🔴 ከድግምትና ከምቀኝነት
እንዲሁም
ከቡዳ (ዓይን) መጠንቀቂያ
🖌 በአል ኢማም ኢብኑ ቀዩም አል ጀውዚያህ
ስምንተኛው መንገድ
የምቀኛን፣ የድንበር አላፊንና የአስቸጋሪን እሳት ለማጥፋት ለእነርሱ በጐ መዋል
ይህ በጣም ከባድ ሆነ የመከላከያ መንገድና በነፍስ ላይ የከበደ ነው፡፡ አላህ (ሱ.ወ) እድለኛነቱን ያጐናፀፈው ካልሆነ በስተቀር ለማንም አይሰጠውም፡፡
ይኸው የምቀኛን፣ የድንበር አላፊንና የአስቸጋሪን እሳት ለማጥፋት ለእርሱ በጐ መዋል ነው፡፡ ምቀኝነቱ፣ ድንበር አላፊነቱ፣እኛ አስቸጋሪነቱ በጨመረ ቁጥር ለርሱ በጐ መዋልን መምከርህንና በእርሱ ላይ መራራትህን ጨምር፡፡
እርሱን ከማስቸገር የተሻለ መንገድ መሆኑን ያመንክበት አይመስለኝም፡፡
እስቲ የአላህን ንግግር እንመልከት
﴿وَلا تَستَوِي الحَسَنَةُ وَلَا السَّيِّئَةُ ادفَع بِالَّتي هِيَ أَحسَنُ فَإِذَا الَّذي بَينَكَ وَبَينَهُ عَداوَةٌ كَأَنَّهُ وَلِيٌّ حَميمٌوَما يُلَقّاها إِلَّا الَّذينَ صَبَروا وَما يُلَقّاها إِلّا ذو حَظٍّ عَظيمٍوَإِمّا يَنزَغَنَّكَ مِنَ الشَّيطانِ نَزغٌ فَاستَعِذ بِاللَّهِ إِنَّهُ هُوَ السَّميعُ العَليمُ﴾ فصلت: ٣٤ – ٣٦
‹‹መልካሚቱና ክፉይቱም (ጸባይ) አይተካከሉም፡፡ በዚያች እርሷ መልካም በኾነችው ጸባይ (መጥፎይቱን) ገፍትር፡፡ ያን ጊዜ ያ ባንተና በእርሱ መካከል ጠብ ያለው ሰው እርሱ ልክ እንደ አዛኝ ዘመድ ይኾናል፡፡ (ይህችንም ጠባይ) እነዚያ የታገሱት እንጅ ሌላው አያገኛትም፡፡ የትልቅም ዕድል ባለቤት እንጅ ማንም አይገጠማትም፡፡ ከሰይጣንም ጉትጎታ ቢያገኝህ (ከመልካም ጠባይም ቢመልስህ) በአላህ ተጠበቅ፡፡ እነሆ እርሱ ሰሚው ዐዋቂው ነውና፡፡›› (አል ፉሲለት 34-36)
የነብያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሁኔታን አስተውል ህዝቦቹ እስኪደሙ ድረስ ደበደቡዋቸው እርሳቸው ግን እንዲህ እያሉ ደማቸውን ጠረጉ “አምላኬ ሆይ ለህዝቦቼ ማራቸው እነርሱ ባለማወቃቸው ነው” ይህን የከፋ የሆነ ተግባራቸው በእነዚህ አራት ንግግሮች በጐ መዋልን እንዴት እንደሰበሰቡ አስተውል
🔸ለእነርሱ ይቅርታ ማድረግ
🔹ለእነርሱ ምህረትን መለመን
🔸እነርሱ የማያውቁ መሆኑን ምክንያት ማውሳቱ
🔹እነርሱ ወደ እርሱ በማስጠጋት የመለሳለስ ንግግር መናገሩ “ለህዝቦዌ ይቅር በላቸው” በማለት አንደ ሰው ለሚያስታርቀው ግለሰብ ከእርሱ ጋር ሲገናኝ “ይህ ልጄ ነው፣ ይህ ሰራተኛዬ ነው፣ ይህ ጓደኛዬ ነው፣ ነገሩን ለእኔ ተወው” እንደሚለው ነው፡፡
በነፍስህ ላይ እንዲቀላትና ያማረ እንዲሆንና እንዲሁም ይህን ፀጋ የተጎናፀፈች እንድትሆን እስቲ አድምጥ በአንትና በአላህ መሀከል መጨረሻውን የምትፈራው የሆነና ከእርሱም ይቅር እንዲልህ የምትከጅለው ወንጀል አለ ከዚህም ባሻገር በይቅርና በማህርታ መታለፍ ብቻ ሳይሆን አላህ ከችሮታው ያከብርሃል የተለያዩ ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችንና በጎ ነገሮችን አንተ ከምታስበው በላይ ይሰጥሃል፡፡
