Forwarded from صنع لستة شفافة •️
አሰላሙ ዓለይኩም የተለያዩ ፁሁፉዊና የአውዶ ደርሶች፥ የድሮና አድስ የመሻይኽ ሃድራዎችን ይፈልጋሉ እንግዳውስ ሊንኩን አንድዬ በመንካት ይቀላቀላሉ...🙏
Forwarded from صنع لستة شفافة •️
አሰላሙ ዓለይኩም የተለያዩ ፁሁፉዊና የአውዶ ደርሶች፥ የድሮና አድስ የመሻይኽ ሃድራዎችን፥ ቂሷዎችና ሲራዎችን ይፈልጋሉ.!
እንግዳውስ መርጠው ይቀላቀላሉ...🙏
እንግዳውስ መርጠው ይቀላቀላሉ...🙏
Forwarded from 🅂🄴🄸🄳 🕋 🇪🇹 🇵🇸
#ተፍሲሩ_ጀላለይን..!
➿ ይህ ተፍሲር ጀላለይን ተብሎ የተሰየመው ከሁለት ታላላቅ ዖለሞች ስም የተወሰደና የተፈሰረ ስለሆነ ነው።
▪ጀላሉዲን’መሀሊና ጀላሉዲን’ሲውጢይ ናቸው።
▫የዚህ ተፍሲር ታሪክ “ጀላሉዲን'መሐሊይ በስምንት መቶ ክፍለ ዘመን የነበሩ ሲሆኑ ተፍሲራቸውንም ከሱረቱ’ል’ከህፍ ጀምረው እስከ ሱረቱ’ናስ ከጨረሱ በኋላ ሱረቱ’ል’ፋቲሀን ከወደ ላይ ጀምረው ነበር፥ ከዛ የተቀረውን ከሱረቱ’ል’ፋቲሃ ጀምረው ሊሞሉ ሲሉ አጀላቸው ደረሰና ይሄን ዓለም በሞት ተሰናበቱ። [ረሒመሁሏሁ]
▪ ከዛ ደግሞ በዘጠንኛው መቶ ክፍለ ዘመን ኢማሙ ሱውጢይ መጡና የኢማሙ ጀላሉዲን’መሐሊን ተፍሲር ለመጨረስ ቃል ገቡ። ከሱረቱ’ል’በቀራ ጀምረው እስከ ሱረቱ'ል’ኢስራእ ድረስ ተፍሲራቸውን አስቀመጡ በእነዚህ ታላላቅ ዖለሞች ስራ ተፍሲሩ ተሟላ።
ይህን ተፍሲር የተመለከቱ ኦለማዎች ሲናገሩ እንድህ ይላሉ፦ [ይህ ተፍሲር ከሁለት ዓሊም ሰዎች የወጣ ሳይሆን ከአንድ ዓሊም የተገኘ ነው የሚመስለው።]
|
ሸዋል_⓯
➣http://www.tg-me.com/nusramedia7

ፌስቡክ አስተዋውቆን❯
----------------------------------
የፌስቡክ አርበኛ አንድ ልጅ አይቼ፡
ፅኑ ብርቱ መስላኝ ትዳር ተመኝቼ፡
ሁሌ ስከታተል በቀናቶች መሀል፡
ሰላም ነወይ ብላ አለች አምሮብሀል፡
የት አየሽኝ አልኳት እኔም ተደምሜ፡
የኔ ብቶን ብዬ ሳስባት ከርሜ፡
እባክህ አትፍራ አላውቅህም አለች፡
ዝም ብዬ ሳስባት ቆንጆ ትመስላለች፡
በነዚህ ቃላቶች አወቅኳት የዛን ቀን፡
ከሷም ሆነ ከኔ ፍርሀቱ ለቀቀን፡
ከዛማ በኋላ ብዙ ብዙ አወራን፡
በሀሳብ ተስማምተን ብዙ ህልም መራን፡
እያለ ወጣቱ ጉዳዩን ነገረኝ፡
የፍቅር ትርጉሙን ለኔ እያስተማረኝ፡
#ምሽት_ይጠብቁን
---------------------
https://www.tg-me.com/yedanawecuchannnneel

ክፍል ①
#የኢስተዋዕ_ማብራሪያ!! በኢማሙ-ማሊክ ኢብኑ ኣነስ ረድየሏሑ ተዓላ ኣንሁ!!!!
_______
#ኢማሙ_ማሊክ_ኢብኑ_ኣነስ ከታላላቅ የሰለፍ ሙህራኖች አንድኛውና ለመጀመሪያ ጊዜ የነብዩና ሙሀመድ ﷺ ንግግር ሰብስበው በመፅሀፍ ያስቀመጡ ሊቅ ናቸው። በመድነቱል-ሙነወራ 93 ኣመተ-ሒጅራ ተወልደው 179 ኣመተ-ሒጅራ ኣለፉ፥ መካነ-መቃብራቸውም በበቂዕ ተፈፀመ።
وثبت عن الإمام مالك ما رواهُ الحافظُ البيهقي بإسنادٍ جيد – كتاب الأسماء والصفات ص 408- من طريق عبد الله بن وهبٍ قال: كنّا عند مالكٍ فدخل رجلٌ فقالَ: "يا أبا عبد الله الرحمن ُ على العرش استوى كيف استوى" فأطرق مالكٌ رأسه فأخذته الرحضاء ثم رفع رأسهُ فقال: "الرحمن على العرش استوى كما وصف نفسهُ ولا يقالُ كيف والكيف عنه مرفوعٌ وما أراك إلا صاحب بدعة أخرجوه" اهـ.
• #ኢማሙ_በይሓቅይ ከአብዱሏሕ ኢብኑ ወህብ ይዘው በዘገቡት ሃድስ ኢማሙ ማሊክ እንድህ ይላል፦
{ከኢማሙ ማሊክ ጋር በነበርን ሰአት አንድ ሰው ወደ ኢማሙ ማሊክ ገባ (መጣ) እና እንድህ ብሎ ጠየቃቸው።
「ያ አባ አብደሏሕ!!
الرحمن ُ على العرش استوى
«ከይፈ ኢስቲዋዑሁ» ብሎ ጠየቃቸው」
°በዚህ ጊዜ ኢማሙ ማሊክ አንገታቸውን ደፉ እና ላበት ዘፈቃቸው ከትንሽ ቆይታ በኃለ ቀጥ አሉ እና
“الرحمن ُ على العرش استوى
•እርሱ አሏሕ እራሱን እንደገፀው ነው ነገር ግን ከይፋ/እንዴት/ አይባልም እንዴት ማለት አሏህ የማይገፅበት እና የማይገባ ነው” አንተ የመጥፎ ቢድዓ ባለቤት ነህ አስወጡልኝ አሉ}
فقولُ مالكٍ : وكيفَ عنه مرفوعٌ أي ليس استواؤه على عرشهِ كيفاً أي هيئة كاستواء المخلوقين من جلوس ونحوه.
•የኢማሙ ማሊክ ንግግር ˝እንዴት /ከይፍ/ማለት ከአሏሕ የተከለከለ ነው ማለትም የአሏሕ ኢስቲዋዕነቱ የፍጡራንን ኢስቲዋዕነት አይደለም መቀመጥ ወይም ከፍ አለ ማለት አይደለም ዋህብያዎች እንደሚያስቡትና እንደሚያምኑት!!
ምክንያቱም ከፍታ፣ መቀመጥና መደላደል አንድኛው የፉጡር መገለጫ ነው፥ አሏሕን ደግሞ በፍጡር መግለፅ ዋናው ኩፍር ነው።
#ኢማሙ_ኣቡ-ጀዕፈር አህመድ ኢብኑ ሰላማህ እንድህ አሉ፦
ومن وصف الله بمعنى من معاني البشر فقد كفر
“አሏሕን በአንድ ባህሪ በሰው ልጅ ባህሪ የገለፀ ካሃዲ ነው።”
----------------------------------
#JOIN_AND_SHARE
https://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8