Telegram Web Link
⋆سَيَسْألُكَ اللهُ عَنْ هَذَا الجِهَاز!
الشّيخُ: عَبْد الرَّزَّاق البَدْر - حَفِظَهُ اللهُ -!
☑️ በስልክህ ጉዳይ የውመል
ቂያማ አላህ ፊት ትጠየቃለህ።


እያንዳንዱ ስለፃፍከው ፅሁፍ
በስልክ ስለምትመለከተው ነገር
ሼር ላይክ ኮመንት ስላደረገው
ስለምትደዋወለውና ስላወራኸው
ስለእያንዳንዱ ትጠየቃለህ።

መልካም ስትሰራበት ከነበረ በጥሩ ትመነዳለህ ክፋ ከነበረ ደግሞ የእጅህን ታገኛለህ።

የዛኔ ቁጭት በማይጠቅምበት ቀን ዋ!
ጥፋቴ ምናለ ስልክ ባልነበረኝ ምናለ
ሚዲያ የሚባል ባላወቅኩኝ ብለህ ከምትመኝና ከምትፀፀት ዛሬውኑ የስልክና የሚዲያ አጠቃቀምህ አስተካክል።


በስልክህ ሰበብ ጀነት ልትገባ አልያም የጀሀነም እሳት ልትወርድ መሆኑን
አስበህ ምርጫህን አስተካክል።


سيسألك الله عن هذا الجهاز الذي بين يديك!

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://www.tg-me.com/menhaj_Aselefiya
🔴የቀጥታ ሰርጭ በውሎ ትዩንቨርሲቲይ
ሰለፍዮች ወጣቶች ግሩፕ 📞



🎙በሸይኽ አቡ ዘር (ሀፊዘሁሏህ)🔊  
     
         

🚧
    🚧
        🚧
            🚧
                🚧 ነው


                 ገባ ገባ ገባ በሉ


ሁላችሁም ሊንኩ ሸር አድርጉት‼️


ይ ቀ ላ ቀ ሉ!!!
➷➘➴➷➘➷

https://www.tg-me.com/wollounivers
https://www.tg-me.com/wollounivers
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
قال ابن القيم  رحمه الله :

" فإن العلم طعام القلب وشرابه ودواؤه ، وحياته موقوفة على ذلك ، فإذا فَقد القلب العلم فهو موت ، ولو كان لا يشعر بموته
  📚مفتاح دار السعادة ٤٠١/١

➡️ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና
እንዲህ አለ፦


☑️ኢልም (እውቀት) ማለት
የቀልብ ምግብ
የቀልብ መጠጥ
የቀልብ መድሀኒት
የቀልብ ህይወት ሲሆን
በአጠቃላይ ቀልብ በእውቀት ላይ የቆመች ናት
☑️ነገር ግን ቀልብ እውቀትን
ካጣች የሞተ ይሆናል


➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://www.tg-me.com/YweIaweIachanneI
https://www.tg-me.com/YweIaweIachanneI
የማይሰግድ ሰው ሀጅ ቢያደርግ ይጠቅመዋል?
====

ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና
እንዲህ ብለዋል።

☑️ ሶላት የተወሰ ሰው የሚያደርገው ሀጅ በተመለከተ ሶላቱ የተወው ግዴታነቱን በማስተባበል ከሆነ በሁሉም ስምም ሰውየው ስለሚከፍር ሀጁ ተቀባይነት አይኖረውም ነገር ግን ሶላቱን የተወው ተዘናግቶና ተሳንፎ ከሆነ የዚህን ሰው ሀጅ በተመለከተ በኡለማዎች መካከል ልዩነት አለ  ከፊል ኡለማዎች ሀጁ ትክክል ነው ብለዋል ከፊሎች ደግሞ ሀጁ ትክክል አይደለም ብለዋል ትክክለኛው አቋም ግን ሀጁ ትክክል አይደለም የሚለው ነው  ምክንያቱም የአላህ መልእክተኛ በሀዲሳቸው (በኛና በነሱ መካከል ያለው ቃልኪዳን "ድምበር" ሶላት ነው እሷን የተወ በእርግጥም ከሀዲ ሆነ) ብለዋል በሌላ ቦታ (በአንድ ሰው በኩፍና በሽርክ መከሰከል ያለው "ድምበር" ሶላት መተው ነው) ብለዋል ይህ (የመልእክተኛው) አገላለፅ ሶላትን አውቆም ይሁን በመዘናጋት የተወን ሰው ያካትታል

📚 (مجموع فتاوى ومقالات ابن باز 16/374).

ብዙ መስዋእትነት በመክፈልና እጅግ ብዙ ብር አውጥተን እናት አባቶቻችን ሀጅ ከማስደረጋችን በፊት ከሽርክ  ከቢድአ  ከባእድ አምልኮና ሶላትን ከመተው ልናድናቸው ይገባል ምክንያቱም ከሸርክ እስካልወጡና ሶላታቸውን እስካልሰገዱ ድረስ ምንም ሊፈይዳቸው አይችልም

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://www.tg-me.com/menhaj_Aselefiya
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

🔹
ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ኢንሻዓሏህ እነሆ ሳምንታዊ የደርስ ፕሮግራማችን በታቀደው መሠረት ዛሬ ማታ (ቅዳሜ) በኢትዮ 3:00 ሰዓት ላይ በአላህ ፍቃድ እንደተጠበቀ ነው ይጀመራል።

ወደ ቻናሉ ጆይን በማለት እና ፕሮግራሙን ላልሰሙ እህትና ወንድሞች ሊንኩን ሼር በማድረግ ሀላፊነታችንን እንወጣ!!


ኪታቡ እጃችሁ ላይ ለሌላችሁ የኪታቡ pdf 👇 https://www.tg-me.com/Mistre_ahbashe/2420

ኢንሻዓሏህ ዛሬ ምሽት ሳትርቁ ጠብቁን

Share ሼር ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናልን ይቀላቀሉ ➴➴
https://www.tg-me.com/+AlNxVGbJTo1kNjlk
https://www.tg-me.com/Mistre_ahbashe
https://www.tg-me.com/Mistre_ahbashe
አንተ ሱንይ ሆይ! ነፍስህን ሱና ላይ አፅና ሰለፎች በቆሙበት ቁም!
በሸይኽ አቡ ዘር «حَفِظَهُ اللَّهُ»
 #አዲስ_ሙሐደራ 
#محاضرة_جديدة

⬅️ بعنوان:-➘➘➘
↩️ „يا أيها السني صبر نفسك على السنة وقف حيث وقف القوم.‟


➡️ ርዕስ፦
↪️ « #አንተ_ሱንይ_ሆይ! ነፍስህን #ሱና_ላይ_አፅና #ሰለፎች_በቆሙበት_ቁም!።»

🎙 للشيخ أبي طلحة أبي ذر بن حسن الولوي «حَفِظَهُ اللَّهُ»
🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ
አላህ ይጠብቃቸው!

🗒 በወሎ ዩንቨርሲቲይ ሰለፊ ወጣቶች ግሩፕ በ ቀጥታ ስርጭት online ትናንት ጁመአ ግንቦት 2/9/2016 E.C ግሩፕ የተደረገ ሙሐደራ

➴➘➴➘
https://www.tg-me.com/UstazAbuzarhassenAbutolha
Audio
☑️ እኛና ስልክ


ከሰለፎች ውስጥ አንዱ የሆነ ሰው በእጁ ጠጠር እየወረወረ እየተጫወተ አላህን ሑረል አይን ስጠኝ እያለ ሲለምን ያየዋል አንተ ሰው ሆይ መጥፎ አናጋሪ ነህ ጠጠርህን ተውና ዱአህን ለአላህ አጥራ አለው።

እኔ ደግሞ የዚህ ታሪክ አምሳያ በዚህ ዘመን አያለሁ ስልኩ እየነካካ በስልኩ ቢዚ እየሆነ ቀልቡ ከስልኩ የተያያዘ ሆኖ ነገር ግን ዱአ ያደርጋል አንተ ሰው ሆይ! ስልክህን ተውና ዱአህን አጥራ እንለዋለን።

ሀቂቃ እንደው ይህ ስልክ ከስንት ነገር አስተጓጎለን ? ከስንት ኢባዳ አስቀረን ? ብዙዎቻችን በስራችን በቂርአታችን በትምህርታችን ውጤታማ እንዳንሆንና ያለ ፕሮግራም የደመነፍስ ህይወት እንድንኖር እያደረገን ነው አላህ ይድረስልን።

ስንበላም ስልክ በእጃችን ስንጠጣም እንደዛው ስልክ እየነካካን ሰው እናወራለን በአንድ እጃችን እየሰራን በአንድ እጃችን ስልክ ላይ ነን ቀልባችን አይምሮዋችን ልባችን አጠቃላይ የሰውነት አካላችን ስልክ ተቆጣጠረው እኮ ጎበዝ።

ለአንድ ቀን ከዳታ ርቀን መዋል አንችልም ለተወሰነ ጊዜ ስልካችን ከራቀን ከውሀ እንደወጣች አሳ እንሆናለን እንደው ለስልክና ለሚዲያ ያለን ፍቅር ውዴታ ጉጉትና ትኩረት ለቁርአን ለሀዲስ ለኢልም ብናደርገው የት በደረስን ነበር።

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://www.tg-me.com/menhaj_Aselefiya
ድንቅ  የኢማሙ 'ሽ-ሻጢቢይ ንግግር !!
~~~

قال الشاطبي رحمه الله :- فلو علم المبتدع أنه مبتدع لم يبق على تلك الحالة ولم يصاحب أهلها فضلا عن أن يتخذها دينا يدين به الله وهو أمر مركوز في الفطرة لا يخالف فيه عاقل
"الإعتصام "440
"
ኢማሙ 'ሽ-ሻጢቢይ ረሂመሁሏህ እንድህ ይላሉ፦አንድ የቢድዓ ባለቤት ሙብተዲዕ መሆኑን ቢያውቅ ኖሮ በቢድዓው ላይ ባልቆየ ነበር ። እንኳን እርሷን አሏህን ሚገዛባት ዲን አድርጓ ሊይዛት ቀርቶ እርሷን ከሚሰሯትም ሰዎች ባልተጎዳኘ ነበር ።
ይህ ጉዳይ በተፈጥሮ የተተከለ ጉዳይ ነው ። በርሱ አቅል ያለው ምንም አይጋጭም ይላሉ። "አል-ዒዕቲሷም "440"
~~


من دعاء الإمام أحمد بن حنبل - رحمه الله تعالى :
ከኢማሙ አሕመድ ዱዓዎች ውስጥ አንዱ እንዲህ የሚል ነበር

( اللهم مَن كان مِن هذه الأمة على غير الحق وهو يظن أنه على الحق ، فرُدَّه إلى الحق ؛ ليكونَ من أهل الحق ).
📕 [البداية والنهاية (٣٢٩/١٠)].



"አላህ ሆይ! ከዚህ ህዝብ ውስጥ ሐቅ ላይ እንደሆነ በማሰብ ከሐቅ ያፈነገጠን ሁሉ ከሐቅ ሰዎች ይሆን ዘንድ ወደ ሐቅ መልሰው።" ይሉ ነበር [አልቢዳያ ወንኒሀያ: 10/329]

አሏህ ሀቅን በሀቅነቱ ያሳየን የምንከተለውም ያድርገን ባጢልን በባጢልነቱ ያሳየን የምንርቀውም ያድርገን ከቅኑ መንገድ ላፈነገጡትም ወደ ሀቅ መልሳቸው።


𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖚𝖘 - ጆይን ብለው ይከታተሉ➴
https://www.tg-me.com/+AlNxVGbJTo1kNjlk
https://www.tg-me.com/Mistre_ahbashe
https://www.tg-me.com/Mistre_ahbashe
Forwarded from Abu shuayb (Channel)
ለራስህ መዳንና ነጃ መውጣት
ምትፈልግ ከሆነ


قَالَ العَلّامَة صَالِح الفَوْزَان حَفِظَهُ الله:

فَمن كَان َيُريد النَّجاة لنفسِه، ويُريد قبول أعمَـاله، ويُريد أن يَكون مُسلمًا حقًّا؛ فَعليه أَن يَعتني بالعقِيـدة؛ بِأن يعرف العَقيدة الصَّحيحـَة ومَا يضادُّها وما يُناقضها ومَا يُنقِصُها، حتّى يَبني أعْمَـالَه علَيها، وذلِك لَا يَكون إلا بتعلُّمِها من أهْل العلم وأهل البَصيرة الّذين تلقَّوها عن سَلف هَـذِه الأمَّة .

📌المُنتقى مِن فَتاوى الفوْزان (١/٢٢)

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://www.tg-me.com/abushuayb1
Forwarded from Abu shuayb (Channel)
ነብዩን صلى الله عليه وسلم መውደድ
ማክበር ማለት በዚህ መልኩ ነው


قال ابن تيمية -رحمه الله-:

” كمال محبته وتعظيمه -يعني النبي صلى الله عليه وسلم :
• في متابعته ،
• وطاعته ،
• واتباع أمره ،
• وإحياء سُنَّته؛ باطناً وظاهراً ،
• ونشر ما بُعث به ،
• والجهاد على ذلك؛ بالقلب ، واليد ، واللسان

فإن هذه هي طريقة السابقين الأولين ، من المهاجرين ، والأنصار ، والذين اتبعوهم بإحسان “

📔 [ اقتضاء الصراط ]

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://www.tg-me.com/abushuayb1
ቁርዓን ያለምንም ጥርጥር ከአሏህ ዘንድ የወረደ ነው


ቁርዓን ከአሏህ ዘንድ በወረደ ግዜ ቁርዓን የአሏህን ቃል መሆኑን ያስተባበሉትና ሙሐመድ የገጠመው ግጥም ነው። ያለፉት ሰዎች እንቆቅልሽ ነው። ከገጠሬ ሰው ተምሮት ነው። አሏህ ያወረደው የአሏህ ቃል አይደለም። ብለው የዛቱትና ያስተባበሉት ሙሽሪኾች ነበሩ።


        አሁን ግን የአቂዳቸውን መሰረት ከአይሁድ እና ከነሳራና ከሙሽሪኾች ጠንስሰው ያመጡት ብዙ የጥመት አንጃዎች ለማስተባበል ሞክረዋል። ጀህሚያ ፣ሙዕተዚላ፣ አሻዒራ፣ ኩላቢያና የነሱን ፋና የተከተለ ባጠቃላይ እንዲህ አይነት አመለካከት ይፋ ያደርጋሉ።
~~~

ቁርዓን ከአሏህ ዘንድ የወረደ ለመሆኑ የሚጠራጠር ካለ ይህችን አንቀፅ ያንብብ!!

አሏህም እንድህ ይላል፦
( وَإِن كُنتُمْ فِي رَيْبٍ مِّمَّا نَزَّلْنَا عَلَىٰ عَبْدِنَا فَأْتُوا بِسُورَةٍ مِّن مِّثْلِهِ وَادْعُوا شُهَدَاءَكُم مِّن دُونِ اللَّهِ إِن كُنتُمْ صَادِقِينَ ) البقرة (23)

▼ አሏህ ቁርዓን የአሏህ ንግግር መሆኑን ላስተባበሉና የረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ንግግርን ግጥም ነው  ላሉት ሙሽሪኾች እንዲህ ብሏል:-

        " እኛ በባሪያችን በሙሐመድ ላይ ባወረድ ነው ቁርዓን ላይ ጥርጣሬ ውስጥ ከሆናቹህ  እስኪ የቁርዓን አምሳያ የሆነ አንድ ምዕራፍ አምጡ!! ከአሏህ ውጭም የምታመልኳቸው አማልክቶቻቹንም ለትብብር ጥሩ በቁርዓን በማስተባበላቹህ ሀቀኞች ከሆናቹህ ይላል
!!

قال ابن القيم رحمه الله "فأمر الله من ارتاب في القرآن الذي نزله على عبده وأنه كلامه أن يأتي بسورة واحدة مثله وهذا يتناول أقصر سورة من سوره ثم فسح له إن عجز عن ذلك عن يستعين بمن أمكنه الإستعانة به من المخلوق "الصواعق المرسلة "1/125"

    ኢብኑል  ቀዪም ረሂመሁሏህ እንዲህ አሉ:- አሏህ በመልዕክተኛው ባወረደው በሆነው ቁርዓን ላይ የአሏህን ንግግር መሆኑን የሚጠራጠርን ሰው ከቁርዓን አምሳያ አንድት ምዕራፍ እንዲያመጣ አዘዘ። ይህ ደግሞ ከቁርዓን ምዕራፎች ሆኖ አጭር ምዕራፍንም ይዟል። ከዛም አሏህ ለተጠራጣሪው ሰው ከደከመ ከፍጥረታት እገዛ ታግዞ እንዲያመጣ ፈቀደለት!!

"ምንጭ አስ-ሰዋዒቁል ሙርሰለህ "1/125"

والله أعلم بالصواب وإليه المرجع والمآب
Share
ሼር


𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖚𝖘 - ጆይን ብለው ይከታተሉ➴
https://www.tg-me.com/+AlNxVGbJTo1kNjlk
https://www.tg-me.com/Mistre_ahbashe
https://www.tg-me.com/Mistre_ahbashe
عقيدتنا عقيدة القرآن والسنة .pdf
8.6 MB
اسم الكتاب : عقيدتنا عقيدة القرآن والسنة

المؤلف : العلامة الشيخ د.محمد خليل هراس
አሁን ቀጥታ ስርጭት ተጀመረ

ፕሮግራም ተጀመረ  ገባ ገባ በሉ


       ጀ
           መ
                  ረ

_ ____ግቡ      
በወንድማችን ኢብን አልሀሰን


የኪታቡ ስም ፦የሰለፎችን መንሃጅ መከተል ግደታነቱ እንዲሁም ከተመይዕ ከተሸዱድ ማስጠንቀቅ❞

የኪታቡን  ፒድኤፍ ለማግኘት👇
https://www.tg-me.com/daru_selam_medresa85/2970

  
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷https://www.tg-me.com/daru_selam_medresa85?videochat=1ed89f3d171429731b
Forwarded from Abu shuayb (Channel)
✔️ጓደኛህን ምከረው ግን አታዋርደው!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

قال العلامة الفوزان حفظه الله

ሸይኽ ሷሊህ ቢን ፈውዛን አላህ
ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል።


《 فإذا رأيت من أخيك نقصًا في دينه فبادر بالنصيحة بينك وبينه فربما يكون جاهلا أو غلبته نفسه أو الشيطان.  فأنت تنصحه وتبين له فيما بينك وبينه سرا وتستر عليه ولا تفضحه في المجالس وبين الناس》

➭በወንድምህ ላይ ዲኑን አስመልክቶ የሆነ ጉድለት ካገኘህበት ተሎ ብለህ ባንተና በሱ መካከል ልተመክረው ይገባል ምክንያቱም አንዳንዴ ይህን የሚሆንበት ምክንያት ይህ ሰው


➠አላዋቂ ሊሆን ይችላል
➠ነፍስያውን አሸንፎት ሊሆን ይችላል
➠ሸይጧን የበላይ ሆኖበት ሊሆንም ይችላል።


➛ካንተ ሚጠበቀው መምከርና ባንተና በሱ መካከል በድብቅ ያለበትን ችግር ግልፅ ልታረግለት ነው ሚስጥሩ ልትደብቅለትም ይገባል  ሰዎች በተሰበሰቡበትና በተቀማመጡበት ቦታ ላይ ልታዋርደው አይገባም።


في شرح الأربعين النووية (٢٦٩)


➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://www.tg-me.com/abushuayb1
2024/05/16 07:54:57
Back to Top
HTML Embed Code: