በ ቴሌግራም ቦቱ በኩል register ማድረግ የከበዳችሁ ተማሪዎች 👉@Remedial_tricks_admin ላይ መመዝገብ ፈልጌ ነበር እያላችሁ ፃፉልን ።
❤33👍8🎉2
ብዙ ተማሪዎች ባንክ በአካል ሂደን እንድንከፍል ነገ ይጨመርልን ባላችሁት መሠረት የበዓል ቅናሹን ነገም የሚቀጥልላችሁ ይሆናል ።
❤35👍14🎉1
በአድሚኑ እና በስልክ በኩል ብዙ ተማሪዎችን እያስተናገድን ስለሆነ ፤ ቶሎ ምላሽ ያላገኛችሁ ልጆች እንዳየነው ስለሚስተካከል እና የቅናሹ ቀን ቢያልፍም የራሳችንን ችግር ስለሆነ የምናስተናግዳችሁ ይሆናል ፤ በመሆኑም ከ approval ፣ ምዝገባ እና ተያያዥ ጉዳዮች ጋር Support የምትፈልጉ ሁሉ እንዳየናቸው fix እንደምናደርጋቸው እና በቂ ማብራሪያ እንደምንሰጣችሁ እንገልፃለን ።
❤52🕊7🔥6👍2
በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ወስደው በአማካይ ውጤታቸው 49.50 - 49.99 በመቶ ያመጡ ተማሪዎች ውጤታቸው ወደ 50 በመቶ የሚጠጋጋ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
በመሆኑም 49.50 እና በላይ አማካይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመግባት መማር እንደሚችሉ ሚኒስተሩ ገልፀዋል።
ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ የደብዳቤውን ትክክለኛነት ያረጋገጠ ሲሆን፤ በዚህ ውሳኔ መሠረት 300 ነጥብ የነበረው የየኒቨርሲቲ መግቢያ ወደ 297 ተጠጋግቷል።
@entrance_tricks
በመሆኑም 49.50 እና በላይ አማካይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመግባት መማር እንደሚችሉ ሚኒስተሩ ገልፀዋል።
ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ የደብዳቤውን ትክክለኛነት ያረጋገጠ ሲሆን፤ በዚህ ውሳኔ መሠረት 300 ነጥብ የነበረው የየኒቨርሲቲ መግቢያ ወደ 297 ተጠጋግቷል።
@entrance_tricks
❤98🤩12🔥9🎉9👌8👏7🕊5🤝3🥰1
በ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ሁሉንም ትምህርቶች ከ95+ ያመጣ ተማሪ በተለይም maths 100 ያመጣ ተማሪ ጋር የተደረገ ቆይታ ።👇👇
https://youtu.be/ec85xI1T7rY
https://youtu.be/ec85xI1T7rY
YouTube
በ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ሁሉንም ትምህርቶች ከ95+ ያመጣ ተማሪ በተለይም maths 100 ያመጣ ተማሪ ጋር የተደረገ ቆይታ ።
Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
❤21🔥8👍2👏2
አዲሱ የመንግሥት ሰራተኞች የደመወዝ ስኬል ይፋ ሆነ።
የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከመስከረም 2018 ዓ/ም ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆነውን አዲሱን የመንግሥት ሰራተኞች የደሞዝ ስኬል ይፋ አድርጓል።
@Vector_Gebeya
የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከመስከረም 2018 ዓ/ም ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆነውን አዲሱን የመንግሥት ሰራተኞች የደሞዝ ስኬል ይፋ አድርጓል።
@Vector_Gebeya
❤21🔥4🎉4
" አጠቃላይ 3,350 ተጨማሪ ተማሪዎች ዝቅተኛውን የማለፊያ ውጤት ማስመዝገብ ችለዋል " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከ2017 የትምህርት ዘመን ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና ጋር በተያያዘ ዛሬ ማብራሪያ ሰጥቷል።
አገልግሎቱ የተፈታኞችን ውጤት የገለጸ መሆኑንና ተፈታኞች በተገለጸው ውጤታቸው እና ተያያዥ መረጃዎች ላይ ቅሬታቸውን በተሰጣቸው የጊዜ ገደብ ውስጥ ማቅረባቸውን ገልጿል።
" የቅሬታ አቅራቢዎች ብዛት በከፍተኛ ደረጃ ከዓመት ዓመት እየቀነሰ መጥቷል " ያለ ሲሆን " በ2017 ላይ በየይነ መረብ በተፈተኑ በተወሰኑ ተማሪዎች ላይ የፊዝክስ ውጤት ወደ መቶኛ ያልተቀየረላቸው እንዲሁም ወደ መቶኛ ስቀየር በነጥብ ቤት የነበሩ ቁጥሮች ያልተደመረላቸው ተማሪዎች ተስተካክሎላቸዋል " ብሏል።
በተጨማሪም " 49.50 እና በላይ አማካይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ውጤታቸው ወደ 50 በመቶ እንዲጠጋጋ በተወሰነው መሠረት ተግባራዊ ተደርጓል " ሲል ገልጿል።
በዚህም አጠቃላይ 3,350 ተጨማሪ ተማሪዎች ዝቅተኛውን የማለፊያ ውጤት ማስመዝገብ እንደቻሉ አመልክቷል።
ይህ ተከትሎም የ2017 ትምህርት ዘመን ላይ 50 ከመቶና በላይ ያመጡ አጠቃላይ ተፈታኞች 52,279 ሆነው መመዝገባቸው፤ በአጠቃላይ በመቶኛ ስገለጽ ወደ 8.9 በመቶ ሆኖ መመዝገቡን አሳውቋል።
በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት ስንት ተመዘገበ ?
ከተፈጥሮ ሳይንስ ፦
➡️ በወንዶች 🥇ካሊድ በሽር 592.08 ከ600
➡️ በሴቶች🥇ሃይማኖት ዮናስ 581.36 ከ600
ከማህበራዊ ሳይንስ፦
➡️ በወንዶች🥇ጫላ ግርማ 563.50 ከ600
➡️ በሴቶች🥇ሲምቦ ደረጄ 549.78 ከ600
(በዓመቱ በየትምህርት መስኩ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተፈታኞች ስም ዝርዝር ከላይ ተያይዟል)
@Entrance_tricks

❤56👍4
የፍሬሽማን ምደባ ፣ የሪሜዲያል መቁረጫ ነጥብ ፣ የዩኒቨርስቲዎች ጥሪ / 2018 Remedial and freshman information 👇👇
https://youtu.be/dKo61Hf_U-c
https://youtu.be/dKo61Hf_U-c
YouTube
የፍሬሽማን ምደባ ፣ የሪሜዲያል መቁረጫ ነጥብ ፣ የዩኒቨርስቲዎች ጥሪ / 2018 Remedial and freshman information
Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
❤69👍9👏9
አዲስ የተሻሻለው የመንግስት ሰራተኞች ደመወዝ የተጣራ ገቢ አሰራር 👇👇
https://youtu.be/qoX-tzvZx9M
https://youtu.be/qoX-tzvZx9M
YouTube
አዲስ የተሻሻለው የመንግስት ሰራተኞች ደመወዝ የተጣራ ገቢ አሰራር /How to calculate the new government employees net salary
አዲስ የተሻሻለው የመንግስት ሰራተኞች ደመወዝ የተጣራ ገቢ አሰራር /How to calculate the new government employees net salary / gross salary vs net salary of Ethiopian employees kn 2018
❤13🔥3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለመጀመሪያ ጊዜ ስትገቡ የምዝገባ እና ኮርስ ማስከፈቻ ሂደት ።
አፑ እስካሁን ክፍያ ከፍለው የተመዘገቡ ተማሪዎች ብቻ ናቸው አውርደው እየተጠቀሙበት የሚገኙት ። ለሁላችሁም ቀጣይ ሳምንት እሁድ ጥቅምት 02/2018 ይፋ ይደረጋል ።
አፑ እስካሁን ክፍያ ከፍለው የተመዘገቡ ተማሪዎች ብቻ ናቸው አውርደው እየተጠቀሙበት የሚገኙት ። ለሁላችሁም ቀጣይ ሳምንት እሁድ ጥቅምት 02/2018 ይፋ ይደረጋል ።
❤56🔥12🙏11🫡5👏3🎉2🥰1
በ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ሁሉንም ትምህርቶች ከ95+ ያመጣ ተማሪ በተለይም Physics 100 ያመጣ ተማሪ ጋር የተደረገ ቆይታ ።👇👇
https://youtu.be/86G2y9GX6Bs
https://youtu.be/86G2y9GX6Bs
YouTube
በ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ሁሉንም ትምህርቶች ከ95+ ያመጣ ተማሪ በተለይም Physics 100 ያመጣ ተማሪ ጋር የተደረገ ቆይታ ።
Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
❤18🔥4👏1
በ2018 የትምህርት ዘመን የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን በተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስኮች ከ49.5% በታች ያስመዘገቡ ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተማሪዎች የ Remedial ፕሮግራም ተጠቃሚ መሆናቸውን እናሳውቃለን።
1. በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 32% ከመቶ እና ከዚያ የተቆረጠ መሆኑን።
2. ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት ተቋማት(ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ) የ Remedial ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የሚከተሉትን መቁረጫ ነጥብ ያሟሉ ብቻ ይሆናሉ።
ተ.ቁ የሚያዙ ትምህርቶች ጠቅላላ ውጤት የሚያዙ ትምህርቶች ጠቅላላ ውጤት የመግቢያ ውጤት
1.የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 216/600
2.የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 204/600
3.ታዳጊ ክልል እና አርብቶ አደር አካባቢ የተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 192/600
4.ማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 192/600
5.ማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ ዓይነ ስውራን ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 160/500 ሆኗል።
@Remedial_tricks

❤55👏51🔥7🥰5👍2🤩2