ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
⚡️🇷🇺 እንዳያመልጥዎ፦ የ2025 የሩሲያ ኢነርጂ ሳምንት ዛሬ በሞስኮ መካሄድ ይጀመራል የሩሲያ ኢነርጂ ሳምንት ዓለም አቀፍ መድረክ ከጥቅምት 5-7 በሞስኮ የሚካሄድ ሲሆን ስለ ዓለም አቀፍ የነዳጅ እና የኢነርጂ ኢንዱስትሪ የወደፊት ሁኔታ ለመወያየት ከዓለም ዐቢይ መድረኮች አንዱ ነው። የውጭ ተሳታፊዎች፦ 🇰🇵 ኪም ዩ ኢል፡ የሰሜን ኮሪያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዘርፍ ሚኒስትር፣ 🇭🇺 ፒተር ሲያሪቶ፡ የሀንጋሪ…
የሩሲያ ኢነርጂ ሳምንት የመጀመሪያ ምሥሎች በስፑትኒክ ዘጋቢ
ዝግጅቱ ግብፅ፣ ሱዳን፣ ሳዑዲ አረቢያ፣ የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች እና ባህሬንን ጨምሮ 85 ሀገራትን አንድ ላይ ያሰባስባል።
👉 ቭላድሚር ፑቲን በሞስኮ በሚካሄደውና ከዓለማችን ግንባር ቀደም የኃይል መድረኮች አንዱ በሆነው በዚህ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ይገኛሉ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X

👏6❤4
የአፍሪካ ኢ-ሞቢሊቲ ሳምንት 2025 በአዲስ አበባ ተከፈተ
ዝግጅቱ "በአፍሪካ አካታች እና ዘላቂ ትራንስፖርት ማፋጠን" በሚል መሪ ቃል በፖሊሲ፣ በፋይናንስ እና በአህጉሪቱ ዜሮ ልቀት ትራንስፖርት ትግበራ ዙሪያ ያተኩራል።
የአፍሪካ ኢ-ሞቢሊቲ አሊያንስ ዋና ዳይሬክተር ዋረን ኦንዳንጄ ባደረጉት ንግግር የአህጉሪቱን የነዳጅ ጥገኝነት በማንሳት፤ “ኢ-ሞቢሊቲ አፍሪካ ያሏትን ታዳሽ የኃይል ምንጮች ለልማት ጥረቶቿ እንድትጠቀም እድል ይፈጥራል” ብለዋል።
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ዝግጅቱ "በአፍሪካ አካታች እና ዘላቂ ትራንስፖርት ማፋጠን" በሚል መሪ ቃል በፖሊሲ፣ በፋይናንስ እና በአህጉሪቱ ዜሮ ልቀት ትራንስፖርት ትግበራ ዙሪያ ያተኩራል።
የአፍሪካ ኢ-ሞቢሊቲ አሊያንስ ዋና ዳይሬክተር ዋረን ኦንዳንጄ ባደረጉት ንግግር የአህጉሪቱን የነዳጅ ጥገኝነት በማንሳት፤ “ኢ-ሞቢሊቲ አፍሪካ ያሏትን ታዳሽ የኃይል ምንጮች ለልማት ጥረቶቿ እንድትጠቀም እድል ይፈጥራል” ብለዋል።
“የአዲስ አበባ የአረንጓዴ ትራንስፖርት ውጥኖች፤ ራዕይ ወደ ተግባር ሲቀየር የሚቻለውን ያሳየናል፤ ይህም መዋቅራዊ ለውጥ እንደሚቻል የሚያስገነዝብ ነው” ያሉት ደግሞ የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም የአዲስ አበባ የግንኙነት ጽህፈት ቤት ኃላፊ ማርግሬት ኦዱክ ናቸው።
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍7❤3
አራት የአፍሪካ ሀገራት ከጥር 1 ጀምሮ የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤትን በአባልነት እንዲቀላቀሉ ተመረጡ
የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባኤ ለሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት የሶስት ዓመት የሥራ ዘመን እንዲያገለግሉ የመረጣቸው ሀገራት፦
➖ አንጎላ፣
➖ ግብፅ፣
➖ ሞሪሺየስ፣
➖ ደቡብ አፍሪካ፣
➖ ቺሊ፣
➖ ኢኳዶር፣
➖ ኢስቶኒያ፣
➖ ህንድ፣
➖ ኢራቅ፣
➖ ጣሊያን፣
➖ ፓኪስታን፣
➖ ስሎቬኒያ፣
➖ ዩናይትድ ኪንግደም፣
➖ ቬትናም።
ጄኔቫ መቀመጫውን ያደረገውና 47 አባላት ያሉት የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት በዓለም አቀፍ ደረጃ የሰብዓዊ መብቶችን የማስተዋውቅ እና የመጠበቅ ኃላፊነት ተጥሎበታል፡፡ ቀጣይነትን ለማረጋገጥ ከአባላቱ አንድ ሶስተኛ የሚሆኑት በየዓመቱ በተከፋፈሉ የሶስት ዓመት የሥራ ዘመኖች ይተካካሉ።
👉 የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት መቀመጫዎች ጂኦግራፊያዊ ውክልናን ለማረጋገጥ በክልላዊ ቡድኖች መሠረት የሚመደቡ ሲሆን አፍሪካ እና እስያ-ፓሲፊክ እያንዳንዳቸው 13፣ ላቲን አሜሪካ እና ካሪቢያን ስምንት፣ ምዕራብ አውሮፓ እና ሌሎች ግዛቶች ሰባት፣ ምስራቅ አውሮፓ ደግሞ ስድስት ወንበሮች ይኖራቸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባኤ ለሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት የሶስት ዓመት የሥራ ዘመን እንዲያገለግሉ የመረጣቸው ሀገራት፦
ጄኔቫ መቀመጫውን ያደረገውና 47 አባላት ያሉት የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት በዓለም አቀፍ ደረጃ የሰብዓዊ መብቶችን የማስተዋውቅ እና የመጠበቅ ኃላፊነት ተጥሎበታል፡፡ ቀጣይነትን ለማረጋገጥ ከአባላቱ አንድ ሶስተኛ የሚሆኑት በየዓመቱ በተከፋፈሉ የሶስት ዓመት የሥራ ዘመኖች ይተካካሉ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7👎2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ በመቶዎች የሚቆጠሩ የጭነት መኪኖች በጋዛ ሰርጥ ድንበር ደረሱ
በእስራኤል ቁጥጥር ስር ባሉ ማቋረጫዎች ለመግባት ፍቃድ እየተጠባበቁ እንደሆነ ተዘግቧል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
በእስራኤል ቁጥጥር ስር ባሉ ማቋረጫዎች ለመግባት ፍቃድ እየተጠባበቁ እንደሆነ ተዘግቧል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍9❤4🙏2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዋና ፀሃፊ ማርክ ሩተ የህብረቱ መከላከያ ሚኒስትሮች ዛሬ የሚያደርጉትን ስብሰባ ተከትሎ የአየር መከላከያ ስርዓቶችን ጨምሮ ወደ ዩክሬን ስለሚላኩ አዳዲስ የጦር መሳሪያዎች ሊገለፅ እንደሚችል አመልክተዋል፡፡
💬 “ምናልባት በሁለቱ የጀርመን እና የእንግሊዝ የመከላከያ ሚኒስትሮች መሪነት ለዩክሬን ድጋፍን ስለማሳደግ ልንወያይ እንችላለን” ሲሉ ተናግረዋል።
በነሀሴ ወር በጀመረው እና በምዕራባውያን አጋሮች በገንዘብ በሚደገፈው አዲስ መርሃ-ግብር ስር ዩናይትድ ስቴትስ ቁልፍ የገዳይ እና ኢ-ገዳይ መሣሪያዎች ድጋፍ ለዩክሬን እንደምታቀርብ አንስተዋል፡፡ ከሰኔ ወር ጀምሮ 2 ቢሊዮን ዶላር ወታደራዊ ቁሳቁስ ተገዝቷል ያሉት የኔቶ ዋና ፀሃፊ፤ ሌሎች ሀገራትም እንደሚቀላቀሉ እምነታቸውን ገልጸዋል፡፡
💬 "እነዚህ የአየር መከላከያ ስርዓቶች በተለይም የሲቪል ሕዝባቸው፣ ወሳኝ መሠረተ ልማታቸው በተቻለ መጠን የተጠበቀ መሆኑን ለማረጋገጥ ለዩክሬን አስፈላጊ ናቸው" ሲሉ ሩተ ተናግረዋል፡፡
በኔቶ የአሜሪካ አምባሳደር ማቲው ዊትከር በአውሮፓ ሀገራት ፐርል ፕሮግራም አማካኝነት ለዩክሬን የጦር መሣሪያ ግዢን ለማሳደግ ዛሬ በሚደረጉት ስብሰባ "ትልቅ መግለጫ" ሊኖር እንደሚችል ጠቁመዋል ሲል ብሉምበርግ ዘግቧል።
ተነሳሽነቱ የአውሮፓ የገንዘብ ድጋፍ ለዩክሬን መሣሪያ ለሚያቀርቡ የአሜሪካ የጦር መሣሪያ አምራቾች በቀጥታ እንዲፈስ ያስችላል።
ሩሲያ እነዚህ የጦር መሣሪያዎች ግጭቱን የሚያራዝሙ እና ኔቶን ቀጥተኛ ተሳታፊ እንደሚያደርጉ ስትገልጽ፤ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ሁሉም የጦር መሣሪያዎች ሕጋዊ ኢላማዎች እንደሚሆኑ አስጠንቅቀዋል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤬7❤3👎2
የስፑትኒክ ኢትዮጵያ መተግበሪያን አሁን በአንድሮይድ ማውረድ ይችላሉ።
ለአጠቃቀም በጣም ቀላል በሆነው መተግበሪያ የሚከተሉትን ያገኛሉ፦
🟠 ቀላል አሰሳ
🟠 ትኩስ የኢትዮጵያ እና ዓለም አቀፍ ዜናዎች
🟠 ልዩ ቃለመጠይቆች
🟠 ምስላዊ መረጃዎች እና ቪዲዮዎች
🟠 የወደዱትን በማህበራዊ ትስስር ገጾች ላይ ማጋራት
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡-
👉 APK ፋይል ሊንክ
👉 Galaxy Store
👉 GetApps
👉 AppGallery
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉@sputnik_ethiopia
#social
ለአጠቃቀም በጣም ቀላል በሆነው መተግበሪያ የሚከተሉትን ያገኛሉ፦
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡-
👉 APK ፋይል ሊንክ
👉 Galaxy Store
👉 GetApps
👉 AppGallery
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉@sputnik_ethiopia
#social
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤6
❗ኪዬቭ ቶማሃውክ ሚሳኤሎችን እንደምታገኝ ተስፋ በማድረግ በሩሲያ ላይ ለምትፈፅመው የሽብር ጥቃት በግልፅ እየተዘጋጀች ነው ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ተናገሩ
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍7❤2✍1👎1
❗️በሶሪያ የሚገኙ የሩሲያ ጦር ሠፈሮች ጉዳይ የፑቲን እና አል-ሻራ የመወያያ አጀንዳ ነው - ክሬምሊን
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
"ይህ ቀን ለሩሲያ-ሶሪያ ግንኙነት በጣም ወሳኝ ቀን ነው" ሲሉ የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍7❤5
ስካይዊን ኤሮኖቲክስ ኢንዱስትሪ የሀገሪቱን የድሮን ቴክኖሎጂ ለማዳበር ያለመ ስምምነት ከአምስት ተቋማት ጋር ተፈራረመ
ኢንዱስትሪው ማምረት የጀመራቸውን ድሮኖች ምርት በማስፋት የድሮን ቴክኖሎጂን በሰው ኃይል፣ በምርምር ለማሳደግና ተግባራዊ ተሞክሮውን ለማዳበር ከተለያዩ ተቋማት ጋር መግባባት ላይ ደርሷል።
የመግባቢያ ስምምነቱን የተፈራረሙ ተቋማት፦
◻️ ኢትዮጵያ አየር መንገድ፣
◻️ ኢፌዴሪ አየር ኃይል፣
◻️ መከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ፣
◻️ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣
◻️ የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት፡፡
የካቲት 29 ቀን 2017 ተመርቆ ሥራ የጀመረው ስካይዊን ኤሮኖቲክስ ኢንዱስትሪ ለደኅንነት፣ ለመረጃ ስምሪት፣ ለሲቪልና ለወታደራዊ አገልግሎቶች የሚውሉ ድሮኖች እንደሚያመርት መገለፁ የሚታወስ ነው፡፡
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ኢንዱስትሪው ማምረት የጀመራቸውን ድሮኖች ምርት በማስፋት የድሮን ቴክኖሎጂን በሰው ኃይል፣ በምርምር ለማሳደግና ተግባራዊ ተሞክሮውን ለማዳበር ከተለያዩ ተቋማት ጋር መግባባት ላይ ደርሷል።
የመግባቢያ ስምምነቱን የተፈራረሙ ተቋማት፦
የካቲት 29 ቀን 2017 ተመርቆ ሥራ የጀመረው ስካይዊን ኤሮኖቲክስ ኢንዱስትሪ ለደኅንነት፣ ለመረጃ ስምሪት፣ ለሲቪልና ለወታደራዊ አገልግሎቶች የሚውሉ ድሮኖች እንደሚያመርት መገለፁ የሚታወስ ነው፡፡
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤15👎1
❗️የሶሪያ እና ሩሲያ ግንኙነት ሁልጊዜም ወዳጃዊ ነው - ፑቲን
ፕሬዝዳንት ፑቲን ከሶሪያ የሽግግር መሪ አህመድ አል-ሻራ ጋር ተገናኝተዋል፡፡
በአል-ሻራ የሚመሩት ኃይሎች በሶሪያ ድል መቀዳጀታቸው ትልቅ ስኬት እና ማህበረሰቡን ለማጠናከር ትልቅ እርምጃ ነው ሲሉም ፑቲን ገልፀዋል፡፡
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ፕሬዝዳንት ፑቲን ከሶሪያ የሽግግር መሪ አህመድ አል-ሻራ ጋር ተገናኝተዋል፡፡
በአል-ሻራ የሚመሩት ኃይሎች በሶሪያ ድል መቀዳጀታቸው ትልቅ ስኬት እና ማህበረሰቡን ለማጠናከር ትልቅ እርምጃ ነው ሲሉም ፑቲን ገልፀዋል፡፡
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
🔥8👍4😁2❤1