Telegram Web Link
እለቃለሁ ታዛዥ ነኝ ወዳጄ! አፉ በሉኝ🙏
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ክብረትን ይስጥልኝ🙏 ተቀብያለሁ
እሺ ታሪኩንም እለቃለሁ🙏
አመሰግናለሁ ክብረትን ይስጥልኝ🙏
እውነት ነው 🙏🙏🙏 ለማስተካከል እሞክራለሁ
አሜን🙏 ክብረትን ይስጥልኝ
እኔም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 🙏
እሺ ስንፍናዬን አስተካክላለሁ🙏
እኔም አመሰግናለሁ 🙏
🙏
🙏እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ🙏
🙏አመሰግናለሁ
ሰላም ለእናንተ📖📖📖

ወዳጆቼ🙏 እንኳን ለዚህች ቀን አደረሳችሁ(እንደወጡ መቅረት አለና) 😢

ካላይ ያስቀመጥኩት ከእናንተ የመጣልኝን መልእክት ነውና በስንፍናዬ ሳትሰለቹ ለጠበቃችሁኝ የገጠመኝን ሃዘን አውቃችሁ ላፅናናችሁኝ ከልብ አመሰግናለሁ ቤተሰቦቼ

👼ስንፍናዬን(ሰነፍ ስለተባልኩ🙄) አስተካክዬ ተመልሼ እመጣለሁ!
💛ሰላማችሁ ይብዛልኝ💛
🙏ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ🙏

#bezi_ye_raguel_lij (ቤዛዊት የሴትልጅ)
@yebezigetmoch
@yebezigetmoch
@yebezigetmoch
@yebezawit2
የራስህን ሚስጥር ማውጣት ሞኝነት ሲሆን
የሰውን ሚስጥር ማውጣት ደግሞ ክህደት ነው
💯💯💯
You Want To Know Who Is The Winner? YOU!!

You Know Who To Win For? For YOU!!

The Rest Are Just Numbers, You Gotta Make Yourself Proud!💛

Hanu Yusuf
@yebezigetmoch
💧 ከባድ ጊዜያት የሚመጡት ሊያወድሙን አይደለም ግን የተደበቀ አቅማችንን ሊያሳዩን ነው። አስተውላችሁ ከሆነ ያልጠበቃችሁት ነገር በህይወታችሁ አጋጥሟችሁ በሚገርም ብስለት ስታልፉት እኔ ለካ እንደዚ ጠንካራ ነኝ ብላችሁ ራሳችሁን ትታዘባላችሁ። እንደውም ለግዙፉ ችግራችሁ ከሱ ይበልጥ እናንተ እንደምትገዝፉ አሳዩት ምክንያቱም ከፀሀይ በታች አዲስ ነገር የለም በኛ ላይ የደረሰውና ወደፊትም የሚደረሰው ከዚህ በፊት ሰዎች አጋጥሟቸው አልፈውታል። ስለዚህ አንተም ታልፈዋለህ! አንቺም ታልፊዋለሽ! አብረን እናፈልዋለን!

ቤዚ የራጉኤል ልጅ😊

መልካም ምሽት 🙏
ወዳጄ ከጓደኞቼ አነስኩ ብለህ እንዳይከፋህ
እህቴ ረፍዶብኛል ዘግይቻለው ብለሽ ቅር እንዳይልሽ ምክንያቱም በህይወት ማራቶን ውድድሩን ቀድሞ ባሸነፈ ብቻ አይደለም ውድድሩን በጨረሰ ነው። ፍላጎትና ትዕግስቱ ይኑረን እንጂ መቼም ብንጀምር የምንፈልግበት መድረሳችን አይቀርም።

እናም በተስፋ መቁረጥ ላይ ተስፋ ቁረጡ❗️ቤዚ
🕯🕯🕯ተመልሻለሁ🙏🙏🙏

#አልናገርም (የፍቅር ታሪክ) በደራሲ ቤዛዊት የሴትልጅ

💟ግጥሞች(በቤዛዊት ፣ ከሌሎች ምንጮች)

💟ሙዚቃ (ጣዕም ያላቸው)

💟አስተማሪ ምስሎች(ከተለያዩ ምንጮች የተገኙ)

💟አጫጭር ታሪኮች (በፍቅር ቃል)💛

ወደእናንተ ለማድረስ ከከባድ ጊዜያት በኋላ መጥቻለሁ😍

🙏በትዕግሥት ለጠበቃችሁኝ ኑሩልኝ🙏

በቅርቡም አዲስ ደስ የሚል ዜና አሰማችኋለሁ
🙏በሃዘኔ ከጎኔ ለነበራችሁ እያመሰገንኩ አሁንም ደግሜ በጸሎታችሁ አስቡኝ እያልኩ መልካም ምሽት እመኝላችኋለሁ💟💟💟
ቤዛዊት የሴትልጅ
bezi ye raguel lij
😍😍😍💛💛💛😍😍😍
@yebezigetmoch
@yebezigetmoch
@yebezigetmoch
❤️❤️❤️ማስታወቂያ💟💟💟

ከሃገር ውጪ ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያዉያን ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እያልን ለመጪው የገና በዓል እና ለጥምቀት የሀበሻ ልብስ ማሰራት ከፈለጋችሁ ያናግሩን #0983744901 በ WhatsApp ላይ ይዘዙ።
👉በርበሬ
👉ሽሮ
👉ሚጥሚጣ
👉ሰናፍጭ
👉ሌሎች ቅመሞች
በቆንጆ ሁኔታ ተዘጋጅቶ እኛ ጋር ይገኛል እና ይዘዙ በተመጣጣኝ ዋጋ👍💯🔖
ዛሬ የምትኮራበት የትኛውም ነገርህ ነገ የምታፍርበት ሊሆን ይችላል ስለዚ የሁሉንም ነገር ክሬዲት ለሱ☝️ ብቻ ስጥ🙌
#ልዩ ቀን ለእርሶ!
2025/07/03 14:27:21
Back to Top
HTML Embed Code: