Forwarded from ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com
🔊የአዳዲስ ሙሐደራዎች ግብዣ 📀
#⃣ቁጥር 14
⏯ ርዕስ ፦ የሩቃ አደራረግ ስርዓት!
🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
⏰ርዝመት፦ 44:56 ደቂቃ
💾 መጠን፦
ጥራት ያለው (64kbps) 20.6 MB
ዝቅተኛ (32kbps) 10.3 MB
🗒ልናደምጠው የሚገባ ጠቃሚና አዲስ ሙሐደራ !
____
🏳ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ
📲 #ነሲሀ_አዲስ_ሙሐደራ
https://www.tg-me.com/nesihastudio
#⃣ቁጥር 14
⏯ ርዕስ ፦ የሩቃ አደራረግ ስርዓት!
🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
⏰ርዝመት፦ 44:56 ደቂቃ
💾 መጠን፦
ጥራት ያለው (64kbps) 20.6 MB
ዝቅተኛ (32kbps) 10.3 MB
🗒ልናደምጠው የሚገባ ጠቃሚና አዲስ ሙሐደራ !
____
🏳ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ
📲 #ነሲሀ_አዲስ_ሙሐደራ
https://www.tg-me.com/nesihastudio
Telegram
ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com
በ1999 ጀምሮ የተቀረፁ የአልሐበሻ እና የ ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ ሙሐደራዎች የሚሰራጩበት ቻናል
www.nesiha.com
www.nesiha.com
🔴 ከድግምትና ከምቀኝነት
እንዲሁም
ከቡዳ (ዓይን) መጠንቀቂያ
🖌 በአል ኢማም ኢብኑ ቀዩም አል ጀውዚያህ
አምስተኛው መንገድ፡-
ወደ አላህ መዞርና ለእርሱ ጥርት ማድረግ
ውዴታውንና መመለሻውን ነፍሱ በሚያስበው ቦታና በተስፋው ላይ አድርጐታል፡፡ አእምሮ በሚስበው ውስጥ ቀስ በቀስ የሚገባ ነገር ይገባል፤ እስከሚሸፍነውና እስከሚሞላው ድረስ ይደርሳል፤ ሙሉ በሙሉ ያስወግዳታል፡፡
አስተሳሰቡ፣ አመለካከቱና ተስፋው ከአላህ የራቀ ሆነው ይቀራሉ፡፡ ወደ እርሱ መቅረብ፣ የእርሱን ውዴታ ማግኘት፣ እርሱን ማወሳት፣ ያ በጐ የዋለለትን ተወዳጅ ሙሉ ውዴታን እንደሚወደው ማውሳት ነው፡፡ ያ ሰውነቱ በውዴታ የተሞላ የሆነና እርሱን ከማውሳት ዞር ማለትን የማይችል የሆነው፤ ነፍሱም እርሱን ከመወደድ ዞር የማትለውን እንደማውሳት ነው፡፡
ነገሩ እንዲህ ከሆነ ነፍሱን የሃሳብ ቤት ማድረግን እንዴት ይወዳል፤ እንዲሁም እርሱን እንዲበቀለውና በእርሱ ላይ እንዲያስተናብር ልቡን ለድንበር አላፊው ምቀኛ እንዴት ያሳምራል!?
ቀልቡ ባዶ የሆነ የአላህ ውዴታና ክብር ያልሰፈነበተና ውዴታውን ያልፈለገ ልብ እንጂ ማንም የማይችለው ነው፡፡ እንደውም እንዲህ አይነት ቅዠት የነካውና ከውጭ በበሩ ያለፈ እንደሆነ የልቡ ጠባቂ ይጠራዋል፡፡
አላህ (ሱ.ወ) ስለጠላቱ ኢብሊስ ሲናገር እንዲህ ይላል፡-
﴿قالَ فَبِعِزَّتِكَ لَأُغوِيَنَّهُم أَجمَعينَإِلّا عِبادَكَ مِنهُمُ المُخلَصينَ﴾ ص: ٨٢ - ٨٣
“እርሱም አለ በአሸናፊነትህ ይሁንብኝ በመላ አሳስታቸዋለሁ ከእነርሱ ምርጥ የሆኑት ባሮችህ ሲቀር” (ሷድ 82-83)
በሌላም አንቀፅ አላህ እንዲህ ይላል፡-
﴿إِنَّ عِبادي لَيسَ لَكَ عَلَيهِم سُلطانٌ إِلّا مَنِ اتَّبَعَكَ مِنَ الغاوينَ﴾ الحجر: ٤٢
“እነሆ ባሮቼ በእነርሱ ላይ ለአንተ ስልጣን የለህም ከጠማሚዎቹ የተከለህ ሰው ብቻ ሲቀር” (አል ሂጅር 42)
በሌላም አንቀፅ ላይ አላህ እንዲህ ይላል፡-
﴿إِنَّهُ لَيسَ لَهُ سُلطانٌ عَلَى الَّذينَ آمَنوا وَعَلى رَبِّهِم يَتَوَكَّلونَإِنَّما سُلطانُهُ عَلَى الَّذينَ يَتَوَلَّونَهُ وَالَّذينَ هُم بِهِ مُشرِكونَ﴾
النحل: ٩٩ - ١٠٠
‹‹እርሱ በእነዚያ ባመኑትና በጌታቸው ላይ በሚጠጉት ላይ ለእርሱ ስልጣን የለውምና፡፡ ስልጣኑ በእነዚያ በሚታዘዙት ላይና በእነዚያም እነርሱ በእርሱ (ምክንያት) አጋሪዎች በኾኑት ላይ ብቻ ነው፡፡›› (አል ነህል 99-1ዐዐ)
አላህ (ሱ.ወ) እውነተኛውን ዩሱፍ አስመልክቶ እንዲህ ይላል፡-
﴿وَلَقَد هَمَّت بِهِ وَهَمَّ بِها لَولا أَن رَأى بُرهانَ رَبِّهِ كَذلِكَ لِنَصرِفَ عَنهُ السّوءَ وَالفَحشاءَ إِنَّهُ مِن عِبادِنَا المُخلَصينَ﴾ يوسف: ٢٤
“እንደዚሁ መጥፎ ነገርንና ሀጢአትን ከእርሱ ላይ ልንመልስለት (አስረጃችንን አሳየነው) እርሱ ከተመረጡት ባሮቻችን ነውና፡፡” (ዩሱፍ 24)
በዚህ ምሽግ ውስጥ የገባ ምንኛ የታደለ ነው፡፡ ወደዚህ ምሽግ የተጠጋና በእርሱ የከለለ ምንም ፍራቻ የለበትም፡፡ ወደ እርሱ የተጠጋ ኪሳራ የለበትም እንዲሁም ጠላቱ ወ እርሱ ለመቅረብ አይከጅልም፡፡
﴿ذلِكَ فَضلُ اللَّهِ يُؤتيهِ مَن يَشاءُ وَاللَّهُ ذُو الفَضلِ العَظيمِ﴾ الجمعة: ٤
“ይህ የአላህ ችሮት ነው ለሚሻው ሰው ይሰጠዋል አላህም የታላቅ ችሮታ ባለቤት ነው” (አል ጁሙዓህ 4)
🔵 ሺፋዕ 🔵
✅ቁርዓናዊ ፈውስ- እራስን ከጂን እና ከድግምት ለመጠበቅ
✅ስለ ሲህር እና መሰል ነገሮች ግንዛቤን ማስጨበጥ፡፡
✅ምልክቶች፣ መከላከያዎች እና መፍትሄዎችን መጠቆም፡፡
አድራሻችን ፡-
ፌስ ቡክ www.fb.com/nosihr
ቴሌ ግራም https://www.tg-me.com/nosihr
ብሎገር www.nosihr.blogspot.com

Facebook
ቁርዓናዊ ፈውስ ለጂን እና ሲህር Shifa' Spiritual Care & Counseling Cervice | Facebook
ቁርዓናዊ ፈውስ ለጂን እና ሲህር Shifa' Spiritual Care & Counseling Cervice. 16,490 likes · 26 talking about this. ሺፋእ የመንፈሳዊ ህክምና እና የምክር አገልግሎት
ቁርዓናዊ ፈውስ (እራስን ከጂን...
ቁርዓናዊ ፈውስ (እራስን ከጂን...
🔴 ከድግምትና ከምቀኝነት
እንዲሁም
ከቡዳ (ዓይን) መጠንቀቂያ
🖌 በአል ኢማም ኢብኑ ቀዩም አል ጀውዚያህ
ስድስተኛው መንገድ
✅ ወደ አላህ (ሱ.ወ) በንፁህ መመለስ
ጠላት በእርሱ ላይ ከሸሙበት ወንጀለች አንዱ አላህ (ሱ.ወ) እንዲህ ይላል፡-
الشورى: ٣٠
“ከመከራም ማንኛውም ያገኛችሁ ነገር እጆቻችሁ በሰሩት ሀጢአት ምክንያት ነው፡፡” (አል ሹራ 3ዐ)
ምርጥ ፍጡር ለሆኑት ለነብያችን (ሰ.ዐ.ወ) ባልደረቦች እንዲህ ብሏል፡-
آل عمران: ١٦٥
“ሁለት ብጤዎችን በእርግጥ ያገኛችሁ የኾነች መከራ (መጠቃት) ባገኘቻችሁ ጊዜ ይዓ ከየት ነው አላችሁን!? እርሱ ከነፍሶቻችሁ ዘንድ ነው፡፡ (አል ዒምራን 165)
🔸 በአንድ ባሪያ ላይ በሚየውቀው ወይም በማያውቀው ወንጀሉ አማካኝነት የሚያስቸግረው ነገር ቢሾምበት እንጂ አያግጥመውም፡፡
🔸አንድ ባሪያ ከሚያውቀው ወንጀል የማያውቀው ወንጀሉ በርካታ ነው፡፡ ተግባራዊ አድርጐት የሳው ከሚያስታውሰው የበረከተ ነው፡፡
ነብያችን (ሰ.ዐ.ወ) በታወቀው ልመናቸው እንዲህ ይሉ ነበር፡፡
(اللهم إني أعوذ بك أن أشرك بك وأنا أعلم وأستغفرك لما لا أعلم)
“ጌታዬ ሆይ እያወኩኝ በአንተ ላይ ከማጋራት በአንተ እቀበቃለው ለማላውቀው ደግሞ ምህረትህን እጠይቃለው፡፡”
🔹አንድ ባሪያ ከማያውቀው ወንጀል ምህረትን መጠየቅ መፈለጉ ከሚያውቀው ወንጀሉ ይቅርታ መጠየቅ እጅግ በጣም ያስፈልገዋል፡፡
👉በወንጀሉ ቢሆን እንሀዲ በእርሱ ላይ አስቸጋሪ ነገር አልተሾመም፡፡ ከቀደምት ግለሰብ አንዱ አንድን ግለሰብ ያገኘዋል፡፡ ያ ግለሰብ ክርር ያለ ንግግር ተናገረው ክብሩንም አዋረደው በዚህ ጊዜ አንዴ ተነሳና መስጅድ ልግባና ተመልሼ እመጣሉሁ አለው መስጅድ ገባና ለአላህ ሰገደ ውዴታውንም ጠየቀ፣ ወደ እርሱም ተፀፀተ፣ ከዚያም ወደ ግለሰቡ ወጣ ምንሰርተህ መጣህ? አለው አንተን በእኔ ላይ እንድትሾብኝ ካደረገው ወንጀል ወደ አላህ ተፀፀቼ መጣሁኝ አለው፡፡
👌በምድር ላይ መጥፎ ነገር የለም ወንጀልና ውጤቱ ካልሆነ በስተቀር፡፡ ከወንጀል ይቅር የተባለ እንደሆነ ከውጤቱም ይቅር ይባላል፡፡ ድንቀር የታለፈበትና የተቸገረ እንዲሁም የእርሱ ባለጋራው የተሾመበት ግለሰብ ለእርሱ ጠቃሚ የሚሆነው እንደ እውነተኛ መፀፀትን (መመለስን) የመሰለ ነገር የለም፡፡
🔹የደስተኛነቱ ምልክት አስተሳሰቡና ምልከታው በእራሱ ወንጀልና ነውሩ ላይ ያተኮረ፣ እርሷም የጠመደና እርሷን በማስተካከልና ከእርሷ በመፀፀት ላይ ያተኮረ ነው፡፡ በእርሱ ላይ በሰፈረው ነገር ላይ ጊዜን አይሰጠውም፡፡ ባይሆን ፀፀቱንና ነውሩን በማስተካከል ላይ እርምጃን ይወስዳል፡፡
🔹 አላህ (ሱ.ወ) ደግሞ መርዳቱንና እድሉን እንዲሁም ከእርሱ ላይ መጥፎን ነገር መገፍተሩን ያስተናብርለታል፡፡ ምንኛ የታደለ ባሪያ ነው! በእርሱ ላይ ያረፈችውን አላፊ ምንኛ የባረከች አደረጋት! በእርሱ ላይ ያሳደረችው ውጤት ምንኛ ያማረ ነው ነገር ግን ገጠመኙና ማቅናቱ በአላህ እጅ ነው፡፡ ለሰጠው ከልካይ የለውም፣ ለከለከለው ሰጪ የለውም ሁሉም ሰው ለዚህ አይታደልም፡፡ በዚህ ላይ እውቀቱም፣ ፍላጐቱም፣ ችሎታውም የለውም፡፡
👌 ዘዴም ጉልበትም በአላህ ቢሆን እንጂ የለም፡፡

Forwarded from ተንቢሃት Tenbihat – ኢስላማዊ ህግጋት እና ተግሳፃት
ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም
🌸ለሴት አካዳሚ ተማሪዎች🌸
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
📆 እሁድ ጥቅምት 19 / 2010 📆
⏱ ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ ⏰
ልዩ የሆነ የዳዕዋ ፕሮግራም ለሴት አካዳሚ ተማሪዎች በተለያዩ ሴት ዳዒዎች አዘጋጅቶ ይጠብቃቹሃል፡፡
አድራሻ 18 አደባባይ በሚገኘው

🎁 ሴቶች በሴቶች 🎁
ታላቅ የሙሐደራ ፕሮግራም
📀ትክክለኛ የረሱል ውዴታ
መገለጫዎች
📀 እና ሌሎችም
📅 እሁድ ጥቅምት 26/2010
⌚ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ
🕌በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ
ሴንተር(18 አደባባይ)
ታላቅ የሙሐደራ ፕሮግራም
📀ትክክለኛ የረሱል ውዴታ
መገለጫዎች
📀 እና ሌሎችም
📅 እሁድ ጥቅምት 26/2010
⌚ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ
🕌በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ
ሴንተር(18 አደባባይ)
Forwarded from ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com
Forwarded from ነሲሓ መስጅድ Nesiha Mosque Official Channel مسجد النصيحة
💎 ታላቅ የሙሐደራ ፕሮግራም
🔖 የነብዩ ﷺ ውዴታ እና
መገለጫዎቹ
🎙 በተለያዩ ዳዒዎች ይቀርባል
📅 እሁድ ሕዳር 3/2010
⌚ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ
☞ ለሴቶች ቦታ አዘጋጅተናል
18 አደባባይ ከአል አፊያ ት/ቤት ጎን
🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ
ሴንተር – አዲስ አበባ
🔖 የነብዩ ﷺ ውዴታ እና
መገለጫዎቹ
🎙 በተለያዩ ዳዒዎች ይቀርባል
📅 እሁድ ሕዳር 3/2010
⌚ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ
☞ ለሴቶች ቦታ አዘጋጅተናል
18 አደባባይ ከአል አፊያ ት/ቤት ጎን
🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ
ሴንተር – አዲስ አበባ
Forwarded from ነሲሓ መስጅድ Nesiha Mosque Official Channel مسجد النصيحة
🔴 ከድግምትና ከምቀኝነት
እንዲሁም
ከቡዳ (ዓይን) መጠንቀቂያ
🖌 በአል ኢማም ኢብኑ ቀዩም አል ጀውዚያህ
ሰባተኛው መንገድ
🔷ምፅዋትና በተቻለ መጠን
በጎ ነገር መዋል
👆 ይህን መተግበር ችግር ለማስወገድና የሰውን አይንን ለመከላከል እንዲሁም የምቀኛን ተንኮል ለመከላከል አስገራሚ የሆነ ተፅእኖ አለው፡፡ ምንም ባይኖርና ከዚህ በፊት የነበሩት ህዝቦችና የአሁኖቹም ተሞክሮ በቂ ነው፡፡
🔹በጎ በሚውልና በሚመፀውት ግለሰብ ላይ የሰው አይን እና ተመቃኝ እንዲሁም አስቸጋሪ ነገር አይቀርብም፡፡ ከነዚህ አንዱ ያገኘው እንደሆነ በርህራሄ ወይም በመታገዝ አልያም በመደጋገፍ ይኗኗራቸዋል፡፡ በዚህ ላይ መጨረሻው ያማረ ይሆናል፡፡
👉ምፅዋት የሚያወጣ በጎ ሰው በበጎ ተግባሩ ጥበቃ ውስጥ ነው፡፡ ምፅዋቱ ለእርሱ ከአላህ የሆነ ጋሻና መጠበቂያ ነው፡፡
👌እንዲሁም ከተመቃኝ ምቀኛና ከሰው አይን መጠበቂያ ዋነኛው መንገድ ነው፡፡ እርሱ አይደክምም ከተመቀኘበት ግለሰብ ፀጋው እስኪወገድ ድረስ ልቡም አይበርድም፡፡ የዚያን ጊዜ በሽታው ይበርድለታል፡፡ እሳቱም ይጠፋለታል፡፡
🔸አላህ አያጥፋለትና አንድ ባሪያ አላህ በእርሱ ላየ የዋለለትን ፀጋ እንደማመስገን የሚጠብቅበት ነገር የለም ለማስወገድ አያቀርባትም በአላህ ላይ ወንጀል እንደመስራት አይነት፡፡
👉ይኸውም የአላህን ፀጋ ማስተባበል ሲሆን ፀጋውንም የሰጠውን ወደ ማስተባበል ያደርሳል፡፡ ምፅዋት የሚያወጣ በጎ ሰው ወታደሮችና ሰራዊቶችን ይጠቀማል፡፡ በፍራሹ ላይ የተኛ ሆኖ ለእርሱ ይታገሉለታል፡፡
🔹 ወታደርም ሆነ ሰራዊት የሌለው እና በእርሱ ጠላት ያለበት ምንም እንኳን ድል የሚያደርግበት ጊዜው ቢዘገይም ጠላቱ በእርሱ ላይ የበላይ ለመሆን የቀረበ ይሆናል፡፡ መታገዣው አላህ ብቻ ነው፡፡
🔵 ሺፋዕ 🔵
✅ቁርዓናዊ ፈውስ- እራስን ከጂን እና ከድግምት ለመጠበቅ
✅ስለ ሲህር እና መሰል ነገሮች ግንዛቤን ማስጨበጥ፡፡
✅ምልክቶች፣ መከላከያዎች እና መፍትሄዎችን መጠቆም፡፡
አድራሻችን ፡-
ፌስ ቡክ www.fb.com/nosihr
ቴሌ ግራም https://www.tg-me.com/nosihr
ብሎገር www.nosihr.blogspot.com
እንዲሁም
ከቡዳ (ዓይን) መጠንቀቂያ
🖌 በአል ኢማም ኢብኑ ቀዩም አል ጀውዚያህ
ሰባተኛው መንገድ
🔷ምፅዋትና በተቻለ መጠን
በጎ ነገር መዋል
👆 ይህን መተግበር ችግር ለማስወገድና የሰውን አይንን ለመከላከል እንዲሁም የምቀኛን ተንኮል ለመከላከል አስገራሚ የሆነ ተፅእኖ አለው፡፡ ምንም ባይኖርና ከዚህ በፊት የነበሩት ህዝቦችና የአሁኖቹም ተሞክሮ በቂ ነው፡፡
🔹በጎ በሚውልና በሚመፀውት ግለሰብ ላይ የሰው አይን እና ተመቃኝ እንዲሁም አስቸጋሪ ነገር አይቀርብም፡፡ ከነዚህ አንዱ ያገኘው እንደሆነ በርህራሄ ወይም በመታገዝ አልያም በመደጋገፍ ይኗኗራቸዋል፡፡ በዚህ ላይ መጨረሻው ያማረ ይሆናል፡፡
👉ምፅዋት የሚያወጣ በጎ ሰው በበጎ ተግባሩ ጥበቃ ውስጥ ነው፡፡ ምፅዋቱ ለእርሱ ከአላህ የሆነ ጋሻና መጠበቂያ ነው፡፡
👌እንዲሁም ከተመቃኝ ምቀኛና ከሰው አይን መጠበቂያ ዋነኛው መንገድ ነው፡፡ እርሱ አይደክምም ከተመቀኘበት ግለሰብ ፀጋው እስኪወገድ ድረስ ልቡም አይበርድም፡፡ የዚያን ጊዜ በሽታው ይበርድለታል፡፡ እሳቱም ይጠፋለታል፡፡
🔸አላህ አያጥፋለትና አንድ ባሪያ አላህ በእርሱ ላየ የዋለለትን ፀጋ እንደማመስገን የሚጠብቅበት ነገር የለም ለማስወገድ አያቀርባትም በአላህ ላይ ወንጀል እንደመስራት አይነት፡፡
👉ይኸውም የአላህን ፀጋ ማስተባበል ሲሆን ፀጋውንም የሰጠውን ወደ ማስተባበል ያደርሳል፡፡ ምፅዋት የሚያወጣ በጎ ሰው ወታደሮችና ሰራዊቶችን ይጠቀማል፡፡ በፍራሹ ላይ የተኛ ሆኖ ለእርሱ ይታገሉለታል፡፡
🔹 ወታደርም ሆነ ሰራዊት የሌለው እና በእርሱ ጠላት ያለበት ምንም እንኳን ድል የሚያደርግበት ጊዜው ቢዘገይም ጠላቱ በእርሱ ላይ የበላይ ለመሆን የቀረበ ይሆናል፡፡ መታገዣው አላህ ብቻ ነው፡፡
🔵 ሺፋዕ 🔵
✅ቁርዓናዊ ፈውስ- እራስን ከጂን እና ከድግምት ለመጠበቅ
✅ስለ ሲህር እና መሰል ነገሮች ግንዛቤን ማስጨበጥ፡፡
✅ምልክቶች፣ መከላከያዎች እና መፍትሄዎችን መጠቆም፡፡
አድራሻችን ፡-
ፌስ ቡክ www.fb.com/nosihr
ቴሌ ግራም https://www.tg-me.com/nosihr
ብሎገር www.nosihr.blogspot.com
Facebook
ቁርዓናዊ ፈውስ ለጂን እና ሲህር Shifa' Spiritual Care & Counseling Cervice | Facebook
ቁርዓናዊ ፈውስ ለጂን እና ሲህር Shifa' Spiritual Care & Counseling Cervice. 16,490 likes · 26 talking about this. ሺፋእ የመንፈሳዊ ህክምና እና የምክር አገልግሎት
ቁርዓናዊ ፈውስ (እራስን ከጂን...
ቁርዓናዊ ፈውስ (እራስን ከጂን...
ሳምንታዊ የሙሐደራ ፕሮግራም
🔖 ኢልም እና አዳቦቹ
ሙሀመድ አረብ
🔖 አቂዳና ፍልስፍና
አቡጁነይድ ሳላህ አህመድ
📅 እሁድ ሕዳር 10/2010
⌚ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ
☞ ለሴቶች ቦታ ተዘጋጅቷል
🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ
ሴንተር – አዲስ አበባ
18 አደባባይ ከአል አፊያ ት/ቤት ጎን
👆👆 SHARE 👆👆
🔖 ኢልም እና አዳቦቹ
ሙሀመድ አረብ
🔖 አቂዳና ፍልስፍና
አቡጁነይድ ሳላህ አህመድ
📅 እሁድ ሕዳር 10/2010
⌚ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ
☞ ለሴቶች ቦታ ተዘጋጅቷል
🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ
ሴንተር – አዲስ አበባ
18 አደባባይ ከአል አፊያ ት/ቤት ጎን
👆👆 SHARE 👆👆
Forwarded from ነሲሓ መስጅድ Nesiha Mosque Official Channel مسجد النصيحة
﴿ِّ إِنَّهُم فِتيَةٌ آمَنوا بِرَبِّهِم وَزِدناهُم هُدًى﴾
الكهف: ١٣
እነሱ በጌታቸው ያመኑ ወጣቶች ናቸው። መመራትንም ጨመርንላቸው፡፡ {ሱረቱል ከህፍ}
🔷ለሙስሊም ወንድ ታዳጊ ወጣቶች
ብቻ የተዘጋጀ ልዩ
የዲን ትምህርት ፕሮግራም
መርከዝ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ከቅዳሜ ሕዳር 9/2010 ጀምሮ ሁሌም በየሳምንቱ ቅዳሜ ከ8፡00 – 10፡00 ድረስ ለሙስሊም ወንድ ታዳጊ ወጣት ተማሪዎች ልዩ የዲን ትምህርት ፕሮግራም በተለያዩ ኡስታዞች ያዘጋጀ ሲሆን ትምህርቱን እንድትካፈሉ በአክብሮት ተጋብዘዋል፡፡
🔴 ማሳሰቢያ 🔴
👉ፕሮግራሙ የሚመለከተው ወንዶችን ብቻ ነው።
🕌 አድራሻ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር (18 አደባባይ) 🕌