Telegram Web Link
የኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህርዳር ቅርንጫፍ የህንፃ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ
ፕሮፌሰር ዓሲም ቢን ዐብዲላህ አልቀርዮቲ ፤ የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የስራ ኃላፊዎች እንዲሁም ታዋቂ መሻይኾችና ዱዓቶች በተገኙበት ሸዕባን 20/1444 ሒ - መጋቢት ዐ2  /2015  ተቀመጠ።

بسم الله الرحمن الرحيم

تم وضع حجر الأساس لمبنى مركز ابن مسعود الإسلامي فرع بحردار، على يد الشيخ الدكتور عاصم بن عبد الله القريوتي وبحضور طلبة العلم وعلماء.

وذلك يوم الأحد ٢٠\٨\١٤٤٤ هے الموافق ١٢\٣\٢٠٢٣م

مركز ابن مسعود الإسلامي فرع بحردار، إثيوبيا
ኡሙል ሙእሚኒን ዓኢሻ መስጂድ በትላንትናው እለት የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የስራ ሃላፊዎች፤
መሻይኾች ፣ ዱዓቶችና ሌሎችም በተገኙበት ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ።

ኡሙል ሙእሚኒን ዓኢሻ መስጂድ ጊቢ ውስጥ ምን ምን አገልግሎት ይሰጣል?

# የመስገጃ ቦታ / በረመዷን ተራዊህን ጨምሮ

# ነሲሃ መርከዝ ለእናቶችና ለህፃናት

# ነሲሃ መረዳጃ

አድራሻ ፦ ቀበሌ 14 ልደታ ሰፈር

ለበለጠ መረጃ ፦

📱0918437474

📱0918763449

https://www.tg-me.com/merkezunabdr
ኡሙል ሙእሚኒን ዓኢሻ መስጂድ በትላንትናው እለት ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ።

ኡሙል ሙእሚኒን ዓኢሻ መስጂድ ጊቢ ውስጥ ምን ምን አገልግሎት ይሰጣል?

# የመስገጃ ቦታ / በረመዷን ተራዊህን ጨምሮ

# ነሲሃ መርከዝ ለእናቶችና ለህፃናት

# ነሲሃ መረዳጃ

አድራሻ ፦ ቀበሌ 14 ልደታ ሰፈር

ለበለጠ መረጃ ፦

📱0918437474

📱0918763449

https://www.tg-me.com/merkezunabdr
2025/07/13 15:16:13
Back to Top
HTML Embed Code: