የሪሜዲያል መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ።
ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን በተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስኮች ከ49.5% በታች ያስመዘገቡ ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተማሪዎች የRemedial ፕሮግራም ተጠቃሚ መሆናቸውን አሳውቋል።
1. በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 33% ከመቶ እና ከዚያ የተቆረጠ መሆኑን።
@Remedial_tricks

🔥55❤38👍13🤩9🙏8🥰4👏1
2018 ሪሜዲያል መቁረጫ ነጥብ በመንግሥት እና በግል 2018 remedial cutoff point for private and government universities👇👇
https://youtu.be/wd1xv0hsRt8
https://youtu.be/wd1xv0hsRt8
YouTube
2018 ሪሜዲያል መቁረጫ ነጥብ በመንግሥት እና በግል 2018 remedial cutoff point for private and government universities
Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
❤24🥰5👍2👏2
በ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና 578 ያመጣ ተማሪ በተለይም Physics 100 ፣ maths 100 ፣ Chemistry 98 ያመጣ ተማሪ ጋር የተደረገ ቆይታ ።👇👇👇
https://youtu.be/ulUUUgljUbs
https://youtu.be/ulUUUgljUbs
YouTube
በ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና 578 ያመጣ ተማሪ በተለይም Physics 100 ፣ maths 100 ፣ Chemistry 98 ያመጣ ተማሪ ጋር የተደረገ ቆይታ ።
Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
❤15👏8🔥4💯2
የዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ ሆነ።
በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ እና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ መደረጉን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
ተማሪዎች ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ፦
➡️ በዌብሳይት፦ https://student.ethernet.edu.et
➡️ በቴሌግራም ቦት @moestudentbot ምደባቸውን ማየት እንደሚችሉ ገልጿል።
የRemedial ፕሮግራም ምደባ በቅርቡ ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
@freshman_tricks

❤54🔥20🎉5👏4🙏3👍1🥰1
በ2018 አዲስ ወደ ዩኒቨርሲቲዎች የምትገቡ ፍሬሽ ተማሪዎች ዛሬ ምደባ ተለቋል ።የዩኒቨርሲቲአችሁን ትክክለኛ መረጃ የሚያደርሳችሁን የመረጃ Center መርጣችሁ ተቀላቀሉ ።
🥇Addis Ababa University Info
🥇AASTU Info
🥇ASTU Info
🥇Bahir Dar University Info
🥇Dire Dawa University Info
🥇Hawasa University Info
🥇Haramaya University Info
🥇Gondar University Info
🥇Arba minch University Info
🥇Ambo University Info
🥇Wollo University Info
🥇Wellega University Info
🥇Woldia University Info
🥇Jimma University Info
🥇Wachemo University Info
🥇Arsi University Info
🥇Debre Markos University Info
🥇Debre Tabor University Info
🥇Debre Birhan University Info
🥇Mekele University Info
🥇Wolita Sodo University Info
🥇Welkite University Info
🥇Dilla University Info
🥇Werabe University Info
🥇Mizan Tepi University Info
🥇All Ethiopia universities
🥇Addis Ababa University Info
🥇AASTU Info
🥇ASTU Info
🥇Bahir Dar University Info
🥇Dire Dawa University Info
🥇Hawasa University Info
🥇Haramaya University Info
🥇Gondar University Info
🥇Arba minch University Info
🥇Ambo University Info
🥇Wollo University Info
🥇Wellega University Info
🥇Woldia University Info
🥇Jimma University Info
🥇Wachemo University Info
🥇Arsi University Info
🥇Debre Markos University Info
🥇Debre Tabor University Info
🥇Debre Birhan University Info
🥇Mekele University Info
🥇Wolita Sodo University Info
🥇Welkite University Info
🥇Dilla University Info
🥇Werabe University Info
🥇Mizan Tepi University Info
🥇All Ethiopia universities
❤47🔥14🥰6👍4👏3🎉3🫡1
በ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና በሶሻል ሳይንስ ከፍተኛ ውጤት ካመጣች ተማሪ ጋር የተደረገ ቆይታ ።በተለይም Economics ላይ እንዴት ብንዘጋጅ ጥሩ ውጤት መስራት ይቻላል የሚለውን አንስተናል ።
https://youtu.be/bZHZBlWtWqk
https://youtu.be/bZHZBlWtWqk
YouTube
በ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና በሶሻል ሳይንስ ከፍተኛ ውጤት ካመጣች ተማሪ ጋር የተደረገ ቆይታ ።በተለይም Economics ላይ እንዴት ብንዘጋጅ ይሻላል ለሚለው
Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
❤31🔥4
የ2018 ሪሜዲያል ክላስ ምዝገባ ተጀምሯል !!!
ከዚህ ሰአት ጀምሮ በአድሚኑ በኩል መመዝገብ የምትችሉ ሲሆን እንደተመዘገባችሁ application ኡን አውርዳችሁ መጠቀም እና ማስከፈት የምትችሉ ክላስ የፊታችን ሰኞ ይጀመራል ።
ለመመዝገብ @Remedial_tricks_Admin ላይ መመዝገብ እፈልጋለሁ ብላችሁ መላክ ብቻ ነው።
ለበለጠ መረጃ 🕹በስልክ ቁጥራችን 👉 0927052140 ይደውሉልን ።
አፕሊኬሽኑ playstore ላይ ገና አልወጣም ። ሰኞ ለሁላችሁም የሚለቀቅ ሲሆን አሁን ላይ መጠቀም የሚችሉት የከፈሉ እና የተመዘገቡ ተማሪዎች ብቻ ናቸው ።

❤101💯10🙏8👍6🥰6🎉2
የሪሜዲያል ተማሪዎች ከዚህ ቀደም በነበረው ስርዓት ከምደባ በፊት ዩኒቨርሲቲ እንዲያስተካክሉ እድል ይሰጥ ነበር ። ይህም ውጤታቸውን አይተው የሚስማማቸሁን መጀመሪያ አንደኛ ከሞሏቸው አንፃር ለማስተካከል ይጠቅማችኋል ። በዚህ አመትም ይሄ እድል ለሪሜዲያል ተማሪዎች መኖር አለበት ስንል ለሚመለከተው አካል የተማሪዎችን ድምፅ እናሰማለን ።
@entrance_tricks
@entrance_tricks
👏431❤83👍45👌9🔥5
" በሚቀጥሉት ዓመታት የተማሪዎች ምደባ ይቆማል " - ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ
ትምህርት ሚኒስቴር በሚቀጥሉት ዓመታት የተማሪዎች ምደባ እንደሚያቆም ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ አስታወቁ።
ይህ ያሳወቁት የትምህርት ሚኒስቴር ከመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ጋር የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የቁልፍ ተግባራት የፊርማ ስነስርዓት ባከናወነበት ወቅት ነው።
በዚሁ ወቅት ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ጠንካራ የስራ አቅጣጫ አስቀምጠዋል፡፡
ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ እንደገለፁት፤ በሚቀጥሉት ዓመታት የትምህርት ሚኒስቴር የተማሪዎችን ምደባ እንደሚያቆምና የማለፊያ ነጥብ የሚያስመዘግቡ ተማሪዎች በሚፈልጓቸው ዩኒቨርሲቲዎችና የትምህርት መስኮች እንዲያመለክቱ ይደረጋል፡፡
" የዩኒቨርሲቲ ትምህርት እንደከዚህ ቀደሙ በትምህርት ሚኒስቴር ምደባ ሳይሆን በተማሪዎቹ ምርጫ ይሆናል " ብለዋል።
" ተማሪዎች የሚማሩበትን ዩኒቨርሲቲ ሲመርጡም ምክንያታዊ በመሆን በዬትኛው ዩኒቨርሲቲ የተሻለ የትምህርት መስክ፣ እውቀትና የስራ እድል ላገኝ እችላለሁ በማለት ይመርዝታሉ " ሲሉ ገልጸዋል። #ኢፕድ

❤178👏56👍22🥰7👌3🎉2
አፑን installed ካደረጋችሁ በኋላ ከ login ስር register የሚለውን በመንካት ትክክለኛ information በመሙላት ማስከፈት ትችላላችሁ ። old version ስልክ ያላችሁ እና installed አላደርግም የሚላችሁ play store ላይ ሲለቀቅ አውርዳችሁ መጠቀም ትችላለሁ ።
ማሳሰቢያ ❗️
አሁን ላይ የኛ app play store ላይ ገና ያልተለቀቀ ሲሆን በተመሳሳይ አፖች እንዳትታለሉ እናሳስባለን ። ።
ማሳሰቢያ ❗️
አሁን ላይ የኛ app play store ላይ ገና ያልተለቀቀ ሲሆን በተመሳሳይ አፖች እንዳትታለሉ እናሳስባለን ። ።
2❤40👍4🥰3👏1
app-release.apk
83.8 MB
ከዚህ ቀደም ክፍያ ከፍላችሁ ለመመዝገብ እና ክላሶችን ለመጠቀም ስትሞክሩ failed እያለ የሚያስቸግራችሁ የነበራችሁ ተማሪዎች ይሄን እንድትጠቀሙ እንመክራለን ። ይሄንኛው 100% የተስተካከለ features ያለው ሲሆን ምንም የሚያስቸግር ነገር የለውም ።
❤26👍8👏4