የኢድ-አል ፊጥር በዓል ነገ ይከበራል !!
1446ኛው ሸዋል ጨረቃ በሳውዲ አረቢያ መታየቷን ተከትሎ የኢድ አል-ፊጥር በዓል በነገው እለት እሁድ መጋቢት 21 / 2017 ዓመተ ልደት የሚከበር ይሆናል።
@yasin_nuru
1446ኛው ሸዋል ጨረቃ በሳውዲ አረቢያ መታየቷን ተከትሎ የኢድ አል-ፊጥር በዓል በነገው እለት እሁድ መጋቢት 21 / 2017 ዓመተ ልደት የሚከበር ይሆናል።
@yasin_nuru
🌻 ዒድ ሙባረክ
💐 እንኳን ለ1446 ዒድ አል-ፈጥር በዓል በሠላም አደረሰን።
🌸 تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
人 ★* 。 • ˚* ˚ 🌙
. (_ _) * ዒድ * ★
. ┃口┃ * mubark *
. ┃口┃★ * ***. . *˛•
. ┃口┃★ * •★ 。•˛˚˛*
. ┃口┃ •˛˚˛* 人 •˛˚ *
. ┃口┃ .-:'''"''''"''.-.
. ┃口┃ (_(_(_()_)_)_)
┃口┃_┃∩∩∩∩∩∩┃
. ┃. ┃_┃∩∩∩∩∩∩┃
.三 _三三三三三
🌷አላህ መልካም ሥራችንን ሁሉ ይቀበለን! ጥፋታችንንም ይቅር ይበለን። የደስታ የሰላም እና የተባረከ ዒድ ይሁንልን!!
🌼 ዒድኩም ሙባረክ እንኳን አደረሳቹ🥰
@yasin_nuru @yasin_nuru
💐 እንኳን ለ1446 ዒድ አል-ፈጥር በዓል በሠላም አደረሰን።
🌸 تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
人 ★* 。 • ˚* ˚ 🌙
. (_ _) * ዒድ * ★
. ┃口┃ * mubark *
. ┃口┃★ * ***. . *˛•
. ┃口┃★ * •★ 。•˛˚˛*
. ┃口┃ •˛˚˛* 人 •˛˚ *
. ┃口┃ .-:'''"''''"''.-.
. ┃口┃ (_(_(_()_)_)_)
┃口┃_┃∩∩∩∩∩∩┃
. ┃. ┃_┃∩∩∩∩∩∩┃
.
🌷አላህ መልካም ሥራችንን ሁሉ ይቀበለን! ጥፋታችንንም ይቅር ይበለን። የደስታ የሰላም እና የተባረከ ዒድ ይሁንልን!!
🌼 ዒድኩም ሙባረክ እንኳን አደረሳቹ🥰
@yasin_nuru @yasin_nuru
የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት፤ በስታዲየም የዒድ ሰላት የሚሰገደው ጧት 2:30 እንደሚሆን በትናንትናው እለት በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቋል።
ዒድ ሙባረክ !
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል ይሁንላችሁ!
በዓሉ የሰላም፣ የመተሳሰብ፣ የፍቅር፣ የደስታ፣ አንድነት የሚጠነክርበት ይሁን። አሚን🤲🤲
ዒድ ሙባረክ !
@yasin_nuru @yasin_nuru
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል ይሁንላችሁ!
በዓሉ የሰላም፣ የመተሳሰብ፣ የፍቅር፣ የደስታ፣ አንድነት የሚጠነክርበት ይሁን። አሚን🤲🤲
ዒድ ሙባረክ !
@yasin_nuru @yasin_nuru
ከ"ሸዋል 6 ቀኖችን መጾም" በተመለከተ ጥቅል ጥቆማዎች‼
=======================================
①: ከወርሃ ሸዋል 6 ቀናትን መጾሙ ሱንና ነው።
"ረመዳንን የጾመ፣ ከዚያም ከሸዋል 6 (ቀናትን) ያስከተለው:
አመቱን እንደመጾም ይሆናል።"
[ሙስሊም: 1984፣ 2/822
ሸርሑ ነወዊይ የሙስሊም: 8/56
አቡ ዳውድ: 2433
ቲርሚዚይ: 1164
አሕመድ: 5/417
ነሳኢይና ኢብኑ ማጃህም ዘግበውታል።]
ስለዚህ እንፁም።
መፆሙ ይጠላል የሚሉ አሉ።
ግን ትክክል አይደለም።
[ለጂነቲ ዳኢማህ: 10/389 ላይ ተመልከቱ።]
★
②: መቼ መጀመሩ ይበልጣል?
====================
በዒድ ማግስት ማለትም ሸዋል 2 መጀመሩ ይበልጣል።
ስለዚህ ነገ እንጀምር።
ከነም ውጭ መጀመሩ እንዳለ ሁኖ‼
[ለጂነቲ ዳኢማህ: 10/391 ላይ ተመልከቱ።]
★
③: በተከታታይ መፆሙ ይሻላል?
=====================
አዎ! በተከታታይ መፆሙ ይበልጣል። ወደ ኸይር ነገር መሽቀዳደም ስላለብን።
ወሩ እስካላለቀ ድረስ አፈራርቆ መፆሙ ፍቁድ መሆኑ እንዳለ ሁኖ‼
[ለጂነቲ ዳኢማህ: 10/381፣
ፈታዋ ኢብኑ ዑሠይሚን: ኪታቡ ዳዕዋህ: 1/52–53፣
ሶሒሑ ተርጉብ ወት’ተርሂብ: 1/421፣
መጅሙዑል ፈታዋ የኢብኑ ባዝ: 15/390–391 ላይ ተመልከቱ።]
★
④: ከረመዳን ቀዷ ያለበት እንደት ያድርግ?
===========================
የሸዋል ወር ሳያልቅበት ከረመዳን ያለበትን ቀዷውን ለማውጣት ከቻለ፣
የሸዋልን ከመፆሙ በፊት ቀዷውን ያውጣ።
ምክንያቱም ሐዱሡ የሚለው "ረመዳንን የፆመ፣ ከሸዋል 6 ያስከተለ" ስለሆነ‼
የረመዷን ቀዷ ያለበት ሰው "ረመዳን ጹሟል!" ሳይሆን የሚባለው፣
"ከረመዳን ጹሟል!" ነው የሙባለው ስላላሟላ።
ስለዚህ ቀዷውን ያስቀድም።
[ መጅሙዑል ፈታዋ የኢብኑ ባዝ: 15/392፣
ሀይተሚ: ቱሕፈቱል ሙሕታጅ: 3/457 ላይ፣
ኡብኑ ሙፍሊሕ: አል ፉሩዕ: 3/108 ላይ፣
እና ሌሎችንም ተመልከቱ።]

ከረመዳን በኋላስ‼️
==============
1) ጾም አያልቅም‼️
~~~
ጾም ግደታ ከሆነው ከወርሃ ረመዳን ውጭም ይጾማል።
✔️ሰኞና ሐሙስ ይጾማል።
✔️በየወሩ ሶስቱ ቀናቶች (የወሩ 13ኛ፣ 14ኛ እና 15ኛ) ቀናቶች ይጾማሉ።
✔️ለቻለ ሰው አላህ ዘንድ የተወደደው ጾም የነብዩልላህ ዳውድ ዐለይሂ ስሰላም ጾም ነው።
አንድ ቀን ጹሞ፣ አንድ ቀን ያፈጥር ነበር።
የአመቱን ግማሽ ይጾም ነበር ማለት ነው።
ስለዚህ ጾም አይቋረጥም።
*
2) ቁርኣን አይገለልም (አይኮረፍም)‼️
~~~~
ቁርኣን የወረደው በወርሃ ረመዳን ይሁን እንጂ፣ የሚቀራውም በረመዳን ብቻ ነው ማለት አይደለም።
ጧት፣ ቀን፣ ማታ ሁልጊዜም በየቀኑ ልንቀራው ይገባል።
አብዛሃኞቹ የነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ባልደረቦች በየሰባት ቀናቸው ያኸትሙ ነበር።
ስለዚህ እኛ ከቻልን በየሶስት ቀኑ፣ ካልቻልን፣ በየሳምንቱ፣ ካልቻልን በየ አስራ አምስት ቀኑ፣ ካልቻልን በየወሩ፣ ካልቻልን በየ አርባ ቀኑ ልናኸትም ይገባል።
በቀኑ ውስጥ በሚገኙት አምስት የሶላት ወቅቶች ጊዜ ሁልጊዜም እቅዳችንን ጠብቀን ሁለት ገጾችን ብንቀራ፣ በቀን ውስጥ አስር ገጽ እንቀራለን። በቀላሉ በየወሩ ማኽተም እንችላለን።
እንጂ፣ ከረመዳን ውጭ ነው ብለን ቁርኣን መቅራትንም ሆነ ማስቀራትን ከናካቴው እርግፍ አድርገን ልንተው አይገባም።
*
3) መስጅድ አይተውም‼️
~~~~
በረመዳን ከነ በረንዳቸው ይሞሉ የነበሩ መስጅዶች፤
የዒድ ቀን ጀምሮ አንድ ሶፍ የሚሞላ ሰው እንኳ ያጣሉ።
በረመዳን የመጀመሪያው ረዲፍ (ሶፍ)ላይ ይታዩ የነበሩ ሰዎች፣
ከረመዳን ውጭ መጨረሻ ላይ ይታያሉ።
አንዳንዶች ከናካቴው ጨርሶ አይመጡም፣ አንዳንዶች ደግሞ ዘወትር አይመጡም።
የጀመዓ ሶላት ለወንድ ልጅ ከረመዳን ውጭም ቢሆን ግደታ ነው።
||
አላህ የምንገዛው በረመዳን ብቻ ሳይሆን፣
ከረመዳን ውጭም ነው።
የአላህ ሰዎች እንጂ የረመዳን ሰዎች አንሁን።
ዒባዳችን የሚቆየው እስከምንሞት ድረስ እንጂ፣
ረመዳን እስከሚያልቅ ድረስ አይደለም።
(وَاعبُد رَبَّكَ حَتّىٰ يَأتِيَكَ اليَقينُ)
"እውነቱም (ሞት) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን ተገዛ፡፡"
[አል-ሒጅር: 99 ]

ይህን ይውቁ ኖሯል?
#Ethiopia | ጥቂት ስለ ቅዱስ ቁርዓን ... ☞
✔ ቁርዓን የወረደው በ 23 ዓመታት ውስጥ ሲሆን፤ 13 ዓመታት በመካ፣ 10 ዓመታት በመዲና ነው።
✔ የጁዝዕ ብዛት 30 ሲሆን 114 ምዕራፎች አሉት።
✔ ታላቋ አንቀፅ 'አያተል ኩርሲ ' ስትሆን ' ሱረት አል-ኢኽላስ
የቁርአንን 1/3 ትመዝናለች።
✔ አላህ ! የሚለው ቃል 2707 ጊዜያት ሲወርድ 980 ጊዜ
'በዶምማ' 592 ጊዜ 'በ ፈትሀ ' 1135 ጊዜ ' 'በከስራ' መልኩ
መጥቷል ፤
✔ ረዥሙ አንቀፅ ሱረት አል በቀራህ ውሰጥ የብድር ( የደይን ) አንቀፅ ሲሆን አጭሩ አንቀፅ በአረህማን ምእራፍ ውስጥ የሚገኘው 'ሙደሀመታን' ( ﻣﺪﻫﺎﻣﺘﺎﻥ ) ነው ' ያሲን ' ( ﻳﺲ ) ነውም ተብሏል።
✔ 29 ምዕራፎች በፊደሎች ሥም ይጀምራሉ፤
✔ ረዥሙ ቃል 'ፈአስቀይናኩሙሁ' ( ﻓﺄﺳﻘﻴﻨﺎﻛﻤﻮﻩ ) ሲሆን አጭሩ ቃል ደግሞ ( ﻃﻪ ) ነው ።
✔ የቅርቢቱ ዐለም ( ﺍﻟﺪﻧﻴﺎ ) የሚለው ቃል እንደዚሁም
የመጨረሻዋ ዐለም ( ﺍﻷﺧﺮﺓ ) የሚሉት ቃላት 115 ጊዜያት
ተጠቅሷል ።
✔ 5 ምዕራፎች በምስጋና (.. ﺍﻟﺤﻤﺪ ) ይጀምራሉ አነርሱም ፋቲሀ፣ አንዐም፣ ከህፍ፣ ሰበእ እና ፋጢር ናቸው ፤
✔ 7 ምዕራፎች ፈጣሪን በማጥራት ይጀምራሉ እነሱም ፦ ኢስራእ፣ አዕላ፣ተጋቡን፣ ጁምዓ ፣ ሶፍ ፣ ሀሽር እና ሀዲድ ናቸው ።
✔ 3 ምዕራፎች አንተ ነብይ ሆይ ! ( ﻳﺎ ﺃﻳﻬﺎ ﺍﻟﻨﺒﻲ ) በሚል
ይጀምራሉ እነሱም ፦ አህዛብ ፣ ጦላቅ እና ተህሪም ናቸው ፤
✔ 3 ምዕራፎች እናንተ አማኞች ሆይ ! ( ﻳﺎ ﺃﻳﻬﺎ ﺍﻟﺬﻳﻦ ﺁﻣﻨﻮﺍ ) በሚል ይጀምራሉ እነሱም አልማኢዳ፣ ሁጁራትና ሙምተሂና ናቸው ፤
✔ 5 ምዕራፎች በል! ( ﻗﻞ ) በሚል ይጀመራሉ እነሱም አልጅን፣ ካፊሩን ፣ ኢኽላስ፣ ፈለቅ እና አንናስ ናቸው ፤
✔ 2 ምዕራፎች እናንተ ሰዎች ሆይ ! ( ﻳﺎ ﺃﻳﻬﺎ ﺍﻟﻨﺎﺱ ) በሚልይጀመራሉ እነሱም አንኒሳእ እና አልሀጅ ናቸው፤
✔ 4 ምዕራፎች እኛ ! ( ﺍﻧﺎ ) በሚል ይጀመራሉ እነሱም ፈትህ፣ ኑህ፣ አል_ቀድር እና ከውሰር ናቸው ፤
✔ 15 ምዕራፎች በመሀላ ይጀምራሉ እነሱም ዛርያት ፣ ጡር ፣አንነጅም፣ ሙርሰላት፣ አንናዚዓት፣ አልቡሩጅ፣ አጧሪቅ፣ አልፈጅር፣ አሽሸምስ፣ አለይል፣ አዱሀ፣ አቲን፣
አልዐድያት፣ አልዐስር፣ አሷፋት ናቸው ።
***
~ አሏሁ አዕለም ~

. ፈገግታ ሱና ነው።
. 🌼 🌼
. የማህበራዊ ሚድያ ተፅኖ።
.
አባት ከውጪ ወደ ቤት እየገባ ነው ልጁ
ደግሞ ቤት ተቀምጦ ስልክ እየጎረጎረ ነው።
👉አባት"السلام عليكوم وراحمة الله وبركاته "
👉ልጅ "وعليكوم السلام وراحمة الله وبركاته "
👉አባት: " ኧረ ተው ልጄ፤ ፌስቡክ
አጠቃቀምህ ልክ ይኑረው!"
👉ልጅ: " አባየ "ኮሜንትህን" ተቀብያለሁ።
ግን ሁሌም "ኦንላይን" መሆኔ
ምን ችግር አለው?"
👉አባት: "ችግር አለው እንጅ! ፌስቡክ
ላይ ከማዘውተርህ የተነሳ
ባህል ወጋችን ዘነጋሀው እኮ።"
👉ልጅ: "አትሳሳት አባየ ስለ ባህል
ወጋችን ጠንቅቄ አውቃለሁ።"
👉አባት: " እስኪ እንደው በአሏህ በባህላችን
መሰረት በአረፋ ጊዜ የበግ አስተራረድ
ስርአታችን ምን እንደሚመስል
ከመጀመሪያው ጀምሮ ንገረኝ?"
👉ልጅ: "መጀመሪያ ገበያ ወጥተህ በግ
"ሰርች" ታደርጋለህ።"
👉አባት: " በግ ትፈልጋለህ ማለትህ
ነው? እሽ ከዛስ?"
👉ልጅ: " ከዛ በጉን ቤት ታመጣና መሬት ላይ
"ዳውን ሎድ" ታደርገዋለህ።"
👉አባት: " መሬት ላይ ትጥለዋለህ
ማለትህ ነው? እሽ ከዛስ?"
👉ልጅ: " ከዛማ አንገቱን "ሾርትከት"
ካደረክ በኋላ ቆዳውን "ሪሙቭ"
ታደርገዋለህ።"
👉አባት: "ወይ ጉድ! ቢስሚላህ ብለህ ካረድከው
በኋላ ቆዳውን ትገፋለህ ማለትህ
ነው? ሆሆ! ከዛስ?"
👉ልጅ: "ከዛ በኋላ ሆዱን "ኦፕን" ታደርግና ሆዱ
ውስጥ ያሉ "አፕሊኬሽኖች" ታወጣለህ።"
👉አባት: ጉድ ነው! እሽ ከዛስ?"
👉ልጅ: " በመጨረሻ "አፕሊኬሽኖችን" ታወጣና
"ፎልደር" ላይ ማስቀመጥ ነው።"
👉አባት: "ስጋው ሰሃን ላይ ታስቀምጠዋለህ
ማለትህ ነው? ሀሀሀ... ከዛስ?"
👉ልጅ: " በመጨረሻም "ላይክ" ያደረግነውን
የስጋ አይነት ወደ ሆዳችን
"መፖሰት" ነው።
👉አባት: " አንድ ነገር ረስተሃል ልጄ..
ጎረቤቶቻችን "ሼር" እንዲያደርጉ
"ኢንቫይት"ማድረግ አለብን!
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
ጉድ ነው ብዙ እነሰማለን ገና
Copied

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሊቃውንቶቻቸው ብዛት¡፣ የዕውቀታቸው ጥልቀት¡
አንዷ አማኝ ኮመንት ላይ «ይቅር ይበለኝ ባለማወቅ ተጠቅሜዋለሁ😭»
አይ ትውልድ…
murad
@yasin_nuru @yasin_nuru
አንዷ አማኝ ኮመንት ላይ «ይቅር ይበለኝ ባለማወቅ ተጠቅሜዋለሁ😭»
አይ ትውልድ…
murad
@yasin_nuru @yasin_nuru
#አዝካሮችን ተጠባብቆ ማለት!
ሱብሃነላህ ወልሐምዱሊላህ
ወላአኢላህ ኢለላህ ወላሁአክበር
“ፀሀይ ከወጣችበት ቀን እኔ ዘንድ ተወዳጅ የሆኑት ንግግሮች ሱብሃነላህ፣ ወልሐምዱሊላህ፣ ወላአኢላህ፣ ኢለላህ ወላሁአክበር የሚሉት ናቸው።” ረሱል (ﷺ) ሙስሊም ዘግበውታል
ሱብሃነአላህ ወቢሃምዲ
ሱብሃነአላህ ለአዚም
“ሁለት ንግግሮች ለምላስ የሚቀሉ፣ ሚዛን ላይ የሚከብዱ፣ አረሕማን ዘንድ የተወደዱ ቃላት ናቸው፡፡ ሱብሐነላሂ ወቢሐምዲሂ ሱብሐነላሂል ዐዚም የሚሉት።” ረሱል (ﷺ) ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
ላሐውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ
“ከጀነት ድልብ የሆነችውን ንግግር አላመላክታችሁንም? ላሐውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ ከጀነት ድልብ ሀብቶች ውስጥ አንዷ ነች፡፡” ረሱል (ﷺ) ቡኻሪ ዘግበውታል
አስተግፊሩላህ
“ልቤ ይጋረድብኛል በዚህ የተነሳ በቀን መቶ ግዜ እስቲግፋር አደርጋለሁ።” ረሱል (ﷺ) ሙስሊም ዘግበውታል

ከሴቶች ሁሉ በላጭ
የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል:–
"ከሴቶች ሁሉ በላጭ
① ስታያት የምታስደስትህ፣
② ስታዛት የምትታዘዝህ፣
③ ስትርቅ እራሷንም ገንዘብህንም የምትጠብቅ ናት።"
አንድ ወንድ አንድ ሴትን ለ አራት ነገራቶች ሲል ያገባታል።
1)# ለመልክ
2) # ለገንዘብ
3)# ለዘር
4) #ለዲን
ከነዚህ ሁሉ በላጩ ለዲን የተጋቡት ናቸው አሉን ሀቢቡና ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم
ለምን ይመስለናል??
በዲን መሰረት ከተጋባን
☞ፍቅራችን እውነተኛ
☞ውዴታችን እስከ ጀነት
☞ትዳራችን ለአኼራ/የተዳር አጋራችን ሀቅ በመጠበቅ ሰለሚሆን ነው።
ከዚው ውጭ ያሉት ግን ሁሉም ጠፊ ናቸው!።

《ቂያማ መቼ ነው?!》
አነድ ሰሓቢይ رضي الله عنه ወደ ነቢዩ صلى الله عليه وسلم መጥቶ ቂያማ መቼ ነው ? ብሎ ጠየቃቸው " ሰዎች አማናቸውን በበሉ -በከዱ- ጊዜ ቂያማን ተጠባበቅ " ብለው መለሱለት!
አስተማሪዎች ሐቅን እያወቁ የተሳሳተ ትምህርት ስያስተምሩ፣
ገንዘብም ይሁን እቃ አደራ አስቀምጡ የተባሉ ሰዎች ያለ ባለቤቱ ፈቃድ እንደሻቸው ሲገለገሉበት፣
ሰዎች ልጄን አደራ ብለው ሄደው ዞር ብሎ የሚያየው አጥቶ ላደጋዎች ሲጋለጥ፣
ጥሩ ነው ብለው የቀረቡት ሰው *አውሬ* ሆኖ ሲገኝ፣
ምስጥር ይጠብቃል ብለው ያወጉት ሰው ሜዳ ላይ ሲበትነው ወዘተ....
ማየታችን በጣም ሊያስፈራን ይገባል
የአሏህ ትክክለኛ ባሮች ቂያማን ሁሌም በስጋት እንደተጠባበቁ ነው
(وَالَّذِينَ آمَنُوا مُشْفِقُونَ مِنْهَا وَيَعْلَمُونَ أَنَّهَا الْحَقُّ ۗ )
( እነዚያ በትክክል ያመኑማ! ቅያማ እያሰጋቸው ይገኛሉ ሐቅና አይቀሬ መሆኑንም ጠንቅቀው ያውቃሉ) አሽሹራ:18

بسم الله الرحمن الرحيم
🌴🌴 "የምርጦች ምርጥ" 🌴🌴
♻ነቢዩ ሙሐመድን አላህ የነቢያት #መደምደሚያ ለማድረግ አጫቸው በዚህም የትልቅ መልእክትና አደራ ተሸካሚ አደረጋቸው ።
🔷የሰውልጆች #ከጨለማ ወደ #ብርሃን ከመሀይምነት ወደ ዕውቀት እንዲወጡ #ነቢዩ_ሙሀመድን ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በስጦታነት አበረከተላቸው።
📚የተላኩለት ዓለማም ይሳካ ዘንድም #አላህ ነቢዩን #ረዳ!ሰዎች እንዲቀበሏቸውም #ባማሩ_ስነምግባሮች አስዋባቸው በአደብም አነጻቸው ምንምእንኳ ወላጅ አልባ ሆነው ቢያድጉም! የእናትን ፍቅር ቢያጡም! የአባትን ርህራሄና ክብካቤ ባያገኙም ሁሉ በእጁ የሆነው #ጌታ በሁለት ወላጆቹ መሀል ካደገ ጅል የተሻለን ጥበቃ አደረገላቸው!
ወላጆች ልጆቻቸውን አደብና ስርኣትን ከሚያስተምሩት በላቀ መልኩም #አላህ ቀረጻቸው!
♻በዚህም በጊዜያቸው ከነበሩ የባለባት ልጆች ሁሉ #ተሽለው ተገኙ ሁሉም ወደዳቸው፣ ሁሉም አቀረባቸው፣ ሁሉም አዘነላቸው አቀፋቸውም እንደ ትልቅ ሰውም አከበራቸው ፣አድገው ከትልልቅ ሰዎች ተርታ መሰለፍ ሲጀምሩም ለሀገራቸውና ህዝባቸው ትልቅን ነገር የሚያደርጉ ሰው እንደሚሆኑ በማመን ልዩ ትኩረት ሰጧቸው🥰🥰
አብሯቸው ያደገውን #መልካም ስነምግባር የበለጠ ተጠናክሮ መቀጠሉን በማየታቸውም
"አሷዲቁል አሚን" ብለው ሰየሟቸው (ፍጹም እውነተኛውና ታማኙ ) ማለታቸው ነው ይህንን ስያሜና ከፍተኛ ማዕረግ ያሰጣቸው ሁሉም የሚወደውና የሚመኘውን ግን ጥቂቶች እንጂ የማይታደሉትን #አላህ የሚወደውን ኢስላማዊ ባህሪይ በመላበሳቸው ነበር🥺❤️
ሲናገሩ አይዋሹም፣ ቃላቸውን አያፈርሱም፣እንግዳንያከብራሉ፣ዝምድናን ይቀጥላሉ፣ አቅመ ደካማን በሚችሉት ሁሉ ይረዳሉ፣የተጣላን ያስታርቃሉ፣ ታላቃቸውን ያከብራሉ፣ በዕድሜ ለሚያንሳቸው ይራራሉ፣ ውለታን ይመልሳሉ፣ ጉረቤትን ይንከባከባሉ፣ ከኩራት የፀዱ ናቸው፣ የግልም ይሁን ያከባቢ ንፅህናን መጠበቅ ይወዳሉ፣ ሽቶ ያዘወትራሉ፣ የጥርስ መፋቂያ አይለያቸውም፣ነጭ ልብስን እንደሚወዱትና እንደሚጠቀሙት ሁሉ :- ልባቸውም ነጭ ፣ንፁህ ነው ።
👌የንፁህ ልብ ባለቤቶችንም ይወዳሉ፣ ከጌታቸው በቀር ማንንም አይፈሩም ከመሆኑም ጋር ለወገናቸው ይተናነሳሉ፣ ማንንም አይበድሉም፣ የጌታቸው ድንበር ካልተጣሰ በስተቀር ለራሳቸው ክብር ብለው አይቆጡም! #በአላህ መንገድ እየተፋለሙ ካልሆነ በስተቀር በእጃቸው ማንንም መተው አያውቁም፣ ፍትህን ይጠብቃሉ በዚህም እንደ ሁኔታው እራሳቸውም ላይ ይፈርዳሉ!
♻ሀቅን ከመናገር ማንንም #ምንንም_ፈርተው ወደ ኋላ አይሉም፣ ሰውን የሚያስቀይምና ትርፍ ንግግርን አይናገሩም፣ #ንግግራቸውም አጠር ያለና ግልጽ ነው፣ ከሰዎች ጋር ሲገናኙ እንደ ደረጃቸውና እንደ ሁኔታቸው ሳይበዛ ቀልድን ይጠቀማሉ ሆኖም ግን ለቀልድ ብለው አይዋሹም! ሲስቁም #የሳቃቸው ድምጽ አይሰማም፣ ለመላው ፍጡር ያዝናሉ፣
አንዲት #እርግብ ካጠገባቸው ዝቅ ብላ ክንፏን እያርገበገበች ስትሽከረከር ማነው ልጇን የወሰደባት? ብለው ሲጠይቁ አብረዋቸው ከነበሩ ሰሃቦች መሀል አንዱ እኔ ነኝ ብሏቸው እንዲመልስላት አዘዋል።
🔷ህጻን ልጅ ሲስሙ ያየ አንድ ግለሰብም፥ እኔ 9 ልጆች አሉኝ ከነሱ መሀል እስከ ዛሬ የትኛውንም ስሜ አላውቅም ሲላቸው "እዝነት ከልብህ ወጥታ ከሄደች እኔ ምን ላደርግልህ እችላለሁ?!" በማለት ተችተዋል፣
ለአረጋዊያንና ጠዋሪ ለሌላቸው ሴቶች በተለየ መልኩ ያዝናሉ፣ ከሁሉም በላይ #የጌታቸውን መመሪያ ለሚያክብሩ #የአላህ ባሪያዎች ጌታቸው ባዘዛቸው መሰረት ልዩ #እዝነትና ርህራሄ አላቸው፣
👉ለሁሉም የሚገባውን ክብር ይሰጣሉ፣ የታመመን ይጠይቃሉ፣ የሞተን ይቀብራሉ፣ ሞተው የተቀበሩ ወንድምና እህታቸውን ቀብር በየግዜው ሄደው #እየዘየሩ ምህርት ይጠይቁላቸዋል፣
#መስጅድ ታጸዳ የነበረች ሴት ሞታ እሳቸው ሳያውቁ ሰሃቦች ቀብረዋት በኋላ ሲሰሙ" ለምን ሳትነግሩኝ?! በማለት "ቀብሯን አሳዩኝ" በማለት ሄደው ሰግደውባት ዱኣ አድርገዋል፣ ከሰዎች የተበረከተላቸውን ስጦታ ትንሽም ቢሆን ይቀበላሉ፣ ሲመልሱ ግን በተሻለ መልኩ ይመልሳሉ፣
ምንም የሌለው ደሃ እንኳ ቢሆን ጥሪን አክብረው ይሄዳሉ፣ ሰውን ስያገኙ ቀድመው ሰላም ይላሉ፣ ሀብታሙንም ደሃውንም ይጨብጣሉ፣ ህጻናትን ያጫውታሉ።ታፋቸው ላይ በማስቀመጥም ያቅፋሉ፣ ከሰሃቦቻቸው ጋር በመሆንም እነሱ የሚሰሩትን ስራ አብረው ይሰራሉ፣ ምግብም አብረዋቸው ይበላሉ።
💎ከእለታት አንድ ቀን አይቷቸው የማያውቅ ግለሰብ ወዳሉበት ደርሶ ከቅርበት ሲያያቸው ከነበራቸው ግርማ ሞገስ የተነሳ ሰውነቱ ሲንቀጠቀጥ አይተው " እራስህን አረጋጋ እኔ እኮ #የአንዲት_ስጋን_አድርቃ_እያቆየች_ትበላ_ከነበረች_ሴት የተወለድኩ ሰው ነኝ"በማለት አረጋግተውታል፣
ከሰሃቦቻቸው ጋር ጉዞ ላይ ሳሉ በግ #ማረድ ፈልገው ከነሱ መሀል አንዱ፥ እኔ አርዳለሁ ሲል ሌላኛው እኔ እገፋለሁ እያለ ሌላኛው ደግሞ እኔ አበስላለሁ በሚልበት ሰኣት ታላቁ ሰው (ነቢዩ #ሙሐመድ ሰለላሁ ዐለይሂወሰለም) እኔ ደግሞ እንጨት ለቅሜ አመጣለሁ ብለው እራሳቸውን ዝቅ አድርገዋል!!
👌በዚህም አላህ ዘንድ ከፍ ብለዋል አማኞች ልብ ላይም ውዴታቸውን ዘርተዋል !🌴
🌟የሰው ልጆች ምርጥ እንደሆኑ፥ የሩቁም የቅርቡም፣ወዳጅ ዘመዱም መስክሯል!እነሆ እኚህ ናቸው ነቢያችን #እንወዳቸዋለን #እናከብራቸዋለን!
#የሙስሊሞች_አርኣያና _ተምሳሌትም_እሳቸው_ናቸው !
♻አላህ ሆይ፥ በፈጠርካቸው ነገሮች ልክ ነቢዩ ሙሀመድ ላይ ሰላትና ሰላምን አስፍን!♻
ወሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱላህ
🌴🌴🌴🌴🌴🌴
@yasin_nuru @yasin_nuru
ከመፅሐፋቸው ጋር የሚታኮሱ 'ፃድቃኖች'!!
~
በኢስላም አንድ ወንድ ከቻለ እስከ አራት ሴት የሚያገባበት አግባብ እንዳለ የሚታወቅ ነው፡፡ በርካታ ክርስቲያኖች ይህን መነሻ በማድረግ ኢስላምን ሲያብጠለጥሉ መስማት የተለመደ ነው፡፡
ይህ አካሄዳቸው ሰዎቹ ምን ያክል ለመፅሐፎቻቸው ወይ ባይተዋር ወይ ደግሞ ሽፍታ እንደሆኑ በግልፅ የሚያሳይ ነው፡፡ እንጂ በመፅሐፎቻቸው ይሄ ጉዳይ እጅግ በተጋነነ እና ኢስላም ከሚፈቅደውም በራቀ መልኩ የሚገኝ ነው፡፡
ነብያትሳይቀሩ ብዙ ሚስቶች እንደነበሯቸው ተገልጿል፡፡ ለምሳሌ ያክል፡-
1. ”ለአንድ ሰው አንዲቱ የተወደደች፣ አንዲቱም የተጠላች ሁለት #ሚስቶች ቢኖሩት…” [ዘዳግም 21:15]
2. “ዔሳው ከከነዓን ልጆች #ሚስቶችን አገባ፡፡” [ኦሪት ዘፍጠረት 36፡2]
3. “ላሜሕም #ለሚስቶቹ ለዓዳና ለሴላ አላቸው..” [ኦሪት ዘፍጥረት 4፡23]
4. “ለጌዴዎንም #ብዙ_ሚስቶች ነበሩትና…” [መፅሃፈ መሳፍንት 8:30]
5. “የአብራም ሚስት ሦራ ግብፃዊት ባሪያዋን አጋርን ወስዳ ለባልዋ ለአብራሀም ሚስት ትሆነው ዘንድ ሰጠችው።” [ኦሪት ዘፍጠረት 16:3]
6. “ዳዊትም ከኬብሮን ከመጣ በኋላ ሌሎቹን #ቁባቶቹን_ናሚስቶቹን ከእየሩሳሌም ወሰደ፣…” [መፅሐፈ ሳሙኤል ካልእ፡ 5፡13]
7. “ያዕቆብም ተነሳ፣ ልጆቹንና #ሚስቶቹንም በግመሎች ላይ አስቀመጠ፡፡” [ኦሪት ዘ ፍጥረት 31፡ 17]
8. 14 ሚስቶች!!! “አብያም ጸና፣ #አስራ_አራትን #ሚስቶች አገባ…” [መፅሐፈ ዜና መዋእል ካልእ 13፡21]
9. “ሮብአምም ከሚስቶቹና ከእቁባቶቹ ሁሉ የአቤሴሎምን ልጅ ሞአብን ወደደ #18ሚስቶች #60እቁባቶች ነበሩት፡፡” [መፅሃፈ ዜና መዋዕል ካልዕ 11:21]
10. 700 ሚስቶች እና 300 ቁባቶች ለሰሎሞን!!! “ለእርሱም ወይዛዝር የሆኑ #700ሚስቶች #300ምቁባቶች ነበሩት፤ ሚስቶቹም ልቡን አዘነበሉት።” [መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ 11:3]
ክርስቲያኖች ሆይ! ይቺ ነገር የሙሐመድ ብትሆን እንዴት እንደምታራግቧት እስኪ ህሊናችሁን ጠይቁ! እምነታችሁ እንዲህ አይነት ፍርደ ገምድልነትን ያዛችኋልን?
Ibnu munewor