠመኝ ጊዜ ባንተ መፈቀሬን ሳስብ
ልበ ሙሉነት ይሰማኛል።
💘ከማያቸው ሚሊዮን ከዋክብቶች በልቤ ውስጥ ምታንፀባርቀው
አንተ ብቻ ነክ።
💘ካንተ ጋር ማሳልፈው እያንዳንዱ ቅስበት ነብሴን በደስታ ትሞላለች።
💘በማህላችን ያለው እርቀት ትርጉም የለውም ም/ክ በስተመጨረሻ አንተን ስለማገኝ
💘 ሺህ ልቦች ላንተ ያለኝን ፍቅር ለመያዝ ትንሽ ናቸው።
💘ትላንትና ዛሬ የማላውቃትንም ነገን ጨምሬ አፈቅርሀለሁ!
JOIN & SHARE @loverzonn
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄
💘የትኛውም የህይወት ፈተና ባጋጠመኝ ጊዜ ባንተ መፈቀሬን ሳስብ
ልበ ሙሉነት ይሰማኛል።
💘ከማያቸው ሚሊዮን ከዋክብቶች በልቤ ውስጥ ምታንፀባርቀው
አንተ ብቻ ነክ።
💘ካንተ ጋር ማሳልፈው እያንዳንዱ ቅስበት ነብሴን በደስታ ትሞላለች።
💘በማህላችን ያለው እርቀት ትርጉም የለውም ም/ክ በስተመጨረሻ አንተን ስለማገኝ
💘 ሺህ ልቦች ላንተ ያለኝን ፍቅር ለመያዝ ትንሽ ናቸው።
💘ትላንትና ዛሬ የማላውቃትንም ነገን ጨምሬ አፈቅርሀለሁ!
JOIN & SHARE @loverzonn
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄
✨✨✨✨✨
#የፍቅር_ቤትዎ_የፍቅር_ጎጆ
የ ፍቅር እውነታዎች ካዘጋጀሁላችው በጥቂቱ እነሆ
✨✨✨✨✨✨✨✨✨
🎁 በፍቅር ውስጥ ያለ ሰው በሰውነቱ የሚያመነጨው ሆርሞን OCD(OBESSIVE COMPULSIVE DISORDER) የተባለ የስነልቦና አባዜ ያለባቸው ሰዎች የሚያመነጩትን አይነት ነው። ፍቅር የያዘው ሰው በውስጡ ይህንን ሆርምን ለውጥ ያመጣል። በተለይ (LOW SEROTONIN) ያጋጥመዋል። ማለትም ሴሮቶቲን የተባለ ንጥረ ቅመም መጠን ከደም ውስጥ ይቀንሳል። ይህ ደግሞ ደስታንና ልዩ የርካታ ስሜትን ያጎናፅፋል። በደም ውስጥ ሴሮቶኒን ሲጨምር ለፍቅር ያለንን ዝንባሌ ያኮላሻል። ይህ ደግም ለሁሉም ነገር ያለንን ተነሳሽታችንን ይጨምራል። እውነተኛ ፍቅር የያዘው እና አፍቅሮም የተሳካለት ሰው ሴሮቶኒን በውስጡ እንዳይመረት የመግታት ኃይል ያዳብራል።
እውነተኛ ፍቅር የያዘው እና አፍቅሮም ያልተሳካለት ሰው በተቃራኒው ሴሮቶኒን በውስጡ እንዳይመረት የመግቴት ኃይል አይኖረውም።
በዚህ በደሙ የልብ ስብራትን በውስጣዊ ህመምን.....ወ..ዘ..ተ ያስከትላል።
ወደ ስኬት የሚደረግ ጉዞንም ያሰናክላል።
@loverzonn
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
✨✨✨✨✨✨
#የፍቅር_ቤትዎ_የፍቅር_ጎጆ
የ ፍቅር እውነታዎች ካዘጋጀሁላችው በጥቂቱ እነሆ
✨✨✨✨✨✨✨✨✨
🎁 በፍቅር ውስጥ ያለ ሰው በሰውነቱ የሚያመነጨው ሆርሞን OCD(OBESSIVE COMPULSIVE DISORDER) የተባለ የስነልቦና አባዜ ያለባቸው ሰዎች የሚያመነጩትን አይነት ነው። ፍቅር የያዘው ሰው በውስጡ ይህንን ሆርምን ለውጥ ያመጣል። በተለይ (LOW SEROTONIN) ያጋጥመዋል። ማለትም ሴሮቶቲን የተባለ ንጥረ ቅመም መጠን ከደም ውስጥ ይቀንሳል። ይህ ደግሞ ደስታንና ልዩ የርካታ ስሜትን ያጎናፅፋል። በደም ውስጥ ሴሮቶኒን ሲጨምር ለፍቅር ያለንን ዝንባሌ ያኮላሻል። ይህ ደግም ለሁሉም ነገር ያለንን ተነሳሽታችንን ይጨምራል። እውነተኛ ፍቅር የያዘው እና አፍቅሮም የተሳካለት ሰው ሴሮቶኒን በውስጡ እንዳይመረት የመግታት ኃይል ያዳብራል።
እውነተኛ ፍቅር የያዘው እና አፍቅሮም ያልተሳካለት ሰው በተቃራኒው ሴሮቶኒን በውስጡ እንዳይመረት የመግቴት ኃይል አይኖረውም።
በዚህ በደሙ የልብ ስብራትን በውስጣዊ ህመምን.....ወ..ዘ..ተ ያስከትላል።
ወደ ስኬት የሚደረግ ጉዞንም ያሰናክላል።
@loverzonn
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
✨✨✨✨✨✨
የኔ ሲሞና የምዎድሽ አንቺ የእግዚአብሔር ስጦታ
ሁልጊዜ ክላስ ተቀምጠን እየተማርን መማሬን ትቼ አንችን ነው
የማየው አንች የምትወጂኝ ቢመስለኝም ጥሩነበር
እኔ በጣም በጣም ነው የምዎድሽ 💘💘💘💘💘
አንድ ቀን እነግርሻለሁ [እወድሻለሁ]
I Love you simona More Than you
I Tell You One Day My Love ❤❤❤❤❤
እእእወወወድድድሻሻሻሻለለለለሁሁሁሁ
IIIIIILLLLLOOOOVVVVEEEE YYYOOOUUU
ከ ዮሀንስ
@loverzonn
ሁልጊዜ ክላስ ተቀምጠን እየተማርን መማሬን ትቼ አንችን ነው
የማየው አንች የምትወጂኝ ቢመስለኝም ጥሩነበር
እኔ በጣም በጣም ነው የምዎድሽ 💘💘💘💘💘
አንድ ቀን እነግርሻለሁ [እወድሻለሁ]
I Love you simona More Than you
I Tell You One Day My Love ❤❤❤❤❤
እእእወወወድድድሻሻሻሻለለለለሁሁሁሁ
IIIIIILLLLLOOOOVVVVEEEE YYYOOOUUU
ከ ዮሀንስ
@loverzonn
💝ይድረስ ለማላውቅህ ግን ሁሌም በህልሜ ለማልምህ በህይወቴ ለምመኝህ የልቤ ማደሪያ ገዳም በፍቅርህ ለረታኀኝ የኔው አዳም ይሁንልኝ 😍
💞ግን ታውቃለህ ውብ እንደሆንክ 😌 አይንህን ሳየው የነገ አዱኛችን ይታየኛል ቃላቶች ከአፍህ ሲወጡ ነፍስ ይዘሩብኛል ከጭንቀት እስራት ያላቅቁኛል ከልጡም ከማጡም ፈንቅለው ያወጡኛል 😊ግን ምን ዋጋ አለው ላይህ የታደልኩት ከዚህ ዝብርቅርቅ አለም ለስጋዬ እረፍትን ሰጥቼ ወደ ስምጡ የህሊና ጓዳዬ ውስጥ በጨለማው ስዳክር የሀሳብ ተክሎቼን ስከረክም ብቻ ነው😔
ቆይ ግን ማን ብትሆን ነው ባንዴ የልቤን አክሊል የደፋኀው እንዳሻህ ፍቅሬን የቀሰምከው በሀሳብ መዕበሌ ውስጥ የተንሸራሸርከው 🤔ለማንኛውም ውድዬ ከህልሜ ፅንፍ ውስጥ ከቅዠቴ ተነጥለህ ሙሉ አካልን ገዝተህ እስካገኝህ በተስፋዬ ውስጥ አንተን አልሜ በፍቅርህ ህይወቴን አቅልሜ በጉጉት እጠብቅሀለሁ 💗
✍ያድ
|| 📩 @loverzonn
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
💞ግን ታውቃለህ ውብ እንደሆንክ 😌 አይንህን ሳየው የነገ አዱኛችን ይታየኛል ቃላቶች ከአፍህ ሲወጡ ነፍስ ይዘሩብኛል ከጭንቀት እስራት ያላቅቁኛል ከልጡም ከማጡም ፈንቅለው ያወጡኛል 😊ግን ምን ዋጋ አለው ላይህ የታደልኩት ከዚህ ዝብርቅርቅ አለም ለስጋዬ እረፍትን ሰጥቼ ወደ ስምጡ የህሊና ጓዳዬ ውስጥ በጨለማው ስዳክር የሀሳብ ተክሎቼን ስከረክም ብቻ ነው😔
ቆይ ግን ማን ብትሆን ነው ባንዴ የልቤን አክሊል የደፋኀው እንዳሻህ ፍቅሬን የቀሰምከው በሀሳብ መዕበሌ ውስጥ የተንሸራሸርከው 🤔ለማንኛውም ውድዬ ከህልሜ ፅንፍ ውስጥ ከቅዠቴ ተነጥለህ ሙሉ አካልን ገዝተህ እስካገኝህ በተስፋዬ ውስጥ አንተን አልሜ በፍቅርህ ህይወቴን አቅልሜ በጉጉት እጠብቅሀለሁ 💗
✍ያድ
|| 📩 @loverzonn
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
ቆንጆ ነክ እላለው እይደለም ይሉኛል
ለኔ ተለይቶ ውበትክ ታይቶኛል
ደመ ግቡ አይደለም ብዙ ሰው ይለኛል
ለኔ ግን ትትናህ ፍቅርክ በልጦብኛል.💞
✨Join & Share✨
@loverzon
@loverzonn
ለኔ ተለይቶ ውበትክ ታይቶኛል
ደመ ግቡ አይደለም ብዙ ሰው ይለኛል
ለኔ ግን ትትናህ ፍቅርክ በልጦብኛል.💞
✨Join & Share✨
@loverzon
@loverzonn
😘💞አንድ ቀን💞😘
አፍቅሪኝ አልልሽም
እኔ እንዳፈቀርኩሽ
ተጎጂ አልልሽም
እኔ እንደተጎዳሁት
አንቺን በኔ ቦታ ማየት አልፈልግም
ከቶ አያረካኝም…
ግን ብቻ አደራ…
ከልብሽ ውደጂኝ ከውስጥሽ አኑሪኝ
ከህሊናሽ ካልራኩ ቢቆጠሩ አመታት
ታፈቅሪኝ ይሆናል አንድ ቀን ምናልባት።
✨Join & Share✨
@loverzonn
@loverzonn
አፍቅሪኝ አልልሽም
እኔ እንዳፈቀርኩሽ
ተጎጂ አልልሽም
እኔ እንደተጎዳሁት
አንቺን በኔ ቦታ ማየት አልፈልግም
ከቶ አያረካኝም…
ግን ብቻ አደራ…
ከልብሽ ውደጂኝ ከውስጥሽ አኑሪኝ
ከህሊናሽ ካልራኩ ቢቆጠሩ አመታት
ታፈቅሪኝ ይሆናል አንድ ቀን ምናልባት።
✨Join & Share✨
@loverzonn
@loverzonn
112269309854373
🥰😊
ከሰው ጋር አብሬ ለመኖር
ለጊዜው ማስመሰል ባልችልም
እራሴን እስከማውቀው ድረስ
ያን ያህል ክፋም አይደለውም
ግልፅነት እራሴን መሆኔ
ቢለየኝ ሀዘኔ ያበቃል
ብከፋም በሰው ቂም አልይዝም
❤️የልቤን ፈጣሪ ግን ያውቃል🙏
ሁሉንም በሱ ላይ ትቻለው
ማስመሰል አልችልም አውቃለው
ልነጠል ግድ የለም ልታገስ
እውነቱን እስከሚየውቁት ድረስ...😊🙏
Join us
@loverzonn
@loverzonn
@loverzonn
ከሰው ጋር አብሬ ለመኖር
ለጊዜው ማስመሰል ባልችልም
እራሴን እስከማውቀው ድረስ
ያን ያህል ክፋም አይደለውም
ግልፅነት እራሴን መሆኔ
ቢለየኝ ሀዘኔ ያበቃል
ብከፋም በሰው ቂም አልይዝም
❤️የልቤን ፈጣሪ ግን ያውቃል🙏
ሁሉንም በሱ ላይ ትቻለው
ማስመሰል አልችልም አውቃለው
ልነጠል ግድ የለም ልታገስ
እውነቱን እስከሚየውቁት ድረስ...😊🙏
Join us
@loverzonn
@loverzonn
@loverzonn
◦◦○●🍂ፍቅሬን ተረጀልኝ🍂●○◦◦
.
.
ልቤ ላይ ያሰርኩት የዝምታ ማተብ
በሀቅ የታሰረ የእምነቴ ገደብ
ፈሪ ነህ ተብየ በሀሰት ስሰደብ
በቃላቶች ጅረት እውነቴ ሲታጠብ
:
አደዩ ልብሽን በቃላት ባልቀስመው
ጠላት ምቀኛሽን በነገር ባልነድፈው
ቃሌ ባያረካሽ ውስጥሽን ባይነካው
ዝምታየ ጥልቅ ነው ማንም ያተረዳው
:
የቃላት ጥርቅም የሀገሬ ስብጥር
የዓንቀፅ ጋጋታ የድርሰቶች ክምር
ፍቅርን ላያፀና በቃል ለሚሰበር
ዝምታ ሀቅ ነው ምንም የማይበገር
:
ልብሽን ባገኘው በቃላት ደልየ
የሞተ አስነስቼ ያለውን ገድየ
ልብሽ ላይ ከምሰፍር ውስጤን አታልየ
መኖር ይሻለኛል እራሴን በድየ
:
ግን ልብሽ ጆሮ ሁኖ ውስጤን አድምጠሽው
የዝምታ ገዳሜን ቆርበሽ ጎብኝተሽው
የልቤ ኪዳኑን በልብሽ ከትበሽው
ፍቅሬ ላይ ኮብልዬ ሀቄን ተረድተሽው።
@loverzonn
┉┉✽»✨🌹✿🌹✨»✽┉┉┄
♥️#ፍቅር_ያሸንፋል♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
.
.
ልቤ ላይ ያሰርኩት የዝምታ ማተብ
በሀቅ የታሰረ የእምነቴ ገደብ
ፈሪ ነህ ተብየ በሀሰት ስሰደብ
በቃላቶች ጅረት እውነቴ ሲታጠብ
:
አደዩ ልብሽን በቃላት ባልቀስመው
ጠላት ምቀኛሽን በነገር ባልነድፈው
ቃሌ ባያረካሽ ውስጥሽን ባይነካው
ዝምታየ ጥልቅ ነው ማንም ያተረዳው
:
የቃላት ጥርቅም የሀገሬ ስብጥር
የዓንቀፅ ጋጋታ የድርሰቶች ክምር
ፍቅርን ላያፀና በቃል ለሚሰበር
ዝምታ ሀቅ ነው ምንም የማይበገር
:
ልብሽን ባገኘው በቃላት ደልየ
የሞተ አስነስቼ ያለውን ገድየ
ልብሽ ላይ ከምሰፍር ውስጤን አታልየ
መኖር ይሻለኛል እራሴን በድየ
:
ግን ልብሽ ጆሮ ሁኖ ውስጤን አድምጠሽው
የዝምታ ገዳሜን ቆርበሽ ጎብኝተሽው
የልቤ ኪዳኑን በልብሽ ከትበሽው
ፍቅሬ ላይ ኮብልዬ ሀቄን ተረድተሽው።
@loverzonn
┉┉✽»✨🌹✿🌹✨»✽┉┉┄
♥️#ፍቅር_ያሸንፋል♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
◦◦○●🍂ባትኖሪም እመጣለሁ🍂●○◦◦
.
.
ከፀሀይ መጥለቂያው ፡ ግርጌ ተደብቄ፣
ከጫጫታው አለም ፡ በማይል እርቄ፤
ትመጪ እንደው የሚል ፣ ምኞታዊ ዘፈን
በሞገድ ሲመጣ ፣ አሳለፍኩት ስቄ።
ተራራ ማማው ላይ ፣ ተክል በበዛበት
ጠላቂዋን ፀሀይ ፣ ምንታዘብበት፤
አንድ አየር ይነፍሳል ፣ አንድ ወፍ ይዘምራል
እረኛው ይነዳል ፣ ገበሬውም ያርሳል
ከተሜውም ደክሞት ፣ ጎኑን ለማሳረፍ ወደ ቤቱ ይተማል
ጎሬው ውስጥ ያለ ጅብ ፣ ሰዐቱ ደርሶበት ዛሬን ይብቃክ ብሎ ቆሞ ያላዝናል፤
በል ተዋት ይሉኛል ተነስ ሂድ ይሉኛል ፣ አልፈዋለሁ ስቄ
እነሱ አላወቁ ዘመን የሚያስጠብቅ ፣ ፈገግታሽ ነው ሰንቄ።
ፀሀይ ተሰናብታኝ ፣ ጨረቃ ሰፈነ
እኔ ግን ቃል አለኝ ፣ አልንቀሳቀስም ይሁን እንደሆነ፤
ትላንት ካቆምኩበት ፣ እቆጥረዋለሁ ኮከብ
ልኩን እሰፍራለሁ ፣ የጨረቃን ክበብ፤
ከአድማሱ ስር ሆኜ ፣ ነገን አልማለሁ
ሞኝነት ከሆነም ፣ ትመጣለች ብዬ ዳግም እሞኛለሁ
ባልተጨበጠ ጉም ፣ ኑሮን በልብሽ ቀድጄ
ቢሰፋኝም እለብሳለሁ
ላትመጪ ቀጥረሺኝ ፣ እኛ በምናቀው በሁለታችን ቦታ
ቃል አስገብተሺኝ ፣ እንዳልዘገይ ላፍታ፤
እኔ ግን አልቀጥፍም ፣ በቃሌ እኖራለሁ
የቀጠርሽኝ ሰዓት ከቀናቱ ቢያልፍም ፣ በተስፋ ታግዤ ላይሽ እቆማለሁ
በዘመን መዘርጠጥ ፣ ልቤ አላደፈም፣
ዛሬም ፣ ወድሻለሁ
ባትኖሪም ፣ መጣለሁ።
@loverzonn
┉┉✽»✨🌹✿🌹✨»✽┉┉┄
♥️ #ፍቅር_ያሸንፋል ♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
.
.
ከፀሀይ መጥለቂያው ፡ ግርጌ ተደብቄ፣
ከጫጫታው አለም ፡ በማይል እርቄ፤
ትመጪ እንደው የሚል ፣ ምኞታዊ ዘፈን
በሞገድ ሲመጣ ፣ አሳለፍኩት ስቄ።
ተራራ ማማው ላይ ፣ ተክል በበዛበት
ጠላቂዋን ፀሀይ ፣ ምንታዘብበት፤
አንድ አየር ይነፍሳል ፣ አንድ ወፍ ይዘምራል
እረኛው ይነዳል ፣ ገበሬውም ያርሳል
ከተሜውም ደክሞት ፣ ጎኑን ለማሳረፍ ወደ ቤቱ ይተማል
ጎሬው ውስጥ ያለ ጅብ ፣ ሰዐቱ ደርሶበት ዛሬን ይብቃክ ብሎ ቆሞ ያላዝናል፤
በል ተዋት ይሉኛል ተነስ ሂድ ይሉኛል ፣ አልፈዋለሁ ስቄ
እነሱ አላወቁ ዘመን የሚያስጠብቅ ፣ ፈገግታሽ ነው ሰንቄ።
ፀሀይ ተሰናብታኝ ፣ ጨረቃ ሰፈነ
እኔ ግን ቃል አለኝ ፣ አልንቀሳቀስም ይሁን እንደሆነ፤
ትላንት ካቆምኩበት ፣ እቆጥረዋለሁ ኮከብ
ልኩን እሰፍራለሁ ፣ የጨረቃን ክበብ፤
ከአድማሱ ስር ሆኜ ፣ ነገን አልማለሁ
ሞኝነት ከሆነም ፣ ትመጣለች ብዬ ዳግም እሞኛለሁ
ባልተጨበጠ ጉም ፣ ኑሮን በልብሽ ቀድጄ
ቢሰፋኝም እለብሳለሁ
ላትመጪ ቀጥረሺኝ ፣ እኛ በምናቀው በሁለታችን ቦታ
ቃል አስገብተሺኝ ፣ እንዳልዘገይ ላፍታ፤
እኔ ግን አልቀጥፍም ፣ በቃሌ እኖራለሁ
የቀጠርሽኝ ሰዓት ከቀናቱ ቢያልፍም ፣ በተስፋ ታግዤ ላይሽ እቆማለሁ
በዘመን መዘርጠጥ ፣ ልቤ አላደፈም፣
ዛሬም ፣ ወድሻለሁ
ባትኖሪም ፣ መጣለሁ።
@loverzonn
┉┉✽»✨🌹✿🌹✨»✽┉┉┄
♥️ #ፍቅር_ያሸንፋል ♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
🌹🍃ፍቅሬን እወቂልኝ🍃🌹
ልቤ ላይ ያሰርኩት የዝምታ ማተብ
በሀቅ የታሰረ የእምነቴ ገደብ
ፈሪ ነህ ተብየ በሀሰት ስሰደብ
በቃላቶች ጅረት እውነቴ ሲታጠብ
አደዩ ልብሽን በቃላት ባልቀስመው
ጠላት ምቀኛሽን በነገር ባልነድፈው
ቃሌ ባያረካሽ ውስጥሽን ባይነካው
ዝምታየ ጥልቅ ነው ማንም ያተረዳው
የቃላት ጥርቅም የሀገሬ ስብጥር
የዓንቀፅ ጋጋታ የድርሰቶች ክምር
ፍቅርን ላያፀና በቃል ለሚሰበር
ዝምታ ሀቅ ነው ምንም የማይበገር
ልብሽን ባገኘው በቃላት ደልየ
የሞተ አስነስቼ ያለውን ገድየ
ልብሽ ላይ ከምሰፍር ውስጤን አታልየ
መኖር ይሻለኛል እራሴን በድየ
ግን ልብሽ ጆሮ ሁኖ ውስጤን አድምጠሽው
የዝምታ ገዳሜን ቆርበሽ ጎብኝተሽው
የልቤ ኪዳኑን በልብሽ ከትበሽው
ፍቅሬ ላይ ኮብልይ ሀቄን ተረድተሽው።
┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄
╔═══❖•🌺•❖═══╗ #ፈጣሪ_ኢትዮጵያንና_ህዝቦቿን_ይባርክ
❤️ #ፍቅር_ያሸንፋል❤️
ይ🀄️ላ🀄️ሉን👉 @loverzonn
ይ🀄️ላ🀄️ሉን👉 @loverzonn
ልቤ ላይ ያሰርኩት የዝምታ ማተብ
በሀቅ የታሰረ የእምነቴ ገደብ
ፈሪ ነህ ተብየ በሀሰት ስሰደብ
በቃላቶች ጅረት እውነቴ ሲታጠብ
አደዩ ልብሽን በቃላት ባልቀስመው
ጠላት ምቀኛሽን በነገር ባልነድፈው
ቃሌ ባያረካሽ ውስጥሽን ባይነካው
ዝምታየ ጥልቅ ነው ማንም ያተረዳው
የቃላት ጥርቅም የሀገሬ ስብጥር
የዓንቀፅ ጋጋታ የድርሰቶች ክምር
ፍቅርን ላያፀና በቃል ለሚሰበር
ዝምታ ሀቅ ነው ምንም የማይበገር
ልብሽን ባገኘው በቃላት ደልየ
የሞተ አስነስቼ ያለውን ገድየ
ልብሽ ላይ ከምሰፍር ውስጤን አታልየ
መኖር ይሻለኛል እራሴን በድየ
ግን ልብሽ ጆሮ ሁኖ ውስጤን አድምጠሽው
የዝምታ ገዳሜን ቆርበሽ ጎብኝተሽው
የልቤ ኪዳኑን በልብሽ ከትበሽው
ፍቅሬ ላይ ኮብልይ ሀቄን ተረድተሽው።
┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄
╔═══❖•🌺•❖═══╗ #ፈጣሪ_ኢትዮጵያንና_ህዝቦቿን_ይባርክ
❤️ #ፍቅር_ያሸንፋል❤️
ይ🀄️ላ🀄️ሉን👉 @loverzonn
ይ🀄️ላ🀄️ሉን👉 @loverzonn
✍ በፍቅርህ ታስሬ ✍
🌹🌹 📝📝 🌷🌷
እጅጉን ተስቤ በማንነትህ ላይ
ፈርሜ ገባሁኝ ለመቋቋም ስቃይ
እጅጉን ሀያል ነው ከባድ አቀበት
ገብቼ ለመስራት ከልብህ ላይ ቤት
አንተን ስንከባከብ እርቄ ከራሴ
እጅጉን ስወድህ አብልጭ ከነብሴ
ሁሌ ስከተልህ በሄድክበት ቦታ
እያደረ ጠና የልቤ ትርታ
...
አበደች ይሉኛል ሲያዩኝ በመንገድ
ሳስታውስህ ስስቅ ስቆም ስራመድ
ይሄ ሁሉ ድርጊት እኔን መች አንቅቶኝ
ቁሜ ሳንቀላፋ ፍቅርህ ስቦ አስቀምጦኝ
....
በደመ ነፍስ እንጂ በአካል መች ተጉዤ
በሀያሉ ፍቅርህ እየኖሩኩ ደንዝዤ
ፍቅር የታለ ስል ስፈልግህ ፍቅሬ
ሁሌም እኖራለሁ በፍቅርህ ታስሬ።
••••••\\\•••••
ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
👇👇👇👇👇
••●◉Join us share
https://www.tg-me.com/loverzonn
|| 📩 @wiz_sami @feva_19
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🌹🌹 📝📝 🌷🌷
እጅጉን ተስቤ በማንነትህ ላይ
ፈርሜ ገባሁኝ ለመቋቋም ስቃይ
እጅጉን ሀያል ነው ከባድ አቀበት
ገብቼ ለመስራት ከልብህ ላይ ቤት
አንተን ስንከባከብ እርቄ ከራሴ
እጅጉን ስወድህ አብልጭ ከነብሴ
ሁሌ ስከተልህ በሄድክበት ቦታ
እያደረ ጠና የልቤ ትርታ
...
አበደች ይሉኛል ሲያዩኝ በመንገድ
ሳስታውስህ ስስቅ ስቆም ስራመድ
ይሄ ሁሉ ድርጊት እኔን መች አንቅቶኝ
ቁሜ ሳንቀላፋ ፍቅርህ ስቦ አስቀምጦኝ
....
በደመ ነፍስ እንጂ በአካል መች ተጉዤ
በሀያሉ ፍቅርህ እየኖሩኩ ደንዝዤ
ፍቅር የታለ ስል ስፈልግህ ፍቅሬ
ሁሌም እኖራለሁ በፍቅርህ ታስሬ።
••••••\\\•••••
ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
👇👇👇👇👇
••●◉Join us share
https://www.tg-me.com/loverzonn
|| 📩 @wiz_sami @feva_19
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
Telegram
Lover zone ❤❤
When you Join this channel
You will get...
❣ fiction📖
❣poems📜
❣music🎶🎧
❣couplpic💑
👇👇👇👇
Join us👉 @loverzonn
Friendly chan @homeoflover
4comment and cross
@feva_19
@wiz_sami
You will get...
❣ fiction📖
❣poems📜
❣music🎶🎧
❣couplpic💑
👇👇👇👇
Join us👉 @loverzonn
Friendly chan @homeoflover
4comment and cross
@feva_19
@wiz_sami
🥀ከዳት አይበሉኝ🥀
ይኸው ትላንትና ከትላንትናም በስቲያ
ያዩኝ ሠዎች ሁሉ ከእቅፌ ጉያ
ፍቅራችንን አይተው አይለያችው ያሉን
እንኳን ሠው ንፋስ የቀናብን እስክንመስል
ያኔ በፍቅራችን የተገረሙብን
ዛሬ በያኔው በፍቅር መንገዳችን
በፍቅር ጎጃችን ብቻሺን ሲያዩሽ
እጅግ አዝነውልሽ
ያ ክፉ ከድቶታል ብለው ከንፈር መጠውልሽ
ስሜን ጥለውብሽ
ይህው በመንገድ ላይ እንደ እብድ አስለፈለፋት
ይህው አንገቷን አስደፋት
እንዲህ ሊጎዳት እንዲ ሊከዳት ለምን ቀረባት እያሉ ሲከሡኝ
መከሰሡን ይክሰሡኝ ብቻ እንዳይፈርዱብኝ
ጠበቃዬ ሆነሽ ተከራከሪልኝ
እሱ አይደለም እኔ ነኝ በያቸው
ሲያምነኝ ከዳውት ሲቀርበኝ የራኩት
እኔ ነኝ ልቡን የሠበርኩት
ቃሌን ያጠፍኩበት
ቅስሙን ሠባብሬ ሽባ ያደረኩት
ሀጥያቴ በዝቶ ነው ብቻዬን ማውራቴ
አትበሉት ከዳት
አትዘኑ ለኔ እሱን አላያቹሁት
@loverzonn
ይኸው ትላንትና ከትላንትናም በስቲያ
ያዩኝ ሠዎች ሁሉ ከእቅፌ ጉያ
ፍቅራችንን አይተው አይለያችው ያሉን
እንኳን ሠው ንፋስ የቀናብን እስክንመስል
ያኔ በፍቅራችን የተገረሙብን
ዛሬ በያኔው በፍቅር መንገዳችን
በፍቅር ጎጃችን ብቻሺን ሲያዩሽ
እጅግ አዝነውልሽ
ያ ክፉ ከድቶታል ብለው ከንፈር መጠውልሽ
ስሜን ጥለውብሽ
ይህው በመንገድ ላይ እንደ እብድ አስለፈለፋት
ይህው አንገቷን አስደፋት
እንዲህ ሊጎዳት እንዲ ሊከዳት ለምን ቀረባት እያሉ ሲከሡኝ
መከሰሡን ይክሰሡኝ ብቻ እንዳይፈርዱብኝ
ጠበቃዬ ሆነሽ ተከራከሪልኝ
እሱ አይደለም እኔ ነኝ በያቸው
ሲያምነኝ ከዳውት ሲቀርበኝ የራኩት
እኔ ነኝ ልቡን የሠበርኩት
ቃሌን ያጠፍኩበት
ቅስሙን ሠባብሬ ሽባ ያደረኩት
ሀጥያቴ በዝቶ ነው ብቻዬን ማውራቴ
አትበሉት ከዳት
አትዘኑ ለኔ እሱን አላያቹሁት
@loverzonn
አልዋሽም ..ብዙ ጊዜ እንደምቶደኝ ለመስማት ተመኝቼ ነበር😕..በየትኛውም አጋጣሚ አለኸኝ ብዬ ማውራትም🗣 ተመኝቻለሁ🤥...ያንተ እንደሆንኩ ማሰብም ፈልጌ ነበር🙄..ፍቅርን ማውራት ሳይሆን መኖር ነበር የፈለኩት እሱንም ካንተ ጋር ብቻ🤦♀..ግን ይሄ ሁሉ ልክ ተራራ ላይ ተንጣሎ እንዳለ ጉም ተነነ😒...
@loverzonn
@loverzonn
#እንዲ_ነው_ሚከፈል
፡
፡
፡
ትላንትና ሌሊት ናፍቆትሽ ቀስቅሶኝ አስሬ ስነሳ፣
እንደው የኔ ፍቅር ያየሁት አበሳ፣
አሰኝቶኝ ነበር በካልቾ በጥፊ በመታውሽ ብዬ፣
ዳሩ ምን ያደርጋል ዛሬም አብሬሽ ነኝ መከፋቴን ጥዬ።
፡
፡
እናም...
ቀን ቀንን ሲተካ ሲገባኝ ምስጢሩ እያደር ስረዳው፣
እንዲ ነው ሚከፈል ሰው የማፍቀር እዳው።
✨Join & Share✨
@loverzonn
@loverzonn
፡
፡
፡
ትላንትና ሌሊት ናፍቆትሽ ቀስቅሶኝ አስሬ ስነሳ፣
እንደው የኔ ፍቅር ያየሁት አበሳ፣
አሰኝቶኝ ነበር በካልቾ በጥፊ በመታውሽ ብዬ፣
ዳሩ ምን ያደርጋል ዛሬም አብሬሽ ነኝ መከፋቴን ጥዬ።
፡
፡
እናም...
ቀን ቀንን ሲተካ ሲገባኝ ምስጢሩ እያደር ስረዳው፣
እንዲ ነው ሚከፈል ሰው የማፍቀር እዳው።
✨Join & Share✨
@loverzonn
@loverzonn