የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት 7ኛውን ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሀግብር አከናወነ፡፡
(ሰኔ 30/2017 ዓ.ም) የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት "በመትከል ማንሰራራት!" በሚል መሪ ሀሳብ 7ኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር አከናውናል፡፡
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት በየደረጃው የሚገኙ የክፍለ ከተማ እና የወረዳ አመራሮች ፣ ሰራተኞች ፣ የትምህርት አመራርና ሱፐርቫይዘሮች በ7ኛዉ ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር "በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ ቃል በወረዳ 2 ባሉ ት/ቤቶች ላይ ዙሪያ ባሉ ክፍት ቦታዎች ላይ ሀገር በቀል ችግኞችን ተክለዋል።
በመርሃ ግብሩ የቂርቆስ ክፍለ የክፍለ ከተማው ትምህርት ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ሰማሀኝ አስታጥቄና የወረዳው የአስተባባሪ ኮሚቴ አባላት ተገኝተው አሻራቸውን አስቀምጠዋል።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc

❤9👍1
የጉለሌ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት የመጀመሪያ ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሀግብር በእንጦጦ ፓርክ አካሄደ፡፡
(ሰኔ 30/2017 ዓ.ም) የጉለሌ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት "በመትከል ማንሰራራት!" በሚል መሪ ሀሳብ የመጀመሪያ ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር በእንጦጦ ፓርክ አከናውናል፡፡
መርሀ ግብሩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ አማካሪ ወ/ሮ አበበች ነጋሽ ፣ የጉለሌ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ሚሊዮን ኮር ፣ 2315 ተማሪዎች ፣ 458 መምህራን ፣ 112 የተማሪ ወላጆችና 26 ሱፐርቫይዘሮች እንዲሁም የወረዳ ት/ጽ/ቤት ጨምሮ 145 አመራርና ባለሙያ በድምሩ 3056 የትምህርት ባለድርሻ አካላት የተሳተፉ ሲሆን በንቅናቄው 11,123 ችግኞችን ለመትከል ተችላል።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc
(ሰኔ 30/2017 ዓ.ም) የጉለሌ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት "በመትከል ማንሰራራት!" በሚል መሪ ሀሳብ የመጀመሪያ ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር በእንጦጦ ፓርክ አከናውናል፡፡
መርሀ ግብሩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ አማካሪ ወ/ሮ አበበች ነጋሽ ፣ የጉለሌ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ሚሊዮን ኮር ፣ 2315 ተማሪዎች ፣ 458 መምህራን ፣ 112 የተማሪ ወላጆችና 26 ሱፐርቫይዘሮች እንዲሁም የወረዳ ት/ጽ/ቤት ጨምሮ 145 አመራርና ባለሙያ በድምሩ 3056 የትምህርት ባለድርሻ አካላት የተሳተፉ ሲሆን በንቅናቄው 11,123 ችግኞችን ለመትከል ተችላል።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc
❤27👍3
የ2018 የትምህርት ዘመን ዓመታዊ የትምህርት ካላንደር ፡፡
(ሰኔ 30/2017 ዓ.ም)
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc
(ሰኔ 30/2017 ዓ.ም)
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc
❤36👏7👍5
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc
https://linktr.ee/aacaebc
❤28👍3🔥2