👉 ከጌታህ እንዲህ የምትከጅል ከሆነና መጥፎ ተግባርህን በዚህ እንዲለወጥልህ የምትወድ ከሆነ፤ የአላህን ፍጡሮች በዚህ ሁኔታ መኗኗር የበለጠ የተገባ ነው፡፡ መጥፎ ተግባሩን በጥሩ ልትመልሰው ይገባል፡፡
👉አላህ (ሱ.ወ) አንተንም በዚህ አይነት ሁኔታ እንዲያስተናግድህ ምክንያቱም ክፍያ እንደስራው አይነት ነውና፡፡
👌 ሰዎች አንተን ሲያስቀይሙህ ምላሹን እንደምትሰጠው ሁሉ አላህም (ሱ.ወ) በወንጀልህና ባጠፋኸው ተግባር ላይ ተግባርህን የገጠመ እርምጃ ይወስድብሃል፡፡
ከዚህ በኃላ ከፈለክ ተበቀል አልያም ይቅር በል ወይም በጎ ዋል አልያም ተወው የስራህን ታገኛለህ፡፡ በአላህ ባሮች ላይ የተገበርከው በአንተም ላይ ተግባራዊ ይሆናል፡፡
🔹 ይህን መልዕክት በደንብ ያስተዋለና ያስተነተነ መጥፎ ለዋለበት ግለሰብ በጎ መዋል ይቀለዋል፡፡ በተጨማሪም በዚህ ተግባሩ የአላህን እርዳታና ልዩ እገዛ ይጎናፀፋል፡፡
👉የአላህ መልዕክተኛ ለዚያ ግለሰብ ለጎረቤቱ በጎ እየዋለ ጎረቤቱ መጥፎ ስለሚውልበት ግለሰብ እንደተናገሩት “ አንተ በዚህ ሁኔታ ላይ እስካለህ ድረስ የአላህ እርዳታ ከአንተ አይወገድም” ብለዋል፡፡
🔸ሰዎች አንተን በማወደስ ላይ ይቻኮላሉ፡፡
🔷 ሁላቸውም ከአንተ ጋር በመሆን በባለጋራህ ላይ ይነሳሉ፡፡
🔸ለአንተ መጥፎ እየዋለብህ አንተ ግን በጎ ዋይ መሆንህን የሰማ ሁሉ ቀልቡ፣ ፀሎቱ፣ ፍላጎቱ ሁሉ መጥፎ ሲሰራበት በጥሩ ከሚመልሰው ግለሰብ ጋር ይሆናል፡፡
👆 ይህ ደግሞ አላህ (ሱ.ወ) ሰዎችን የፈጠረበት ተፈጥሮ ነው፡፡
👉 በዚህ በጎ ተግባሩ የማያውቃቸውንና የማያውቁትን ሰራዊት እንደተጠቀመ ነው
🔸 ይህ ከመሆኑ ጭምር ከጠላቱና ከምቀኛው ጋር ከሁለቱ በአንደኛው ሁኔታ ላይ መሆኑ አይቀርም፡፡
👉በበጎ ተግባሩ እንዲሰማውና እንዲታዘዘው በማድረግ በቁጥጥሩ ስር ያውለዋል፡፡ ከሰዎቹም ሁሉ ወደ እርሱ የተወደደ ይሆናል፡፡
👉 አልያም ከመጥፎ ስራው ያልተወገደ እንደሆነ ልቡን ይቆርጠዋል፡፡ እርሱን በመበቀል አጠፋውን ከሚሰጠው ይልቅ በጎ ነገር መዋሉ የበለጠ ያሳምመዋል፡፡
🔹ይህን የሞከረ የበለጠ ያውቀዋል፡፡ ለጥሩ ነገር አጋዥ አላህ ነው፡፡ ጥሩ ነገር ሁሉ በእጁ ነው፡፡ ከእርሱ ሌላ እውነተኛ አምላክ የለም፡፡
🔸 በዚህ ነገር አላህ በችሮታውና በስጦታው እንዲያጣቅመን እንለምነዋለን፡፡
🔷ጠቅለል ባለ መልኩ በዚህ ቦታ በዱንያም ሆነ በአኼራ ከመቶ በላይ የሚጠቀምባቸው ትሩፋቶች አሉ፡፡
🔵 ሺፋዕ 🔵
✅ቁርዓናዊ ፈውስ- እራስን ከጂን እና ከድግምት ለመጠበቅ
✅ስለ ሲህር እና መሰል ነገሮች ግንዛቤን ማስጨበጥ፡፡
✅ምልክቶች፣ መከላከያዎች እና መፍትሄዎችን መጠቆም፡፡
አድራሻችን ፡-
ፌስ ቡክ www.fb.com/nosihr
ቴሌ ግራም https://www.tg-me.com/nosihr
ብሎገር www.nosihr.blogspot.com

Facebook
ቁርዓናዊ ፈውስ ለጂን እና ሲህር Shifa' Spiritual Care & Counseling Cervice | Facebook
ቁርዓናዊ ፈውስ ለጂን እና ሲህር Shifa' Spiritual Care & Counseling Cervice. 16,490 likes · 26 talking about this. ሺፋእ የመንፈሳዊ ህክምና እና የምክር አገልግሎት
ቁርዓናዊ ፈውስ (እራስን ከጂን...
ቁርዓናዊ ፈውስ (እራስን ከጂን...
Forwarded from ተንቢሃት Tenbihat – ኢስላማዊ ህግጋት እና ተግሳፃት
💎ለታዳጊ ወጣት እህቶች ብቻ
የተዘጋጀ ልዩ ወርሀዊ የሙሐደራ
ፕሮግራም💎
📆 እሁድ 17/03/2010
⌚ከ3:00-6፡00 ሰዓት
በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ለሙስሊም ሴት ታዳጊ ተማሪዎች ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል።
🔹እህቶች ይታደሙ ዘንድ ይህንን መልእክት ለሌሎች በማዳረስ የአጅር ተካፋይ እንሁን!
*ማሳሰቢያ*
ፕሮግራሙ የሚመለከተው ሴቶችን ብቻ ነው፡፡
🕌 አድራሻ
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር 18 አደባባይ ከአል አፊያ ት/ቤት ጎን

Forwarded from ነሲሓ መስጅድ Nesiha Mosque Official Channel مسجد النصيحة
*ሳምንታዊ የሙሐደራ ፕሮግራም*
🔖 *ኢልም እና አዳቦቹ ክ/2*
ሙሀመድ አረብ
🔖 *የጁዝ አመ ትንታኔ ኪታብ ማብራሪያ*
በሸይኽ ሙሀመድ አህመድ ኡመር አልባሲጢይ
☞ደርሱ የሚሰጥበት ኪታብ በሸይኽ አልባሲጢይ የተዘጋጀ ነው
📅 እሁድ ሕዳር 17/2010
⌚ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ
☞ ለሴቶች ቦታ ተዘጋጅቷል
🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ
ሴንተር – አዲስ አበባ
18 አደባባይ ከአል አፊያ ት/ቤት ጎን
👆👆👆 SHARE 👆👆👆
🔖 *ኢልም እና አዳቦቹ ክ/2*
ሙሀመድ አረብ
🔖 *የጁዝ አመ ትንታኔ ኪታብ ማብራሪያ*
በሸይኽ ሙሀመድ አህመድ ኡመር አልባሲጢይ
☞ደርሱ የሚሰጥበት ኪታብ በሸይኽ አልባሲጢይ የተዘጋጀ ነው
📅 እሁድ ሕዳር 17/2010
⌚ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ
☞ ለሴቶች ቦታ ተዘጋጅቷል
🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ
ሴንተር – አዲስ አበባ
18 አደባባይ ከአል አፊያ ት/ቤት ጎን
👆👆👆 SHARE 👆👆👆
Forwarded from ነሲሓ መስጅድ Nesiha Mosque Official Channel مسجد النصيحة
Forwarded from ተንቢሃት Tenbihat – ኢስላማዊ ህግጋት እና ተግሳፃት
💎ለታዳጊ ወጣት እህቶች ብቻ
የተዘጋጀ ልዩ ወርሀዊ የሙሐደራ
ፕሮግራም💎
📆 እሁድ ታህሳስ 15/2010
⌚ከጠዋቱ 3:00-6፡00 ሰዓት
በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ለሙስሊም ሴት ታዳጊ ተማሪዎች ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል።
🔹እህቶች ይታደሙ ዘንድ ይህንን መልእክት ለሌሎች በማዳረስ የአጅር ተካፋይ እንሁን!
👌 ማሳሰቢያ 👌
ፕሮግራሙ የሚመለከተው ሴቶችን ብቻ ነው፡፡
🏤 አድራሻ
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር 18 አደባባይ ከአል አፊያ ት/ቤት ጎን
የተዘጋጀ ልዩ ወርሀዊ የሙሐደራ
ፕሮግራም💎
📆 እሁድ ታህሳስ 15/2010
⌚ከጠዋቱ 3:00-6፡00 ሰዓት
በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ለሙስሊም ሴት ታዳጊ ተማሪዎች ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል።
🔹እህቶች ይታደሙ ዘንድ ይህንን መልእክት ለሌሎች በማዳረስ የአጅር ተካፋይ እንሁን!
👌 ማሳሰቢያ 👌
ፕሮግራሙ የሚመለከተው ሴቶችን ብቻ ነው፡፡
🏤 አድራሻ
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር 18 አደባባይ ከአል አፊያ ት/ቤት ጎን
Forwarded from ነሲሓ መስጅድ Nesiha Mosque Official Channel مسجد النصيحة
*ሳምንታዊ የሙሐደራ ፕሮግራም*
🔖 *የጁዝ አመ ትንታኔ ኪታብ ማብራሪያ*
በሸይኽ ሙሀመድ አህመድ ኡመር አልባሲጢይ
☞ደርሱ የሚሰጥበት ኪታብ በሸይኽ አልባሲጢይ የተዘጋጀ ነው
🔖 ልዩ ሙሐደራ
☞በታዋቂ ኡስታዞች
📅 እሁድ ታህሳስ 15/2010
⌚ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ
☞ ለሴቶች ቦታ ተዘጋጅቷል
🏠ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ
ሴንተር – አዲስ አበባ
18 አደባባይ ከአል አፊያ ት/ቤት ጎን
👆👆👆 SHARE 👆👆👆
🔖 *የጁዝ አመ ትንታኔ ኪታብ ማብራሪያ*
በሸይኽ ሙሀመድ አህመድ ኡመር አልባሲጢይ
☞ደርሱ የሚሰጥበት ኪታብ በሸይኽ አልባሲጢይ የተዘጋጀ ነው
🔖 ልዩ ሙሐደራ
☞በታዋቂ ኡስታዞች
📅 እሁድ ታህሳስ 15/2010
⌚ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ
☞ ለሴቶች ቦታ ተዘጋጅቷል
🏠ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ
ሴንተር – አዲስ አበባ
18 አደባባይ ከአል አፊያ ት/ቤት ጎን
👆👆👆 SHARE 👆👆👆
Forwarded from ነሲሓ መስጅድ Nesiha Mosque Official Channel مسجد النصيحة
Forwarded from ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com via @like
🔊የአዳዲስ ሙሐደራዎች ግብዣ 📀
#⃣ቁጥር 20
⏯ ርዕስ ፦ በሱንናህ ላይ መፅናት!
🎙 በኡስታዝ ሑሴን ዒሳ
⏰ርዝመት፦ 78:48 ደቂቃ
💾 መጠን፦
ጥራት ያለው (64kbps) 36.1 MB
ዝቅተኛ (32kbps) 18.1 MB
🗒ልናደምጠው የሚገባ ጠቃሚና አዲስ ሙሐደራ !
____
🏳ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ
📲 #ነሲሀ_አዲስ_ሙሐደራ
https://www.tg-me.com/nesihastudio
#⃣ቁጥር 20
⏯ ርዕስ ፦ በሱንናህ ላይ መፅናት!
🎙 በኡስታዝ ሑሴን ዒሳ
⏰ርዝመት፦ 78:48 ደቂቃ
💾 መጠን፦
ጥራት ያለው (64kbps) 36.1 MB
ዝቅተኛ (32kbps) 18.1 MB
🗒ልናደምጠው የሚገባ ጠቃሚና አዲስ ሙሐደራ !
____
🏳ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ
📲 #ነሲሀ_አዲስ_ሙሐደራ
https://www.tg-me.com/nesihastudio
Telegram
ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com
በ1999 ጀምሮ የተቀረፁ የአልሐበሻ እና የ ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ ሙሐደራዎች የሚሰራጩበት ቻናል
www.nesiha.com
www.nesiha.com
Forwarded from የኡስታዝ ኢልያስ አሕመድ የትምህርት መድረክ (official)
🔵ተውሂዱል አስማኢ ወሲፋት
ተውሂዱል አስማኢ ወሲፋት ማለት፤ “አላህን በስሞቹና በባህሪዎቹ አንድ ማድረግ” ሲሆን፤ በቁርዓንና በሐዲስ የተረጋገጡትን የአላህን ያማሩ ስሞችና የላቁ ባህሪዎች ተቀብሎ ማጽደቅ፣ በውስጣቸው ያዘሉትን ትክክለኛ መልዕክት ለአላህ ማረጋገጥ እንደዚሁ አላህ እና መልዕክተኛው ዉድቅ ያደረጓቸዉን ባህሪዎች ውድቅ ማድረግ፤አላህ በስሞቹና በባህሪዎቹ ምንም አምሳያና አጋር የሌለው ብቸኛ አምላክ መሆኑን ማመንን ሁሉ ያጠቃልላል፡፡
አስፈላጊነቱ እና በኢስላም ውስጥ ያለው ታላቅ ቦታ
የአላህን ስሞችና ባህሪዎችን በተመለከተ መረጃዎችን በማጥናትና በማወቅ ትክክለኛውን መስመር መከተል የሚፈልግ ማንኛውም ሰው ጥናቱን ከመጀመሩ በፊት ይህ የተውሂድ ዘርፍ በኢስላም ውስጥ ያለዉን ታላቅ ቦታ እና አሳሳቢነቱን ማወቁ እጅግ ይረዳዋል። ስለሆነም አስፈላጊነቱን እና በኢስላም ውስጥ ያለውን ታላቅ ቦታ በተከታዮቹ ነጥቦች ለመጠቆም እንሞክራለን።
1- ከዕውቀት ዘርፎች ሁሉ የበለጠና ክብር ያለው የአላህን ስሞችና ባህሪዎች የሚያሳውቀው ይህ የተውሂድ ዘርፍ ነው። የማንኛውም እውቀት ክብር የሚለካው እርሱን በመጠቀም የሚታወቀው ነገር ባለው ታላቅነት ነው። ከአላህ በበለጠ ታላቅ የሆነ እና ክብር የሚገባው የለም። ስለዚህ የአላህን ስሞችና ባህሪዎች የሚያሳውቀው የትምህርት ዘርፍ ከእውቀቶች ሁሉ የላቀ እና ክብር ያለው እውቀት ነው።
2- የአላህን ስሞችና ባህሪዎች ማወቅ አላህ ፍጡራንን ከፈጠረባቸው አላማዎች ውስጥ አንዱ ነው። ለሌላ እውቀት መንደርደርያ ሳይሆን በእርሱነቱ የሚፈለግ ነው። አላህ ሰማያትን እና ምድርን የፈጠረው ሁሉን አዋቂ እና በሁሉም ነገር ላይ ቻይ እንደሆነ ባሮች ያውቁ ዘንድ ነው።
አላህ እንዲህ ይላል፦
اللَّهُ الَّذِي خَلَقَ سَبْعَ سَمَاوَاتٍ وَمِنَ الْأَرْضِ مِثْلَهُنَّ يَتَنَزَّلُ الْأَمْرُ بَيْنَهُنَّ لِتَعْلَمُوا أَنَّ اللَّهَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ وَأَنَّ اللَّهَ قَدْ أَحَاطَ بِكُلِّ شَيْءٍ عِلْمًا الطلاق 12
«አላህ ያ ሰባትን ሰማያት ከምድርም መሰላቸውን የፈጠረ ነው፡፡ በመካከላቸው ትእዛዙ ይወርዳል፡፡አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ መኾኑን አላህም ነገሩን ሁሉ በዕውቀት ያካበበ መኾኑን ታወቁ ዘንድ ነው» ጠላቅ 12
3- በሰለፎችና በቢድዓ አራማጆች መካከል ብዙ የክርክር መድረኮችን ያስከፈተውና ብዙ ውዝግብ የበዛበት ርዕስ በመሆኑ ትኩረትን ይሻል። ይህ አጀንዳ ብዙ የቢድዓ አራማጆች ማደናገርያ ብዝታዎችን የፈበረኩበት በመሆኑ ማንኛውም ሙስሊም በቁርዓን እና በሱና በተረጋገጠው መልኩ ጠለቅ ያለ እውቀት ሊኖረው ይገባል። ከብዥታዎችና ማምታቻዎች መጠበቅ የሚቻለው በእውቀት ብቻ ስለሆነ ውዝግቦችን ሁሉ በአላህና በመልዕክተኛው ንግግሮች ለመዳኘት ብዥታዎችንም ለማስወገድ የዚህ ዘርፍ እውቀት ያስፈልጋል።
4- አላህን በሚገባ ያወቀ ሰው እርሱን በጣም ይፈራል። አላህን በባህሪዎቹ ያወቀው ሰው ልቡ በብርሀን ይሞላል። በልቡ የሚሰፍረው የአላህ ውዴታ ከአመጽ ሁሉ ይጠብቀዋል። አላህን በመታዘዝ እና ዘወትር በማምለክ የተዋበ ጣፋጭ ህይወትን ይኖራል።
5- የዚህ ኡማህ ቀደምት ትውልድ የሆኑት ሰለፎች ዘንድ የነበረሩ እውቀቶች በጥቅሉ ሲታዩ፤ አላህን ማወቅ እና ለአላህ መስራት ነበሩ። ይህ እውቀታቸው በጠንካራ መረጃዎች ላይ የተገነባ ነበርና ያወቁትን እንዲተገብሩ ይገፋፋቸው ነበር። የእውቀታቸው ግማሽ አላህን ማወቅ ነበር። ስለዚህም፤ የተውሂዱል አስማኢ ወሲፋት የዕውቀት ዘርፍ በሰለፎች ዘንድ ትልቅ ቦታ ነበረው።
6- የአላህን ስሞችና ባህሪዎች ማወቅ ያሉት መልካም ውጤቶችና ፍሬዎች እጅግ ብዙ ናቸው። እያንዳንዱን የአላህ ስም እና ባህሪ ማወቅ እራሱን የቻለ አምልኮ ነው። ለምሳሌ፤ አላህ ሰሚ፣ ተመልካች እና ሁሉን አዋቂ መሆኑን ያመነ ሰው አንደበቱን እና አካሉን አላህ ከማይወደው ነገር እንዲጠብቅ ያደርገዋል። አንድ የአላህ ባርያ የአላህን ስሞች እና ባህሪዎች ባወቀና ባመነባቸው ቁጥር ወደ አላህ እየቀረበ ይሄዳል። ሁሉንም የዒባዳ አይነቶች ብናስተውል የአላህ ስሞችና ባህሪዎች ግዴታ የሚያደርጓቸው ናቸው።
ያለ “ተክይፍ” እና ያለ “ተምሢል” ومن غير تَكْييفٍ وَلا تَمْثِيل
አህሉሱና የአላህን ባህርያት ሲያፀድቁ ከማመሳሰልና የባህሪውን ሁኔታ ከመናገር ይርቃሉ። ይህ ደግሞ የአህሉሱናን ዓቂዳ የአላህን ባህሪዎች ከፍጡራን ባህሪዎች ጋር ከሚያመሳስሉት ሙሸቢሀዎች (ሙመሲላዎች) አቂዳ ይለያል።
🔵የአማኞች ጋሻ🔵
በአላህ ስሞችና ባህሪያት ዙሪያ ትክክለኛው እምነት
በአላህ ስሞችና ባህሪያት ዙሪያ የአህሉሱናን አቋም መግለጽ፡፡
በተለያዩ የቢድዓ አራማጆች ለሚነሱ ውዥንብሮች በቂ ምላሽ ማቅረብ፡፡
የአማኞች ጋሻ (ኢልያስ አህመድ)
አድራሻችን ፡-
ፌስ ቡክ www.fb.com/asmaewesifat
ቴሌ ግራም https://www.tg-me.com/asmaewesifat
ብሎገር www.nesiha.blogspot.com

🔖 *ልዩ ሙሐደራ በአቂዳ ዙሪያ*
☞በኡስታዝ ሳላህ አህመድ
🔖 *የጁዝ አመ ትንታኔ ኪታብ ማብራሪያ*
በሸይኽ ሙሀመድ አህመድ ኡመር
አልባሲጢይ
☞ *ደርሱ የሚሰጥበት ኪታብ በሸይኽ አልባሲጢይ የተዘጋጀ ነው*
📅 እሁድ ታህሳስ 29/2010
⌚ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ
☞ *ለሴቶች ቦታ ተዘጋጅቷል*
🏠ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ
ሴንተር – አዲስ አበባ
18 አደባባይ ከአል አፊያ ት/ቤት ጎን
👆👆👆 SHARE 👆👆👆
🔖 *ልዩ ሙሐደራ በአቂዳ ዙሪያ*
☞በኡስታዝ ሳላህ አህመድ
🔖 *የጁዝ አመ ትንታኔ ኪታብ ማብራሪያ*
በሸይኽ ሙሀመድ አህመድ ኡመር
አልባሲጢይ
☞ *ደርሱ የሚሰጥበት ኪታብ በሸይኽ አልባሲጢይ የተዘጋጀ ነው*
📅 እሁድ ታህሳስ 29/2010
⌚ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ
☞ *ለሴቶች ቦታ ተዘጋጅቷል*
🏠ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ
ሴንተር – አዲስ አበባ
18 አደባባይ ከአል አፊያ ት/ቤት ጎን
👆👆👆 SHARE 👆👆👆
Forwarded from ነሲሓ መስጅድ Nesiha Mosque Official Channel مسجد النصيحة
📢 የሸይኽ ኢልያስ አህመድን ልዩ የቴሌግራም ቻነል ይከታተሉ
(Official channel)
http://www.www.tg-me.com/ustazilyas
በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ እውቅና የተከፈተ ብቸኛው ቻነል ሲሆን የሸይኹ ትምህርቶችና አጫጭር መልእክቶች ብቻ በየጊዜው የሚተላለፉበት ልዩ መድረክ ነው
አሁኑኑ ጆይን ያድርጉ
(Official channel)
http://www.www.tg-me.com/ustazilyas
በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ እውቅና የተከፈተ ብቸኛው ቻነል ሲሆን የሸይኹ ትምህርቶችና አጫጭር መልእክቶች ብቻ በየጊዜው የሚተላለፉበት ልዩ መድረክ ነው
አሁኑኑ ጆይን ያድርጉ
Forwarded from የኡስታዝ ኢልያስ አሕመድ የትምህርት መድረክ (official)
በአላህ ፍቃድ የተለያዩ አዳዲስ ትምህርቶች በየጊዜው ይተላለፋሉ
Forwarded from የኡስታዝ ኢልያስ አሕመድ የትምህርት መድረክ (official)
ሙስሊሞችን ያለአግባብ በአድርባይነት ለመወረፍ የሚያበቁ አንዳንድ ግርድፍ ግንዛቤዎችን ለማረም የሚከተሉት ሶስት ቁም ነገሮችን ማስተዋል ተገቢ ነው:-
(1) ሰዎች በግልፅ ከሚያንፀባርቁት እምነትና አላማ ውጭ ከነርሱ ራሳቸው በቀር አላህ እንጂ ማንም ሊያውቀው ስለማይችለው የሆዳቸው ሚስጥር መላ መምታት ጥፋት እንጂ ብልሃት አይደለም። በመለኮታዊ ወሕይ በቀጥታ ይታገዙ የነበሩት ታላቁ መልዕክተኛ እንኳ በአንድ አጋጣሚ ለሰዎች ንብረት ሲያከፋፍሉ አክብሮት በጎደለው ቃና ፍርዳቸውን በቀጥታ የተፃረረውን ግለሰብ አስመልክቶ ኻሊድ ኢብኑ’ል-ወሊድ «አንገቱን (በሰይፍ) ልበለው?» ብሎ ሲጠይቃቸው እርሳቸውም «አይ! ምናልባት የሚሰግድ ሊሆን ይችላል!» አሉት።
ኻሊድም መልሶ «ስንት በልቡ የሌለውን በምላሱ የሚናገር ሰጋጅ አለ!» ሲላቸው እንዲህ ብለው መለሱለት፦
«إِنِّي لَمْ أُومَرْ أَنْ أَنْقُبَ عَنْ قُلُوبِ النَّاسِ، وَلَا أَشُقَّ بُطُونَهُمْ»
= «እኔ ወደ ሰዎች ውስጠ-ልቦና እንድቦረቡር ወይም ሆዳቸውን እንድሰነጥቅ አልታዘዝኩም!»
[ሙስሊም (ቁጥር 1064)]
(2) ከአንድ ሰው ንግግር በተዘዋዋሪ የተረዳነውን ተጓዳኝ ሐሳብ ከአንደበቱ እንደወጣ ቀጥተኛ ንግግር ወይም አቋም መቁጠርና በዚህም ላይ ተንተርሶ ፍርድ መስጠት ከፍትህ የራቀ የችኮላ መስመር መሆኑ የኢስላም ሊቃውንት ዘንድ ያለቀለት ጉዳይ ነው። [ለምሳሌ፦ “መጅሙዑ’ል-ፈታዋ” (20/217) ይመልከቱ!]
ጭራሹኑ ተያያዥነት የሌላቸውን ሐሳቦች ያለ አግባብ በማስተሳሰር ሰዎችን በአድርባይነት ወይም በከሃዲነት መወንጀል ደግሞ ይበልጥ አስከፊና የንትርክ ቀዳዳን የሚያሰፋ የአላዋቂዎች መገለጫ ነው።
ኢብኑ ሐዝም ይህን አስመልክተው እንዲህ ይላሉ፦
«وَأما من كفّر النَّاس بِمَا تؤول إِلَيْهِ أَقْوَالهم فخطأ؛ لِأَنَّهُ كذب على الْخصم وتقويل لَهُ مَا لم يقل بِه!ِ وَإِن لزمَه فَلم يحصل على غير التَّنَاقُض فَقَط، والتناقض لَيْسَ كفرا، بل قد أحسن إِذْ فر من الْكفْر!»
«የሰዎችን ንግግር ተዘዋዋሪ መመለሻ በማየት እነርሱን በከሀዲነት የሚፈርጅ ሰው ስህተትን ፈፅሟል፤ ምክንያቱም ይህ በተቃራኒ ወገን ላይ መዋሸትና ያላለውን እንዳለ መናገር ነውና! ንግግሩ በተዘዋዋሪ ወደዚያ ቢያመራ እንኳ (እስካልተቀበለው ድረስ) ከአቋም መጣረስ ያለፈ መዘዝ ላይ አልደረሰም! የአቋም መጣረስ ደግሞ ክህደት አይደለም፤ እንዲያውም ከክህደት በመሸሹ መልካም ሰርቷል!»
[“አል-ፊሰል ፊ’ል-ሚለሊ ወ’ል-አህዋኢ ወን-ኒሐል” (3/139)]
(3) በደካማ መነሻዎች ወይም አጠራጣሪ መረጃዎች ላይ ተመርኩዞ ለድምዳሜ መቻኮል ለአደጋ ይዳርጋል። በእርግጠኝነት የፀደቀውን የሰዎች አማኝነት ደግሞ በተራ መላምት ቀርቶ በአመዛኝ ጥርጣሬ እንኳ ማስተባበል አይቻልም!
ነብያችን መካን ለመቆጣጠር ለዘመቻ በተነሳሱበት ወሳኝ ወቅት ሓጢብ ኢብኑ አቢ በልተዓህ የተባለው ሰሓቢይ በሚስጥር የተያዘውን የሙስሊሞች የጦር እቅድ ለቁረይሽ መኳንንት አሳልፎ ለመስጠት ደብዳቤ ፅፎ ነበር። ሆኖም ጉዳዩን አላህ ለመልዕክተኛው በወሕይ ስለገለጠላቸው በርሳቸው ትእዛዝ ደብዳቤው ከመንገድ ተይዞ እጃቸው እንዲገባ ሆነ። ያኔ እርሳቸው በሓጢብ ላይ በቀጥታ ብይን አላስተላለፉም! አስጠርተው «ይህን ለመስራት ያበቃህ ምንድነው?» ነበር ያሉት!
እርሱም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፦
«የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! እንዳይቸኩሉብኝ! እኔ ከቁረይሾች ጋር ተቅላቅዬ የምኖር ነበርኩ እንጂ የነርሱ ጎሳ አባል አልነበርኩም፤ ከእርሶ ጋር ያሉት ሙሃጂሮች ግን (በመካ ያሉ) ቤተሰቦቻቸውን (ከከሃዲያኑ ጥቃት) የሚያስጠብቁበት ዝምድና አላቸው፤ ከነርሱ ጋር በዘር ግንድ ለመተሳሰር ያልታደልኩ ከመሆኔ አኳያ ቤተሰቦቼን (ከጥቃታቸው) የምከላከልበት ውለታ እነርሱ ዘንድ እንዲኖረኝ አስቤ ነው፤ ዳግም ወደ ክህደት ተመልሼ ወይም ከኢስላም በኋላ ክህደትን መርጬ አይደለም!»
እርሳቸውም፦ «እውነቱን ተናግሯል!» አሉ።
ያን ጊዜ ታላቁ ሰሓቢይ ዑመር ኢብኑ’ል-ኸጥ-ጧብ «ይህን ሙናፊቅ አንገቱን እንድለው ተዉኝ!» ብሏቸው ነበር።
እዚህ ላይ ልብ ሊሉ የሚገባው ዑመር ይህንን እንዲል ያነሳሳው ደካማ መረጃ ወይም የተድበሰበሰ ፍንጭ አይደለም፤ ሓጢብ ለጠላት እገዛ ማድረጉ ግልፅ ነው። ይህ ከመሆኑ ጋር ግን ነብያችን እንዲህ አሉት፦
«እርሱ በበድር ዘመቻ ላይ ተሳትፏል፤ አላህ ለበድር ዘማቾች “ያሻችሁን ብትሰሩ እኔ ምሬያችኋለሁ!” ብሏቸው እንደሁ ምን ታውቃለህ?!»
[አል-ቡኻሪይ (ቁ.4274፣ 6939...)፣ ሙስሊም (ቁ. 2494)]
ልብ ይበሉ! ሓጢብ በክህደት ያልተፈረጀው ባቀረበው ምክንያት የተነሳ እንጂ የበድር ዘማች ስለሆነ ብቻ አይደለም፤ ሆኖም አላህ የበድር ዘማቾች ባስመዘገቡት ታላቅ ገድልና መስዋትነት ምክንያት ወደፊት ቢሳሳቱ እንኳ ክህደትን የመሰለ አፀያፊ ጥፋት ውስጥ እንደማይወድቁ ቀድሞውኑ ስለሚያውቅ ሁሉንም ነገር ይቅር ብሏቸዋል ማለት ነው። ስለዚህ ተግባሩ ምንም እንኳ አስደንጋጭ ጥፋት ቢሆንም መነሻው ግን የትልቁ ክህደት እርከን ላይ የሚያደርስ እንዳልሆነ እንገነዘባለን። ይህንን አስመልክቶ አላህ ያወረደው ምዕራፍም (ሱረቱ’ል-ሙምተሒናህ) የሚጀምረው «እናንተ ያመናችሁ ሆይ!..» በሚል ጥሪ መሆኑ ይህንን እንደሚያፀና ዑለማዎች ያስረዳሉ።
====