ክረምትን በምን ሊያሳልፉ አስበዋል?
Can PlayStation 🎮 መፍትሄ ይዞ ብቅ ብሏል🫴
-Sony
PlayStation 2
PlayStation 3
PlayStation 4
PlayStation 5
-Microsoft
Xbox 360
Xbox one
Xbox one s
Xbox Series
ምርቶችን አዘጋጅቶ እናንተን በመጠበቅ ላይ ነን! እንግዲያውስ እርሶ በተመችዎት ሰዓት ብቅ በማለት ሱቃችን መጎብኘት ይችላሉ።
እቃዎቻችን 6 ወር ዋስትና ስላለው ያለ ሀሳብ ይዝናኑ።
ለልጅም ሆነ ለአዋቂ የሚሆኑ PlayStation Cidi Game ስላሉን ይደውሉልን።
Tv በተለያየ Brand እና Size እኛ ዘንድ ያገኛሉ።
ባሎት ማንኛውም እቃ መቀያየር ይቻላል።
ለክፍለ ሀገር እናቀርባለን ይደውሉ።
🤝Thanks for choice!
አድራሻ፡፦
ቁጥር 1፦ መገናኛ
ቁጥር 2፦ ቦሌ
ስልክ፦ 0904658609 ወይም 0910529770
0977349492 ይደውሉ
ለአዳዲስ መረጃ Telegram channel join ይበሉ ፦
https://www.tg-me.com/CanPlaystation
👍Update Your Life
Can PlayStation እና Tv Market

❤37👍1
Forwarded from Betika Ethiopia Official Channel
ነጻ ውርርድ መዝነቡን ቀጥሏል!
በየቀኑ እስከ 4000 ብር ዋጋ ያላቸው የአቪዬተር በረራዎች በነጻ!
ከፍ ብለው ይብረሩ፣ነጻ ውርርዶች ይቅለብ፣እሸናፊ ይሁኑ!
ዝግጁ? https://betika.et/et/mobile/#/aviator
ቤቲካ የአሸናፊዎች ቤት!

❤12
" ጥሎ ማለፍ ጨዋታ ፍፃሜ ነው “ ዣቢ አሎንሶ
ሪያል ማድሪድ ሳልዝበርግን 3ለ0 በማሸነፍ የምድብ መሪነቱን አስጠብቆ ጥሎ ማለፉን ተቀላቅሏል።
ከጨዋታው በኋላ አስተያየታቸውን የሰጡት አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ አሁን ላይ ከጁቬንቱስ ጋር ለሚደረገው ጥሎ ማለፍ ጨዋታ ትኩረት እንደሚሰጡ ገልጸዋል።
" የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች የፍፃሜ ናቸው " ያሉት ዣቢ አሎንሶ ጁቬንቱስ ከአውሮፓ ታሪካዊ ክለቦች አንዱ ነው ብለዋል።
“ በማንችስተር ሲቲ 5ለ2 መሸነፋቸው የሚቀይረው ነገር የለም እነሱ በጣም ከባድ ይሆናሉ።“ ሲሉ ዣቢ አሎንሶ ተናግረዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

❤141👍25😁8🥰2
“ ዋንጫውን ማሸነፍ እንፈልጋለን “ ቪንሰስ ጁኒየር
ለሪያል ማድሪድ ሁለት የግብ ተሳትፎ ያደረገው ቪንሰስ ጁኒየር ቡድኑ የዣቢ አሎንሶን አጨዋወት በፍጥነት ለመላመድ እየጣረ መሆኑን ገልጿል።
“ ሁለት ጥሩ ሳምንታት አሳልፈናል ቫቢ አሎንሶ ምን እንደፈለገ በፍጥነት ለመረዳት እየጣርን ነው “ ሲል ቪንሰስ ጁኒየር ተናግሯል።
“ በዚህ ውድድር መሳተፍ ጫና አለው ፤ ውድድሩ በአዲስ ቅርፅ ገና የመጀመሪያው ነው ፤ እንደሁልጊዜው ማድሪድ ማሸነፍ ይፈልጋል “ ቪንሰስ ጁኒየር
የጨዋታው ኮከብ ተብሎ የተመረጠው ቪንሰስ ጁኒየር ለሪያል ማድሪድ በሁሉም ውድድሮች 106 ጎሎችን በማስቆጠር ከጋሪዝ ቤል ጋር ተስተካክሏል።

❤180😁40👍14👎3🔥2🤔1
" ሲቲን ማሸነፍ እንችላለን "
የአል ሂላሉ የፊት መስመር ተጨዋች ሳሌም አል ዳውሳሪ ቡድናቸው ማንችስተር ሲቲን አሸንፎ ሩብ ፍፃሜ መግባት እንደሚችል ተናግሯል።
“ ወደዚህ የመጣነው ለተሳትፎ ብቻ አይደለም “ የሚለው ተጨዋቹ “ አላማችን ለሀገሪቱ የሚያኮራ ታሪክ ይዘን መመለስ ነው ብሏል።
የጨዋታው ኮከብ ተብሎ የተመረጠው ሳሌም አል ዳውሳሪ አክሎም “ ማንችስተር ሲቲን ማሸነፍ የሚያስችል አቅሙ አለን “ ሲል ተደምጧል።
ሩበን ኔቬስ በበኩሉ “ ማንችስተር ሲቲ ላይ በሪያል ማድሪድ ጨዋታ እንዳደረግነው እናደርጋለን “ ሲል ተናግሯል።

😁176❤105👍40👏5
“ እኛ ማንንም አንፈራም “ ሲሞን ኢንዛጊ
የአል ሂላሉ ዋና አሰልጣኝ ሲሞን ኢንዛጊ ቡድናቸው ቀጣይ ተጋጣሚው ማንችስተር ሲቲን እንደማይፈራ ገልጸዋል።
“ ማንችስተር ሲቲ እና ፔፕ ጋርዲዮላን በድጋሜ መግጠም አስደሳች ነው “ ሲሉ ሲሞን ኢንዛጊ ተናግረዋል።
አክለውም “ ይሁን እንጂ እኛ የትኛውንም ቡድን አንፈራም ለጨዋታው ዝግጁ እንሆናለን " ሲሉ ተደምጠዋል።
ተከላካዩ ካሊድ ኩሊባሊ በበኩሉ " ማንችስተር ሲቲ ጠንካራ ቡድን ነው አስቸጋሪ ጨዋታ እንደሚሆን እናውቃለን ነገርግን በራሳችን ማመን እና ምርጥ አቋማችንን ማሳየት አለብን "ብሏል።

😁135👍68❤51🙏5😱2🔥1
ኦሊቬ ጅሩ ወደ አውሮፓ ሊመለስ ነው !
ፈረንሳዊው የፊት መስመር አጥቂ ኦሊቬ ጅሩ የፈረንሳዩን ክለብ ሊል ለመቀላቀል ከስምምነት መድረሱ ተገልጿል።
የቀድሞ የአርሰናል እና ቼልሲ አጥቂ ኦሊቬ ጅሩ ባለፈው አመት ኤሲ ሚላንን በመልቀቅ የአሜሪካውን ክለብ ሎስአንጀለስ ተቀላቅሎ እንደነበር ይታወሳል።
በአሜሪካ ጥሩ የሚባል ጊዜ ማሳለፍ ያልቻለው ኦሊቬ ጅሩ ለክለቡ ባደረጋቸው 37 ጨዋታዎች አምስት ግቦችን ነው ማስቆጠር የቻለው።
በሎስ አንጀለስ ያለው ውል በቀጣይ ታኅሣሥ ወር የሚጠናቀቀው ጅሩ ኮንትራቱን ለማቋረጥ ንግግር ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል።
ጅሩ በቀጣይ ለሊል ለአንድ ተጨማሪ አመት የመቆየት አማራጭ ያካተተ የአንድ አመት ኮንትራት እንደሚፈርም ተነግሯል።

❤147👍7😱2👎1
የአርሰናል የሮድሪጎ ዝውውር ?
አርሰናሎች በዚህ ክረምት የተጨዋቾች ዝውውር መስኮት የክንፍ ተጨዋች ማስፈረም እንደሚፈልጉ ይታወቃል።
መድፈኞቹ ለማስፈረም ከሚመኟቸው ተጨዋቾች መካከል የሪያል ማድሪዱ የፊት መስመር ተጨዋች ሮድሪጎ አንዱ መሆኑ ተገልጿል።
ዝውውር እውን እንዲሆን ሮድሪጎ ሪያል ማድሪድ እንዲሸጠው መጠየቅ እንደሚያስፈልገው ተነግሯል።
ሮድሪጎ በወደፊቱ ቆይታው ላይ የመወሰን ስልጣን እንዳለው ሲነገር ሪያል ማድሪድ ተጨዋቹ ከፈለገ እንደሚሸጠው ተዘግቧል።
ተጨዋቹ ሪያል ማድሪድ እንዲለቀው ከጠየቀ አርሰናል ወደ ዝውውሩ በመግባት ለማስፈረም ጥረት እንደሚያደርጉ ተገልጿል።

❤271😁72👏16👍5🥰5
TIKVAH-SPORT
ፖል ፖግባ ወደ ሜዳ ሊመለስ ነው ! ፈረንሳዊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ፖል ፖግባ ከፈረንሳዩ ክለብ ሞናኮ የዝውውር ጥያቄ እንደቀረበለት ተገልጿል። ሞናኮ ለፖል ፖግባ የሁለት አመት ኮንትራት ማቅረባቸው ሲገለፅ አሁን ላይ በክለቡ እና ተጨዋቹ መካከል ንግግሮች መቀጠላቸው ተነግሯል። አበረታች ንጥረ ነገር ተጠቅሟል በሚል ከእግርኳስ ለአራት አመታት ታግዶ የነበረው ፖግባ እገዳው ወደ 18 ወራት ተቀንሶለት…
ፖል ፖግባ የጤና ምርመራውን ያደርጋል !
ፈረንሳዊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ፖል ፖግባ ከፈረንሳዩ ክለብ ሞናኮ ለመቀላቀል ዛሬ የጤና ምርመራውን እንደሚያደርግ ተገልጿል።
ከአንድ አመት በላይ ከሜዳ ርቆ የቆየው ፖል ፖግባ ከጁቬንቱስ ጋር ያለውን ኮንትራት ማቋረጡን ተከትሎ ሞናኮን በነፃ ዝውውር ይቀላቀላል።
ፖል ፖግባ በታዳጊነቱ ሌ ሀቭሬን በመልቀቅ የማንችስተር ዩናይትድን አካዳሚ ከተቀላቀለ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ በሀገሩ ሊግ የሚጫወት ይሆናል።
በሌላ በኩል ሞናኮ የባርሴሎናውን ተጨዋች አንሱ ፋቲ በውሰት ለማስፈረም ዛሬ የጤና ምርመራውን ያደርጋሉ።

❤165👍32🥰7👎1
ሩድ ቫን ኔስትሮይ ከሌስተር ሲቲ ጋር ለተለያየ !
ከእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የወረደው ሌስተር ሲቲ አሰልጣኝ ሩድ ቫን ኔስትሮይን ከሀላፊነት ማሰናበቱ ተገልጿል።
አሰልጣኝ ሩድ ቫን ኔስትሮይ ሌስተር ሲቲን ተረክቦ በ 24 ጨዋታዎች መምራት ቢችልም ቡድኑን ከመውረድ አልታደገም።
አሰልጣኝ ሩድ ቫን ኔስትሮይ ሌስተር ሲቲን እየመራ ማሸነፍ የቻለው አራት ጨዋታዎችን ነው።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ከእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የወረደው ሌስተር ሲቲ አሰልጣኝ ሩድ ቫን ኔስትሮይን ከሀላፊነት ማሰናበቱ ተገልጿል።
አሰልጣኝ ሩድ ቫን ኔስትሮይ ሌስተር ሲቲን ተረክቦ በ 24 ጨዋታዎች መምራት ቢችልም ቡድኑን ከመውረድ አልታደገም።
አሰልጣኝ ሩድ ቫን ኔስትሮይ ሌስተር ሲቲን እየመራ ማሸነፍ የቻለው አራት ጨዋታዎችን ነው።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤91😁43😢21👍7
ዩናይትድ የግብ ጠባቂውን ውል አራዘመ !
በአሰልጣኝ ሩበን አሞሪም የሚመሩት ቀያይ ሴጣኖች የግብ ጠባቂያቸው ቶም ሂተንን ኮንትራት ማራዘማቸውን ይፋ አድርገዋል።
እንግሊዛዊው የ 39 ዓመት ግብ ጠባቂ ቶም ሂተን በማንችስተር ዩናይትድ ቤት ለተጨማሪ አንድ የውድድር አመት ለመቆየት ውሉን ማራዘሙ ተገልጿል።
" በማንችስተር ዩናይትድ በመቀጠሌ ኮርቻለሁ ቡድኑን ለማገዝ ዝግጁ ነኝ።"ሲል ቶም ሂተን ተናግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
በአሰልጣኝ ሩበን አሞሪም የሚመሩት ቀያይ ሴጣኖች የግብ ጠባቂያቸው ቶም ሂተንን ኮንትራት ማራዘማቸውን ይፋ አድርገዋል።
እንግሊዛዊው የ 39 ዓመት ግብ ጠባቂ ቶም ሂተን በማንችስተር ዩናይትድ ቤት ለተጨማሪ አንድ የውድድር አመት ለመቆየት ውሉን ማራዘሙ ተገልጿል።
" በማንችስተር ዩናይትድ በመቀጠሌ ኮርቻለሁ ቡድኑን ለማገዝ ዝግጁ ነኝ።"ሲል ቶም ሂተን ተናግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
😁199❤76👎32👍19🤔3🥰2🤩1
የፈረንሳይ ሊግ መርሐግብር ይፋ ሆነ !
የ 2025/26 የውድድር ዘመን የፈረንሳይ ሊግ የጨዋታ መርሐግብር ይፋ ተደርጓል።
የወቅቱ የሊጉ አሸናፊ ፒኤስጂ የመጀመሪያ ጨዋታውን ከሜዳው ውጪ ከናንትስ ጋር ያደርጋል።
- ሞናኮ ሌ ሀቭሬ
- ኦሎምፒክ ሊዮን ከሌንስ
- ሬኒስ ከ ኦሎምፒክ ማርሴይ ጋር ተደልድለዋል።
ኦሎምፒክ ሊዮን ይግባኙ ተቀባይነት ካጣ እና ከሊጉ መውረዱ ከተረጋገጠ በመርሐግብሩ ከሬምስ ጋር ቦታ የሚቀያየሩ ይሆናል።
የፈረንሳይ ሊግ የሚቀጥለው የውድድር አመት አርብ ነሐሴ 9/2017 ዓ.ም የሚጀምር ይሆናል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe

❤59👍14👏4😁2🤔1
TIKVAH-SPORT
" ለእንግሊዝ ትልቁ ክለብ መጫወት መታደል ነው " ኬርኬዝ ሀንጋራዊው የግራ መስመር ተጨዋች ሚሎስ ኬርኬዝ ወደ ሊቨርፑል መምጣቱን “ መታደል ነው " ሲል ገልፆታል። “ በጣም ደስ ብሎኛል ይህ ለእኔ ክብር ነው “ ያለው ሚሎስ ኬርኬዝ ከአለም ምርጥ ክለቦች አንዱ እና ለእንግሊዝ ትልቁ ክለብ መጫወት መታደል ነው ብሏል። አክሎም " ከእረፍት ተመልሼ ቡድኑን እስከምቀላቀል እና የቅድመ ውድድር ዝግጅት…
ሚሎስ ኬርኬዝ ምን አይነት ተጨዋች ነው ?
ሊቨርፑል ሚሎስ ኬርኬዝን ከበርንማውዝ በማስፈረም የግራ መስመር ቦታቸውን አጠናክረዋል።
ሀንጋራዊው ተጨዋች ሚሎስ ኬርኬዝ በቡድኑ የማጥቃት እንቅስቃሴ ውስጥ ሲሳተፍ ሚናውን በተለይ ኃይል መወጣት ይችላል።
ባለፈው አመት ለበርንማውዝ ሁሉንም የሊግ ጨዋታዎች ያደረገው ተጨዋቹ ከጨዋታ መጀመሪያ እስከመጨረሻ ደቂቃ ያለድካም በሚያደርገው ሩጫው ይታወቃል።
ሚሎስ ኬርኬዝ ያገኛቸውን አጋጣሚዎች ሁሉ ወደ ተጋጣሚ ግብ ክልል ይዞ መሮጥ የሚፈልግ አይነት የመስመር ተጨዋች እንዳልሆነ ተገልጿል።
ኬርኬዝ የቡድኑን ማጥቃት እንቅስቃሴ ማገዝ ቢያስደስተውም የተሰጠውን የመከላከል ስራ በቁምነገር የሚመለከት ተጨዋች ነው።
ተጨዋቹ በቀድሞ ክለቡ ሙሉ ጨዋታውን የተጋጣሚውን የክንፍ ተጨዋች ያለመዘናጋት ጠብቆ በመያዝ የተሰጠውን ሀላፊነት ሲወጣ ታይቷል።
ተጨዋቹ ቡድኑ ኳስ ሲቀማ ተጋጣሚው ኳስ መስርቶ እንዳይጫወት በማደናቀፍ መልሶ ለማግኘት የሚያደርገው የማጥቃት ጫና ለሊቨርፑል ተጋጣሚውን ለማቆም ያግዘዋል ተብሎ ይጠበቃል።
በተጨማሪም ተጨዋቹ ያለው ተከላካዮችን ኳስ አታሎ የማለፍ ክህሎቱ እና የሚያሻማቸው ኳሶች ለሊቨርፑል ትልቅ ነገር እንደሚጨምሩ ይጠበቃል።
ተጨዋቹ እስካሁን ባለው የእግርኳስ ህይወቱ ከባድ የሚባል ጉዳት ገጥሞት አያውቅም።

🔥151❤106😁9👍5👏5👎4🤩3
ቀጣይ አመት በሊጉ ምን አዲስ ነገር ይኖራል ?
በሚቀጥለው የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ውድድር አመት አዳዲስ ለውጦችን እንደምንመለከት ተገልጿል።
በጨዋታ ወቅት ተቀይረው የሚወጡ ተጨዋቾች ተቀያሪ ወንበር ላይ አስተያየት እንዲሰጡ ለማድረግ መታሰቡ ተነግሯል።
ግብ ከተቆጠረ በኋላ የሚኖረውን የደስታ አገላለጽ ለመቅረጽ ካሜራ ወደ ሜዳ ውስጥ ማስገባት እንደሚፈቀድም ተነግሯል።
በተጨማሪም በተወሰነ መልኩ ካሜራዎች ወደ ተጨዋቾች መልበሻ ክፍል እንዲገቡ እንደሚደረግ ቴሌግራፍ አስነብቧል።

🔥217❤110👎48😁20👍3😱1
ጃራድ ብራንዝዌት ውሉን ሊያራዝም ነው !
የመርሲሳይዱ ክለብ ኤቨርተን የመሐል ተከላካይ ጃራድ ብራንዝዌት ኮንትራቱን ለተጨማሪ አመታት ለማራዘም መቃረቡ ተገልጿል።
በክለቡ እስከ 2027 የሚያቆይ ውል ያለው ተጨዋቹ አዲስ የረጅም ጊዜ ኮንትራት ለመፈረም መቃረቡ ተነግሯል።
የ 23ዓመቱ ተጨዋች ብራንዝዌት ባለፈው አመት ከማንችስተር ዩናይትድ ጥያቄ ቀርቦለት ኤቨርተን ውድቅ ማድረጉ አይዘነጋም።
ተጨዋቹ ከአምስት አመታት በፊት ቡድኑን ከተቀላቀለ ወዲህ በ 88 ጨዋታዎች ተሰልፎ ቡድኑን ማገልገል ችሏል።

❤105😁15👍13👏3🥰1
ብሬንትፎርድ አዲስ አሰልጣኝ ሾመ !
የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊጉ ክለብ ብሬንትፎርድ አዲስ አሰልጣኝ በሀላፊነት መሾሙን በይፋ አስታውቋል።
ከአሰልጣኝ ቶማስ ፍራንክ ጋር ከተለያየ ወዲህ ያለ አሰልጣኝ የሚገኘው ብሬንትፎርድ ኬት አንድሪውስን በዋና አሰልጣኝነት ሾሟል።
አሰልጣኝ ኬት አንድሪውስ እስካሁን በብሬንትፎርድ የቆሙ ኳሶች አሰልጣኝ በመሆን እያገለገሉ ነበር።
አሰልጣኙ አሁን ላይ ክለቡን በዋና አሰልጣኝነት ለመምራት የሶስት አመታት ኮንትራት ፈርመዋል።

❤158👍39😁11👎4
Forwarded from Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት®️
#WanawSportswear ✔️
ዋናው ስፖርት X ኢትዮጵያ መድን
እንኳን ደስ አላችሁ ኢትዮጵያ መድን የ2017 ኢትዮጵያን ፕሪምየር ሊግ ዋንጫን ከዋናው ስፖርት ጋር ከፍ አድርጋችሁ ለካፍ ሻምፒዮን ሊግ መድረክ ስለቀረባችሁ ዋናው ስፖርት በኢትዮጵያ መድን የተሰማውን ኩራት ሲገልፅላችሁ ደስታ ይሰማዋል::
ለበለጠ መረጃ
8️⃣ 2️⃣ 8️⃣ 9️⃣
🔗 ማህበራዊ ገጾቻችን🔗
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtub
🔥 🔥 🔥 🔥 በኢትዮጵያ የተመረተ🔥 🔥 🔥 🔥
ዋናው ስፖርት X ኢትዮጵያ መድን
እንኳን ደስ አላችሁ ኢትዮጵያ መድን የ2017 ኢትዮጵያን ፕሪምየር ሊግ ዋንጫን ከዋናው ስፖርት ጋር ከፍ አድርጋችሁ ለካፍ ሻምፒዮን ሊግ መድረክ ስለቀረባችሁ ዋናው ስፖርት በኢትዮጵያ መድን የተሰማውን ኩራት ሲገልፅላችሁ ደስታ ይሰማዋል::
ይሄ ነው ዋናው! የኛ ሻምፒዮኖች!
ለበለጠ መረጃ
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtub
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤36
🔉 ጎልልልልልል- የኳስ መረጃዎችን በየቀኑ በስልካችን!
ከሳፋሪኮም ቁጥራችን 'A’ ብለን ወደ 30002 SMS በመላክ ወይም ወደ *799# በመደወል አሁኑኑ ቴስታ ጎል እንቀላቀል! በቀን 1 ብር ብቻ!
በቴስታ ጎል ትኩስ ስፖርታዊ መረጃዎች በሽ በሽ ነው!⚡️
#SafaricomEthiopia
#1Wedefit
#Furtheraheadtogether

❤25👍2
ኤንድሪክ ወደ አሜሪካ ያቀናል !
ብራዚላዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኤንድሪክ ነገ ወደ አሜሪካ ሚያሚ በማቅናት የሪያል ማድሪድን ስብስብ እንደሚቀላቀል ተገልጿል።
ተጨዋቹ ባለፉት ሳምንታት በማድሪድ በመቆየት ከጉዳቱ በማገገም ላይ እንደነበር ይታወቃል።
ይሁን እንጂ ኤንድሪክ በክለቦች አለም ዋንጫ ውድድር ጨዋታዎች ላይ ተሰልፎ እንደማይጫወት ተገልጿል።
ተጨዋቹ ወደ አሜሪካ ያቀናው አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ እና አዲሱ የአሰልጣኝ ቡድን ስር በቅርበት ለመስራት መሆኑ ተነግሯል።

🔥83❤60👍10🥰3😁3😢1