Telegram Web Link
ኡስታዝ አወል _
<unknown>
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
የግጥም መሰናዶ
በኡስታዝ አወል

رمضان كريم

@yedanawecuchannnneel@
ንፉግ ሀብታም ሁሌም ድሀ ነው።

ተምር ተምር ......

ብቻ ጥንቃቄ አድርጉ እንዳትሸወዱ ..

ተምር የሚገዛው ሁሌም ቢሆን ሙስሊም እንደሆነ ይታወቃል ታዲያ ለሙስሊም ወንድምህ መቀነስ ሲገባህ በእጥፍና ከዚያ በላይ መጨመርህ ለምን....!!?

ምን አይነት ልብ ነው ያላችሁ...!?
እንደው የሙስሊሙ መበደል መጨቆን አያሳዝናችሁም...!?

ያለተምር መፆምኮ አይበቃም አልተባለም ከተገኘ በአቅማችን እንገዛለን ከአቅም በላይ ሲሆን እንተወዋለን ግን እናንተ ምን አይነት ፍጥረቶች ናችሁ.....

ይህን እንድናገር ያነሳሳኝ.....

የረመዷን ወር ጾም ተከትሎ  አንዳንድ ስግብግብ ነጋዴዎች በእጃቸው የሚገኘውን ተምር በማፈን 2500 ብር ሲሸጥ የነበረውን 10 ኪሎ ብትኑ ቴምር 34000 ብር እየጠሩበት ነው ።

መተዛዘን መተሳሰብ ቀረ በቃ ኢናሊላሒ ወኢና ኢለይሒ ራጂዑን......በጣም ያሳዝናልኮ ጎበዝ..

ለማንኛውም ግን በአሏህ ፈቃድ
ከሳምንት በኃላ የሚገባ ከ2500 ኮንቲነር በላይ ቴምር  አለ እየተባለ ነውና በግርግር በውድ ዋጋ ገዝታችሁ እንዳትበሉ ገንዘባችሁንም ራሳችሁንም ጠብቁ።

ማን ያውቃል በዚህ ልክ ዋጋግን ያስወደዱ ሰወች ንፁህ ተምር ለመሆኑስ ምን ማረጋገጫ አለን.....

ግን በርግጠኝነት ልንገራችሁ መቼም አያልፍላችሁም ....ንፉግ ሀብታም ሁሌም ድሀ ነው .....ያፋናችሁት እንዳይሸትባችሁ አውጥታችሁ ሽጡት ።
https://www.tg-me.com/Danayehadira
❍የሸዋልን 6ት ቀኖች መፆም!!
صيام ستة أيام من شوال
✾✾✾✾✾✾✾✾✾✾
أَنَّ رَسُولَ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ: "مَنْ صَامَ رَمَضَانَ ثُمَّ أَتْبَعَهُ سِتًّا مِنْ شَوَّالٍ كَانَ كَصِيَامِ الدَّهْرِ". رَوَاهُ مُسْلِم.

#የኣሏሕ_መለክተኛ ﷺ እንድህ ብለዋል፦
«ረመዷንን በመሉ ፁሞ ከሸዋል ስድስት ቀን የጨመረ #ኣመት እንደፆመ ይታሰብለታል።»

❏ ኢማሙ-ኣነወውይ #ሸርሁ_ሙስሊም ላይ እንድህ ይላሉ፦
“በላጬ የሚወደድለት ከኢድ ቀን በኋላ ያሉትን ስድስት ቀኖቶች አከታትሎ ቢፆም ነው፥ ነገር ግን አፈራርቆ ወይም የመጨረሻዎቹን ስድስት ቀኖቶች ቢፆም ሱናው ይገኛል። ምክንያቱም ስድስት ቀናቶችን መጨመር ይገኝበታል~በሐድሱም የተጠቀሰው የጨመረ ብሎ ነው።”

قَالَ الْعُلَمَاءُ: وَإِنَّمَا كَانَ ذَلِكَ كَصِيَامِ الدَّهْرِ ؛ لِأَنَّ الْحَسَنَةَ بِعَشْرِ أَمْثَالِهَا، فَرَمَضَانُ بِعَشَرَةِ أَشْهُرٍ، وَالسِّتَّةُ بِشَهْرَيْنِ،
❏ ኦለሞች ደግሞ እንድህ አሉ፦
“ነገሩ አመት እንደፆመ የሚታሰብለት መልካም ስራዎች በአስር እጥፍ ስለሚታሰቡ ነው፥ ረመዷን አስር ወር ስድስቱ ቀን እንደ ሁለት ወር ይቆጠራሉ፥ በጠቅላላ አስራሁለት ወር ይሆናል። ”
||
ሸዋል ➁
http://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
አሰላሙ ዓለይኩም ወረህመቱሏህ የተለያዩ ኢስላማዊ እውቀቶች ለምገኘት
Audio
የሐበሻ መሻይኾች አቂዳ
በዶ/ር ሸይኽ አቡበክር ሱለይማን ሐፊዞሁሏሁ
http://www.tg-me.com/+XBeaC-I2mctmNjE8
2025/06/29 22:29:30
Back to Top
HTML Embed Code: