Telegram Web Link
🌹 ልዩ የሙሃደራ ድግስ ለሴቶች 🌹

በባህር ዳር ከተማ

" አሏህን መፍራት "

🎙 ኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን ማሜ

ሰኞ ግንቦት 28
/ 2015

ከጠዋቱ 03:30 ጀምሮ በነሲሓ መርከዝ ቀበሌ 14

አዘጋጅ:– ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህር ዳር ቅርንጫፍ
የምስራች

ልጅዎት ክረምትን እንዴት እንደሚሳልፉ አሳስቦዋታል ?

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህርዳር ቅርንጫፍ መፍትሔ አለው !!
የቁርአን አስተማሪ እንፈልጋለን !!

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህር ዳር ቅርንጫፍ በስሮቹ ላሉ መራኪዞች ጊዜያዊና ቋሚ የቁርአን አስተማሪ ይፈልጋል።

መስፈርት፦

👉 ኑራንያን ማስተማር የሚችል / የምትችል

👉 ቁርአንን በተጅዊድ ማቅራት የሚችል/የምትችል

👉 የመርከዙን ህግና ደንብ የሚያከብር / የምታከብር

ብዛት ፦ 3

ደሞዝ ፦ በስምምነት

ለማመልከትና ለተጨማሪ መረጃ ፦
+251930525234
የ 1444 አ.ሂ የኡድሂያ መርሀ ግብር

ባህር ዳር


የዘንድሮ የኡድሂያ ዋጋ ተመን መካከለኛው   8,000 ብር  ሲሆን

👉 እርስዎ ካረዱት ኡድሂያ 1/3ውን ስጋ  እና ቆዳ  ለማሰባሰብና

👉 ገንዘብና የእርድ እንስሳዎችን ከነ ህይወታቸው ተቀብለን  ኡድሂያን  ለሚገባቸው ወገኖች ለማከፋፋል ዝግጅታችንን አጠናቀናል ::

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር  ቅርንጫፍ

ንግድ ባንክ
1000441566666

ሂጅራ ባንክ
1001318180001

ለበለጠ መረጃ : -
📱 0912491704
📱 0904947575
📱 0918711081

http://www.tg-me.com/nesihacharitybdr
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የምስራች

ልጅዎ ቁርኣን እንዲሐፍዝልዎ ይፈልጋሉ ?

እንግዲያውስ ይህ ዜና ይመለከትዎታል!

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህር ዳር ቅርንጫፍ!

ለ2016 የበጋ ወቅት የቁርኣን ሒፍዝና መሰረታዊ የዲን ትምህርትን በአዳሪ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ እርሶን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል።

ፕሮግራሙ ዕድሜያቸው ከ12 ዓመት በላይ ላሉ
ታዳጊ ወንድ ብቻ የተዘጋጀ ነው!

የምዝገባ ቀናት እስከ ነሃሴ 25 / 2015

ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ ልጅዎን ቀድመው ያስመዝግቡ

ለበለጠ መረጃ፦

0930525234
0918711081

ነሲሓ ሁለገብ የዳዕዋና የት/ት ማእከል ባህር ዳር ቅርንጫፍ
የምስራች

ልጅዎ ቁርኣን እንዲሐፍዝልዎ ይፈልጋሉ ?

እንግዲያውስ ይህ ዜና ይመለከትዎታል!

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህር ዳር ቅርንጫፍ!

ለ2016 የበጋ ወቅት የቁርኣን ሒፍዝና መሰረታዊ የዲን ትምህርትን በአዳሪ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ እርሶን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል።

ፕሮግራሙ ዕድሜያቸው ከ12 ዓመት በላይ ላሉ
ታዳጊ ወንድ ብቻ የተዘጋጀ ነው!

የምዝገባ ቀናት እስከ ነሃሴ 25 / 2015

ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ ልጅዎን ቀድመው ያስመዝግቡ

ለበለጠ መረጃ፦

0930525234
0918711081

ነሲሓ ሁለገብ የዳዕዋና የት/ት ማእከል ባህር ዳር ቅርንጫፍ
ለሶስተኛ ግዜ በኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር የተዘጋጀው "ሚራሱል አንቢያእ ኮርስ" ከተለያየ ክልል በመጡ የዲን ተማሪዎች ታዳሚነት በድምቀት በመካሄድ ላይ ነው። በአላህ ፈቃድ ለአንድ ሳምንት የሚቀጥል ይሆናል። የአላህን ዲን ለማስተማር ግዜ የሰጡ ኡለማዎችንና ኮርሱን ለማዘጋጀት የተባበሩንን ሁሉ እናመሰግናለን። አላህ መልካም ምንዳን ይክፈላችሁ። አላህ ጠቃሚ ዕውቀትን ይለግሰንና ባወቅነው ተጠቃሚ ያደርገን ዘንድ እንለምነዋለን። አሚን

___________
Ibnu Masoud islamic center @merkezuna
የአስኮ በድር መስጂድ ኢማም ታዋቂው ዓሊም ሸይኽ አብዱ ያሲን ዛሬ ቅዳሜ ምሽት ከዒሻ ሰላት በኃላ ወደ ቤታቸው በመመለስ ላይ ሳሉ በተተኮሰባቸው ጥይት ወደ አኼራ ሄደዋል። ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ፤ አላህ እንዲምራቸውና የሸሂድነትን ማዕረግ እንዲያጎናፅፋቸው፣ ለቤተሰባቸውና ወዳጆቻቸው ሁሉ መፅናናትን እንዲሰጥ እንለምነዋለን።

إنا لله وإنا إليه راجعون
___
🕌 ibnu Masoud islamic Center
www.tg-me.com/merkezuna
ነሲሓ የዒልም ቅፍለት ኮርስ ቁ.11

🍂 ተውሒድ የነብያት ዳዕዋ

ከጁምዓ ሰላት በኀላ ጥር  24/2016 እስከ እሁድ ጥር 26/2016  በአዳማ አንሷር መስጂድ የ 3 ቀናት ልዩ ኮርስ

በዋዒሱል ኸላሱ ሚነዙኑብ
በኡስታዝ ሻሚል ሙዘሚል  
 

ቀዋዒዱ አህሊስሱንነቲ ፊ’ል አስማኢ ወሲፋቲት
በኡስታዝ ሙሐመድ ዓረቦ 


አ'ዳዕወቱ ኢለ አትተውሒድ
በኡስታዝ ሱልጣን ኸድር


🍂 በተጨማሪም የጁሙዓ ኹጥባና ሙሐደራዎችይኖራሉ:: ለሴቶችም ቦታ ተዘጋጅቷል::

አድራሻ: አንሷር መስጂድ ፒኮክ  በፒስታ - አዳማ
 

___

🔖 التوحيد دعوة الرسل

دورة قافلة النصيحة العلمية الحادية عشرة
رجب ١٤٤٥هے


مسجد الأنصار في مدينة أداما – إثيوبيا

T.me/merkezuna
ልዩ የዳዕዋ እና የፈታዋ ፕሮግራም ለሴቶች ብቻ

🎙 ሸይኽ ሙሀመድ አወል ሰዒድ እና
🎙 ኡስታዝ አህመድ አብዴ ( ዶ/ር)


   👉 እሁድ መጋቢት 8/2016 ከጠዋቱ 3: 00

   👉   ቦታ:  ነሲሓ መርከዝ ቀበሌ 14

መልዕክቱን ለሌሎች እህቶች በማስተላፍ የአጅር ተካፋይ ይሁኑ !


አዘጋጅ:– ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህር ዳር ቅርንጫፍ
ልዩ የዳዕዋ እና የፈታዋ ፕሮግራም ለሴቶች ብቻ

🎙 ሸይኽ ሙሀመድ አወል ሰዒድ እና
🎙 ኡስታዝ አህመድ ሙሀመድ


   👉 እሁድ መጋቢት 15/2016 ከጠዋቱ 3: 00

   👉   ቦታ:  ነሲሓ መርከዝ ቀበሌ 14

መልዕክቱን ለሌሎች እህቶች በማስተላፍ የአጅር ተካፋይ ይሁኑ !


አዘጋጅ:– ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህር ዳር ቅርንጫፍ
ነሲሓ ባህር ዳር ዘካተል ፊጥር
ለ 1 ሰዉ : – በፊኖ ዱቄት 230 ብር ፣ በጤፍ 300 ብር
የምናስተናግደው እስከ ረመዷን 29 ብቻ ነው፡፡
ንግድ: 1000441566666
ሂጅራ: 1001318180001
ስልክ 0918711081/0904947575
ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም

🎙በሸይኽ ሙሀመድ አወል ሰዒድ


⌚️እሁድ ሀምሌ 28/2016 ከዓስር ሶላት በኋላ

   👉   ቦታ : – ቀበሌ 16 በተውፊቀል ኸይራት መስጅድ

መልዕክቱን ለሌሎችም በማስተላፍ የአጅር ተካፋይ ይሁኑ !


አዘጋጅ:–ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህር ዳር ቅርንጫፍ
📌 دورة ميراث الأنبياء العلمية الرابعة

من ١٢ صفر ١٤٤٦هے‍ الموافق ١٦\٨\٢٠٢٤م إلى يوم الأحد  ٢١ صفر ١٤٤٦هے‍ الموافق ٢٦\٨\٢٠٢٤م

١) الدرة المضية في عقد الفرقة المرضية

🎙 د/ إسماعيل بن غصاب العدوي حفظه الله

  ےے❊❊ےے


٢) منظومة القواعد الفقهية لابن سند

🎙 د/ خالد بن شجاع العتيبي حفظه الله

ےے❊❊ےے


٣) النظم المعسول في تعليم الأصول

🎙 د/ عبد الرحمن حامد آل نابت حفظه الله
ےے❊❊ےے


٤) مقدمة في أصول التفسير لابن تيمية

🎙الشيخ إلياس أحمد محمد حفظه الله

ےے❊❊ےے


٥) لامية ابن الوردي في الآداب

🎙د/عبدالرحمن بن صالح المزيني حفظه الله

ےے❊❊ےے


٦)  متممة الآجرومية

🎙 الدكتور خليل حامد خليل حفظه الله

ےے❊❊ےے

👈 ملاحظة
* هناك محاضرات مختلفة تصاحب الدورة
* الخدمات للطلاب المسجلين فقط ولكن يحق الاستفادة من الدروس للجميع
* جميع الدروس باللغة العربية فقط
* الدروس تخص الرجال دون النساء

🕌 مكان إقامة الدورة
مركز ابن مسعود الإسلامي في حي ١٨

⛳️ الموقع على الخريطة
https://goo.gl/maps/oC7GZtpeLwkzxrVr8


___
🕌 Ibnu Mas'oud islamic center
www.tg-me.com/merkezuna
2025/07/13 22:28:28
Back to Top
HTML Embed Code: